ch
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
9 025
订阅者
-324 小时
-417
-7030
帖子存档
كيف أنت مع صاحبك في طلب العلم!

ከስሞቻችሁ ይበልጥ አላህ ዘንድ ተወዳጂ የሆነው፦ «አብዱሏህ እና አብዱ ረሕማን ናቸው።» =
ከስሞቻችሁ ይበልጥ አላህ ዘንድ ተወዳጂ የሆነው፦ «አብዱሏህ እና አብዱ ረሕማን ናቸው።» =

😋 📣የዳዕዋህ ፕሮግራም 😓የፕሮግራሙ አቅራቢ፦ 1️⃣ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አልባጂ ርዕስ፦ስለ ተቅዋህ 2️⃣ኡስታዝ አቡ ሒበቲላህ ርዕስ፦ስለ ሞት 3️⃣ኡስታዝ ኑረዲን አል ዐረቢይ ርዕስ፦ስለ ሶብር ✈️
😋 📣የዳዕዋህ ፕሮግራም 😓የፕሮግራሙ አቅራቢ፦ 1️⃣ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አልባጂ ርዕስ፦ስለ ተቅዋህ 2️⃣ኡስታዝ አቡ ሒበቲላህ ርዕስ፦ስለ ሞት 3️⃣ኡስታዝ ኑረዲን አል ዐረቢይ ርዕስ፦ስለ ሶብር ✈️መድረክ መሪ፦ወንድም አቡ ሑዘይፋህ 0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል፦ 📥📥📥📥📥📥 t.me/tdarna_islam 😮ዛሬ እሮብ ከምሽቱ 3:30😓

ጨለማው ብቻ ሳይሆን ፣ወንጀላችን'ንም ሸፍኖልን አድረናል። የቱን፣ ስንቱን ፀጋዉን እናመስግን። ~

ነፍሤ  ሆይ...... ለምን  ትቸኩያለሽ  ሒወትኮ የሚገባሽን ነገር በራሧ  ጊዜ  ታሥተምርሻለች ለመማር  ብቻ  ራሥሽን  አዘጋጂ  ሁሌም የሆነ  የምትሰጥሽ  ትምህርት  ይኖራል  ግን  አትቸኩይ 'በአንዴ  ተምሬ  ሁሉን  ልወቅ  ያለ'  ያወቀዉንም  ያጣዋልና  ሰከን  በይ  አትቸኩይ ነፍሴ  ትንሽ ረጋ በይ ሁሉንም  በአንዴ ልወቀዉ አትበይ ለእያንዳዱ ነገር ቀነ ቀጠሮ አለዉ ሁሉም የሚያምርበት በጊዜዉ ሢሆን ነዉ በየተራ  ሢሆን  አያለፋም ብዙም ስለዚህ  ታገሺ  ግዴለም  አይከፋም ከሶብር ቡኋላ  የሚመጣ  ዉጤት ለልብ ደስታ አለዉ ለነፍስያም  ሐሤት እናማ  ሰከን... ረጋ...ቀስ...በይ.. ࿐✎

["ዱዓ "] ማንኛውም ነገር በዱዓ ይቀየራል:: ዱዓ ጠቃሚ መድሀኒት:በሽታን አስወጋጅ, "ዱዓ "የመከራ ጠላት: ** ይከላከለዋል:ያክመዋል:ከመውረድ ይከላከለዋል:ያስወግደዋል:በወረደ ጊዜ ያቀለዋል:: ## ዱዓ የሙዕሚን መሣሪያ##] **የተጠሉ ነገሮችን በማስወገድ ረገድ ና ተፈላጊ ነገሮችን በማስከሰት ውስጥ ጠንካራ ምክንያት ነው::ነገር ግን ተፅእኖ ሊዘገይ ይችላል:: - ዱዓው ደካማ ሊሆን ይችላል -ዱዓው አላህ ዘንድ ላይወደድ ይችላል በውስጡ ላለው ወሰን መተላለፍ, -የልቦና መድከም በአላህ ከመደገፍ, -መጠጥ:ምግቦች: አልባሳት :ባጠቃላይ አስፈላጊ የሆኑ መጠቀሚያዎች በሀራም ነገሮች የተገነቡ ሲሆኑ ዱዓ ተቀባይነት አይኖረውም:: *** ሰለዚህ ከሽርክ:ሀራም ከሆኑ ነገሮች ነፍሣችንን በማፅዳት, *** አላህን በመፍራት,በመከጀል,ተስፋ በማድረግ, *** አላህ በማወደስና በማመስገን እንድሁም ***በመልካም ስሞቹ ና በውብ መገለጫዎቹ ችክ ብለን መማፀን ይኖርብናል:: "አንተ" ሁሉን አዋቂ የሆንክ አምላክ" ለእኔ መልካም መስሎ ከሚጕዳኝ ነገር ሁሉ በአንተ እጠበቃለሁ

እሳት እንደ ጎርፍ እየተተራመሰ ሲሄድ!! ~~ አላህን የሚፈራ ልብ፤የሚያለቅ አይን ሲጠፋ፡አላህ ታላላቅ አያዎቹን ያሳየን ያዘ።ጌታየ ሆይ በእዘነትህ እንጂ፡በደግነታችን አይደለምና ያለነው አንተ ለማንም አትተወን። *ኢላሂ፡ሲቆጡት የሚሰማ፤ሲያሳዩት የሚደነግጥ ልብ ስጠኝ።ወደ አንተ የተመለስኩም አድርገህ ቢሆን አንጂ አትውሰደኝ። አቡ ኡበይዳ t.me/AbuOubeida

የዘምዘም ዉሀ ሲጠጣ የሚባል ዱአ!! ዱዓ አርጋችሁ ጠጡ የዘምዘም ዉሀ ለተጠጣለት ነገር ይዉላል። ~

_~መልካም ጓደኛ የስኬት ቁልፍ እንደሚሆነው ሁሉ ~መጥፎ እና ሰነፍ ጓደኛ ደግሞ የውድቀት ቁልፍ_ _ነው። በቃ!!_ 🌸መልካም ለሊት🌸 t.me/https_Asselfya

ምን ቁንጅናህ ቢያምር ብቶንም ሸበላ አቂዳ ከሌለህ ከሆንክ ሞላላ እኔም ቆሜ ልቅር አንተም አግባ ሌላ!! እጠብቀዋለዉ ያ ሰለፍይ ጀግና! ሳህ ትክክል👌አንዲት እህታችን የገጠመቻት ግጥም! :

🔖ስለ ነፍስህ|ስለ ራስህ ማወቅ ከፈለግክ፡       ~  ~ قال ابن الجوزي رحمه اللهإنْ أردت أنْ تنظر إلى نفسك فخُذ كفًا من تُراب فإنك منه خلقت وفيه تعود ومنه تخرج 📚 التذكرة (١٦٩/١) ✔️እፍኝ አፈርን ዘግነህ ተመልከታት፡ 👉ከሷው ተፈጥረሀል፡ 👉ወደ'ሷም ትመለሳለል፡ 👉ከሷም ትወጣለህ! ስለዚህ እራስህን አታካብድ፡ ቀለል አድርግ፡ ጋሽ አፈር!         t.me/https_Asselfya

እምነትህን በሀያሉ አምላክ ባደረክ ቁጥር ይበልጥ ጠንካራና የመልካም ስብዕና ባለቤት ትሆናለህ:: አሏህ ሆይ" ጠንካራ አማኝና የውብ ሥነ-ምግባር ባለ ቤት አድርገን ያከሪም

🔖 ቀልብ !! 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ || t.me/Muhammedsirage

🔖 «ህይወቴ» ስሄድም ስቀመጥ ስገባም ከቤቴሁሌም የማልመው ከልቤ ካንጀቴ፣ ተውሂድ የሱና ብርሁ ምኞቴ ~

🔖 ሒልየቱ ጧሊቢ'ል ዒልም ተ         ጀ                    መ                                                   ረ 🎤በኡስታዝ ሙሐመድ ሐያት ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Multeka_Selefiyin https://t.me/Multeka_Selefiyin

~አሏህን በማስታወስ ልቦች ይረካሉ። ➻ነፍስ ትደሳለች ፣ ➻ቁስሎች ይድናሉ ፣ ደስታወች ያሽንፋሉ ~እያንዳንዱ  የሒወት  ትግል  ቀላል ይሆናል ....... ~‏سبحان الله، ~الحمد لله، ~لا إله إلا الله، ~ الله أكبر .

~ ታላቂ ሙፈሲር ኢብኑ #ከሲር ረሂመሁሏህ እንድህ አሉ። « ድግምተኛ በአንድ ወር ውስጥእማያበላሸውን በአንድ ስአት ውስጥ ነገር አዋሳጅ ሰው  ያበላሻል,። ~ t.me/https_Asselfya

👑          ⭐️             ⚡️ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○        • ○  🌿🌹🌹🌿         • ○ °   🌿🌿            👈      •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿    • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿     • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿         • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿       • ○ °         🌿  🌿🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○          °• ○ °      🌿° :.   * • ○                     🌿° . °☆  . * ● ¸ .    ★  🌿° :.   * • ○ °         ° .     🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ። ☆  . * ● ¸ . ★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸ .    ★  ° :.   * • ○ 🅰️🅰️🅰️⭐️✅🔗🔡🔡🔡 ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ @twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡