ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
8 833
订阅者
无数据24 小时
-27 天
-1630 天
帖子存档
ገባያዉ አይደለ      _ናፍቆቱ ሚጓዳ መኪናም ከንቱ ነዉ _ቢቆምም ቢነዳ መስጅድና ቂርአት    _ደርሱ ሆድ ያባባል ያለነዚህ ህይወት   _ከቶ ምንይረባል?!! ✍ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

#ساعة_الاستجابة  عَنْ أَنَسٍ - رضي الله عنه - قَالَ: « كَانَ أَكْثَرُ دُعَاءِ رَسُولِ اللَّهِ ﷺ: رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً، وَفِي الْآخِرَةِ حَسَنَةً، وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ » مُتَّفَقٌ عَلَيْهِ t.me/https_Asselfya

ይሄም ቪድዎውም በአረብኛ የተዘጋጀ ስለሆነ፡ለእነ መዳምም ብትልኩላቸው...

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته إلى كل من يهمه الامر هناك إنشاء مركز العلوم الشرعية في بلاد الحبشة في محافظة { ولو } في مدينة خميسي ووصل المركز إلى ما تشاهدونه بفضل الله جل وعلا ثم بالمساكين من الإخوة والاخوات طلاب العلم الذين بذلوا جهدهم واموالهم في سبيل بناء هذا المركز العلمي مع عدم تقصيرهم فيه والآن بقي من انتهائه ما ترونه إذن ندعو كل من يحب المساهمة في مثل هذا الخير إلى المساهمة فيه بارك الله فيكم وفي أموالكم وذرياتكم والبسكم الله تعالى نور الإيمان حتى تلقوه . =>للمواصلت مع المدري المركز @Awol1446 =>رقم البنك الإثيوبي 1000355610456 مركز ابن عباس الإسلامي http://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk http://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

ግቡ የቻላችሁ በመነየት ያልቻልን ለሠዎች በመጋበዝ እንተባበር

🛑👉ቀጥታ ስርጭት ሙሀደራ 🎙በወንድማችን አቡ ኢምራን ጀ        መ                  ረ https://t.me/+xmn5IYWebiMyNmM0

#ساعة_الإجابة من النصيحة لولي أمر المسلمين : الدعاء له بالصلاح و الهداية / الشيخ صالح الفوزان - حفظه الله تعالى -

⚠️ቁርአንን መስማት የዝምታ  ኢባዳ ነች! ~ t.me/https_Asselfya

🍂 ألا إنَّ شهركُم قد أخذ في النَّقص، فزيدوا أنتم في العمل، فكأنكم به وقد انصرف، فكُل شهر فعسى أن يكون منه خلف، وأمّا شهر رمض
🍂 ألا إنَّ شهركُم قد أخذ في النَّقص، فزيدوا أنتم في العمل، فكأنكم به وقد انصرف، فكُل شهر فعسى أن يكون منه خلف، وأمّا شهر رمضان فمن أين لكم منه خَلف؟! - ابن رجب الحنبليّ لطائف المعارف

🔖በዉስጧ ከያዘቸዉ ነጥብ ዉስጥ ጥቂቶቹ ፦ ~ከጌታዋ ጋር ያላት ስነምግባር ያላት እምነት እእቲቃድ ምን መምሰል እንዳለበት፦ ~ከሰዎች ጋር ያላት ስነምግባር ፦ ~ከራሷ ጋር ያላት ሀለቃ ፦ ~ አንድት ሴት መንሃጇን በአግባቡ መገንዘብ እንዳለባት ... ሌሎችም በሰፊዉ ተብራርቷል ለመጠቆም ያክል ነዉ። ~

አልጀውሐረቱል-መክኑና.apk161.10 MB

🔖ረመዷናዊ ግሳፄዎች       ~ ክፍል ➀))    t.me/SheikhMuhammedZainAdam/12179 ክፍል➁))    t.me/SheikhMuhammedZainAdam/12186 ክፍል 3))     t.me/SheikhMuhammedZainAdam/12192 ክፍል 4)) 🎙በሼኽ ሙሐመድ ዘይን ሼኽ አደም ~ይቀጥላል ተከታተሉ

مختارات من فتاوى الصيام የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች تأليف ዝግጅት د.عزيز بن فرحان العنزي ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream=5f401827f89e7f5ec6

🔖ሁላችሁም ለብ በሉ አንድ ሰዉ ከኢማሙ ኋላ እየሰገደ በቅኑት (ዱዓ )ወቅት ምን መደረግ ነዉ ያለበት ? ~

ጥንቃቄ ቀጥታ አካወንታችሁን ነው የሚጠልፉት ይህን ሊንክ ተጭናቹ እንዳትገቡ አደራ ከምታምኑት ሰውም ጭምር ቢላክላችሁ እንዳትነኩት የነዛ ሰዎች አካወንት ተጠልፎባቸው ነው ጥንቃቄ ጥንቃቄ ለሁሉም ሼር
+1
ጥንቃቄ ቀጥታ አካወንታችሁን ነው የሚጠልፉት ይህን ሊንክ ተጭናቹ እንዳትገቡ አደራ ከምታምኑት  ሰውም ጭምር ቢላክላችሁ  እንዳትነኩት የነዛ ሰዎች አካወንት ተጠልፎባቸው ነው ጥንቃቄ ጥንቃቄ ለሁሉም ሼር አድርጉት ይህ የነካችሁ ካላችሁ በቀጥታ አካወንታቹ ሀክ ተደርጓል ማለት ነው scam ነው ይህን ሁለተኛ ፎቶ ላይ ያለውን setting በማስተካከል የተጠለፈባችሁን አካወነት አስመልሱ Settings -> devices -> በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other session  የሚለውን ተጭናቹ  ok በማለት 24  ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት 24  ሰአት ከቆይ እናንተን ሙሉ ለሙሉ የማስወገድ ሀይል አለው ለሁሉም ሼር አድርጉት ይህ አደራረጉ ላልገባቹ ተጨማሪ ጥያቄ ካላችሁ በውስጥ መስመር አናግሩኝ @twhidfirst1

~አድምጡ እስኪ አላህ ያስዉበን

✅ የመልካም ሴት መገለጫ !! 🎙በኡስታዝ አቡል አባስ -