ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
8 805
订阅者
+124 小时
-167 天
-1130 天
帖子存档
ጦለቡል ዒልም እና ምቾት.mp34.26 KB

ወንጀሎች ሲበዙ አጭር ምክር ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር https://t.me/MedrestuImamuAhmed

02-القواعد الحسان .mp311.16 MB

🔖እውቀት መፈለግ ትልቅ ኢባዳ ነው። ‏قال الإمام الشافعي رحمه الله: ኢማሙ ሻፍእይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ። «طَلَبُ العِلْم أفضَل مِن صلاةِ النّافِ
🔖እውቀት መፈለግ ትልቅ ኢባዳ ነው። ‏قال الإمام الشافعي رحمه الله: ኢማሙ ሻፍእይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ። «طَلَبُ العِلْم أفضَل مِن صلاةِ النّافِلَة.» እውቀት መፈለግ ከትርፍ (ከፈርድ ውጪ ከሆነ ሱና) ሶላቶች ይበልጣል። (سير أعلام النبلاء - ٢٣/١٠)

🔖 እንማር! እንቅራ! ~«በዕውቀት ያልተገነባ መንሀጅ ፣በእውቀት ያልተገነባ አቂዳ፣ በእውቀት ያልተገነባ  እምነት መፍረሱ አይቀርም! ስለዚህ በመማር በመቅራት መንሀጃችንን አቂዳችንን እምነታችንን እንጠብቅ!» . t.me/https_Asselfya

🔖የአደም ልጅ ሁሉ አጥፊ ነዉ ።ከአጥፊዎች ሁሉ በላጩ  ወደጌታዉ  ተመላሹ ነዉ። ምን ያማረ ጣፋጭ ምክር ነዉ። t.me/https_Asselfya

01-القواعد الحسان .mp39.16 MB

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የአልቀዋዒዱል ሒሳን ኪታብ ደርስ -ክፍል 02- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

Repost from Dr. Seid Musa
[ الكذب والافتراء حرامٌ وباطل] قال الشيخ ابن عثيمين - رحمه الله- :- "لا يجوز للإنسان إذا اعتدى عليه أحد بالكذب والافتراء أن يعتدي عليه بمثل ذلك بالكذب والافتراء؛ لأن الكذب والافتراء حرامٌ وباطل، ولكن له أن يدعو الله تعالى عليه أن يكف شره عنه، وأن لا يسلطه عليه". [نور على الدرب، ١٢-٧٠٢]

جَبر الله قُلوباً لايَعلمُ بِكسرِها سِواهُ....

🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና  እንዲህ ይላሉ:- ~እውቀትን መወደድ ከእድለኝነት ምልክቶች ነው። ~እውቀትን መጥላት ከእድለቢስ ምልክቶች ነው።" 【ሚፍታሁ ዳሪ ሰዓዳህ 1/435】          t.me/https_Asselfya

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የአልቀዋዒዱል ሒሳን ኪታብ ደርስ -ክፍል 01- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

- لَك حَـاجَةٌ تُرِيـد طَلَبُهَا مِن اللَّه..🪶

🌻اللهم إني أسألك نفسًا مطمئنة.. تؤمن بلقائك.. وترضى بقضائك.. وتقنع بعطائك". 🔖አሏህ_ሆይ !! ~የተረጋጋች ነፍስ ~አንተን በመገናኘት ያመነች ~ውሳኔህን የወደደች ~በስጦታህ የተብቃቃች ነፍስ ትሰጠን ዘንድ እለምንሀለሁ። t.me/https_Asselfya

🌻قال الله تعالى: ﴿فمنهم ظالم لنفسه ومنهم مقتصد ومنهم سابق بالخيرات﴾ قال القرطبي المالكي في تفسيره : قدَّم الظالم لئلا ييأس من رحمة ﷲ، وأخّر السابق بالخيرات لئلّا يُعجب بعمله.