💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ir al canal en Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Mostrar más8 805
Suscriptores
+124 horas
-167 días
-1130 días
Archivo de publicaciones
Repost from مركز الإمام أحمد الإسلامي
ወንጀሎች ሲበዙ
አጭር ምክር
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
https://t.me/MedrestuImamuAhmed
🔖እውቀት መፈለግ ትልቅ ኢባዳ ነው።
قال الإمام الشافعي رحمه الله:
ኢማሙ ሻፍእይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ።
«طَلَبُ العِلْم أفضَل مِن صلاةِ النّافِلَة.»
እውቀት መፈለግ ከትርፍ (ከፈርድ ውጪ ከሆነ ሱና) ሶላቶች ይበልጣል።
(سير أعلام النبلاء - ٢٣/١٠)
🔖 እንማር! እንቅራ!
~«በዕውቀት ያልተገነባ መንሀጅ ፣በእውቀት ያልተገነባ አቂዳ፣ በእውቀት ያልተገነባ እምነት መፍረሱ አይቀርም! ስለዚህ በመማር በመቅራት መንሀጃችንን አቂዳችንን እምነታችንን እንጠብቅ!»
. t.me/https_Asselfya
🔖የአደም ልጅ ሁሉ አጥፊ ነዉ ።ከአጥፊዎች ሁሉ በላጩ ወደጌታዉ ተመላሹ ነዉ።
ምን ያማረ ጣፋጭ ምክር ነዉ።
t.me/https_Asselfya
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 የአልቀዋዒዱል ሒሳን ኪታብ ደርስ -ክፍል 02-
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Repost from Dr. Seid Musa
[ الكذب والافتراء حرامٌ وباطل]
قال الشيخ ابن عثيمين - رحمه الله- :-
"لا يجوز للإنسان إذا اعتدى عليه أحد بالكذب والافتراء أن يعتدي عليه بمثل ذلك بالكذب والافتراء؛ لأن الكذب والافتراء حرامٌ وباطل، ولكن له أن يدعو الله تعالى عليه أن يكف شره عنه، وأن لا يسلطه عليه".
[نور على الدرب، ١٢-٧٠٢]
🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላሉ:-
~እውቀትን መወደድ ከእድለኝነት ምልክቶች ነው።
~እውቀትን መጥላት ከእድለቢስ ምልክቶች ነው።"
【ሚፍታሁ ዳሪ ሰዓዳህ 1/435】
t.me/https_Asselfya
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 የአልቀዋዒዱል ሒሳን ኪታብ ደርስ -ክፍል 01-
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
ጀግናዉ የሱናዉ አንበሳ ግቡ ተከታተሉ
https://t.me/aqedamenhag?livestream
🌻اللهم إني أسألك نفسًا مطمئنة.. تؤمن بلقائك.. وترضى بقضائك.. وتقنع بعطائك".
🔖አሏህ_ሆይ !!
~የተረጋጋች ነፍስ
~አንተን በመገናኘት ያመነች
~ውሳኔህን የወደደች
~በስጦታህ የተብቃቃች ነፍስ ትሰጠን ዘንድ እለምንሀለሁ።
t.me/https_Asselfya
🌻قال الله تعالى: ﴿فمنهم ظالم لنفسه ومنهم مقتصد ومنهم سابق بالخيرات﴾
قال القرطبي المالكي في تفسيره : قدَّم الظالم لئلا ييأس من رحمة ﷲ، وأخّر السابق بالخيرات لئلّا يُعجب بعمله.
