ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

Wachemo University Students' Union

Wachemo University Students' Union

前往频道在 Telegram

"Inform. Engage. Empower." Official Telegram Channel of Wachemo University Students' Union

显示更多

📈 Telegram 频道 Wachemo University Students' Union 的分析概览

频道 Wachemo University Students' Union (@wcusu) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 21 956 名订阅者,在 教育 类别中位列第 9 115,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 638 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 21 956 名订阅者。

根据 12 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 1 067,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 62.94%。内容发布后 24 小时内通常能获得 19.09% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 13 792 次浏览,首日通常累积 4 183 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 43。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“"Inform. Engage. Empower." Official Telegram Channel of Wachemo University Students' Union”

凭借高频更新(最新数据采集于 13 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

21 956
订阅者
无数据24 小时
+1627 天
+1 06730 天
帖子存档
📢 መልካም ዜና ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ!!! 🚀 Full Scholarship Aspire Leaders Program Training Inauguration! 🔔የሙሉ ስኮላርሽፕ Aspire Lea
+2
📢 መልካም ዜና ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ!!! 🚀 Full Scholarship Aspire Leaders Program Training Inauguration! 🔔የሙሉ ስኮላርሽፕ Aspire Leaders Program (ALP) ማመልከት መመሪያ እና ሙሉ መረጃ  እናቀርባለን! 🔔 ሁሉንም ተማሪዎች ያካትታል ! 📍 ቦታ: Pr. Beyene Petros Hall ( መመረቂያ አዳራሽ ) 📅 ቀንና ሰዓት : ጥቅምት 4, ረቡዕ ከሰዓት 8:30 LT 🔔 እየመጣችሁ ስልካችሁ ላይ Data Connection እና በቂ Charge መኖሩን ያረጋግጡ ! ✅ Wachemo University in Collaboration with Aspire Institute, Harvard University based Institution arrange online training program on Leadership ለዝቅተኛ ገቢ እና የመጀመሪያ ትውልድ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና ተመራቂዎች የተዘጋጀ ነው። 💯 100% ስኮላርሽፕ 🗓 9 ሳምንት የተመቻቸ እና ኢንተራክቲቭ ኦንላይን እንቅስቃሴ 🎯 ለስራ ዝግጁ የሆነ የአመራር እና ሙያ ክህሎት ግንባታ 💰 የገንዘብ ድጋፍ እና የመስራት እድል 🌍 ከዓለም አቀፍ ተማሪዎች ጋር ግንኙነት 🎓 ከHarvard አስተማሪዎች እና ከአለም አቀፍ ባለሙያዎች መማር 🎯 100%  ስኮላርሽፕ | 🌍 አለም አቀፍ ኔትዎርክ | 🎓 ከHarvard ባለሙያዎች መማር 🤝 Join WCU CEED Office Channel: https://t.me/wcuceedopportunityhub 🔔በየጊዜው እንዲህ ዓይነት ዕድሎችን ለማግኘት የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሙያ ማጎልበቻ ክለብን ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/wcustudentscareerdevelopmentclub #ALP #FullScholarship #HarvardFaculity #WachemoUniversity

#Notice ለብሎክ እና ፍሎር ማስተርነት ለተመረጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎==================
#Notice ለብሎክ እና ፍሎር ማስተርነት ለተመረጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎=================== ‎🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU ‎🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat ‎📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com ‎📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 ‎--------------------------------------------------- ‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ ‎https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA

#Notice #ውሃ ከውሃ ጋር በተያያዘ ጉደር የሚገኘው ውሃ ፓምፕ በመቃጠሉ ምክንያት የተወሰነ የውሃ እጥረት እንዳለ እና በሌሎች አማራጮች ንፁህ የመጠጥ ውሃ እየቀረበ እንደሆነ ይታወቃል። የተቃጠለውን ፓምፕ ቶሎ ወደ ስራ ለማስገባት ዩኒቨርሲቲው ርብርብ እያደረገ ይገኛል። የተቃጠለውም Surface Pump ሳይሆን በጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ ከስር የሚሆን Submersible Pump በመሆኑ ፓምፑ ከአዲስ አበባ ተገዝቶ ያንን ለማስገባት የሚያስፈልግ ማሽነሪ (Crane & others) እየመጣ ነው። ስለዚህም ውድ ተማሪዎች ይሄ ሥራ ቶሎ ተጠናቆ ዋናው መስመር በቅርቡ እስኪጀምር በትዕግስት እንድትጠብቁ እያሳሰብን፤ አማራጭ ንፁህ የመጠጥ ውሃ የማቅረብ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም እንገልፃለን። 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎=================== ‎🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU ‎🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat ‎📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com ‎📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 ‎--------------------------------------------------- ‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ ‎https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA

#Notice #DStv DStv Service ከሀገራት ጨዋታዎች በኋላ ዛሬ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀምር  በመሆኑ ቀን 8:30 ላይ አርሰናል ከ ሊድስ ዩናይትድ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ የ DStv አገልግሎት ይጀምራል። በተጨማሪም DStv አገልግሎት ጋር የተያያዙ መረጃዎችን የምናጋራበት ግሩፕ ነውና ይሄንን ተቀላቀሉ (https://t.me/+n6AoTOC_8cowMGVk) 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 መስከረም 30 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎=================== ‎🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU ‎🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat ‎📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com ‎📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 ‎--------------------------------------------------- ‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ ‎https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA

#Notice Academic Calendar for 2019 E.C 2nd year & above regular Undergraduate and Postgraduate Students 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓
+2
#Notice Academic Calendar for 2019 E.C 2nd year & above regular Undergraduate and Postgraduate Students 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎=================== ‎🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU ‎🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat ‎📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com ‎📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 ‎--------------------------------------------------- ‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ ‎https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA

#Notice Academic Calendar for 2019 E.C 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎=================== ‎🔗
+2
#Notice Academic Calendar for 2019 E.C 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎=================== ‎🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU ‎🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat ‎📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com ‎📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 ‎--------------------------------------------------- ‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ ‎https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA

#Notice #Freshman የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥሪ በ2019 ዓ.ም አዲስ ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና በ 2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ ( Remedial) በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ
#Notice #Freshman የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥሪ በ2019 ዓ.ም አዲስ ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና በ 2018 ዓ.ም አቅም ማሻሻያ ( Remedial) በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ማለፊያ ያመጣችሁ የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10 / 2019 ዓ.ም ነው። በ2019 ዓ.ም የተመደባችሁ Remedial ተማሪዎች ወደፊት በሌላ ማስታወቂያ ይገለጻል። 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎=================== ‎🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU ‎🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat ‎📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com ‎📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 ‎--------------------------------------------------- ‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ ‎https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA

#Notice #Aspire ከላይ በዚህ Post (https://t.me/WCUSU/7825) የገለጽነው ፕሮግራም ማለትም "2026 Aspire Leaders Program Info Session with Wachemo University" የሚደረገው ነገ ሐሙስ ቀን 10:00 ላይ ሲሆን በራሳችሁ በ Zoom መከታተል ትችላላችሁ። በራሳችሁ ካልቻላችሁ ደግሞ Smart room 2 ላይ በመገኘትመከታተል ትችላላችሁ። Zoom Link 🔗 https://bit.ly/ALPInfoWCUZoom 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎=================== ‎🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU ‎🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat ‎📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com ‎📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 ‎--------------------------------------------------- ‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ ‎https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA

#Notice #Gymnasium Department of Sport Science 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎===============
#Notice #Gymnasium Department of Sport Science 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎=================== ‎🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU ‎🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat ‎📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com ‎📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 ‎--------------------------------------------------- ‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ ‎https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA

2026 Aspire Leaders Program Info Session with Wachemo University Want to know more about Aspire's fully funded leadership dev
2026 Aspire Leaders Program Info Session with Wachemo University Want to know more about Aspire's fully funded leadership development program for limited-income and first-generation students/graduates around the world? Aspire Institute invites students from Wachemo University to join us over Zoom at 4:00 P.M. EAT on October 8 for a live Aspire Leaders Program information session! You'll get to learn more about our program, ask your questions live, and hear how participating in our final cohort of the year can help you build the career-ready skills you need to succeed in your next steps. Event Details: Date: Thursday, October 8, 2026 Time: 4:00 P.M. EAT (9:00 A.M. EDT) Location: Zoom (We'll provide link after you register in the link below) Register below to join our session! 👉https://bit.ly/ALPInfoWCURegister

2026 Aspire Leaders Program Info Session with Wachemo University Want to know more about Aspire's fully funded leadership dev
2026 Aspire Leaders Program Info Session with Wachemo University Want to know more about Aspire's fully funded leadership development program for limited-income and first-generation students/graduates around the world? Aspire Institute invites students from Wachemo University to join us over Zoom at 4:00 P.M. EAT on October 8 for a live Aspire Leaders Program information session! You'll get to learn more about our program, ask your questions live, and hear how participating in our final cohort of the year can help you build the career-ready skills you need to succeed in your next steps. Event Details: Date: Thursday, October 8, 2026 Time: 4:00 P.M. EAT (9:00 A.M. EDT) Location: (We'll provide link after you register in the link below) Register below to join our session! 👉https://bit.ly/ALPInfoWCURegister

2026 Aspire Leaders Program Info Session with Wachemo University Want to know more about Aspire's fully funded leadership dev
2026 Aspire Leaders Program Info Session with Wachemo University Want to know more about Aspire's fully funded leadership development program for limited-income and first-generation students/graduates around the world? Aspire Institute invites students from Wachemo University to join us over Zoom at 4:00 P.M. EAT on October 8 for a live Aspire Leaders Program information session! You'll get to learn more about our program, ask your questions live, and hear how participating in our final cohort of the year can help you build the career-ready skills you need to succeed in your next steps. Event Details: Date: Thursday, October 8, 2026 Time: 4:00 P.M. EAT (9:00 A.M. EDT) Location: Zoom (We'll provide link after you register in the link below) Register below to join our session! 👉https://bit.ly/ALPInfoWCURegister

##Notice #Non_cafe Non Cafe ምዝገባ ጊዜ ስለማሳወቅ የ2019 ዓ/ም Non Cafe ምዝገባ የሚደረገው መስከረም 29 እና 30 ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች አስፈላጊውን መረጃ አሟልታችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን። ለምዝገባ ስትመጡ 1/ በዚህ አመት የተመዘገባችሁበትን Registration Slip ፎቶ ኮፒ 2/ የዋቸሞ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች መታወቂያ ፎቶ ኮፒ 3/ የንግድ ባንክ ደብተር ፎቶ ኮፒ እና 4/ ሚል ካርድ ዋናውን ይዛችሁ እንድትመጡ ይሁን። የምዝገባ ቦታዎች 1/ ዋና ግቢ ላላችሁ በተማሪዎች መሰረታዊ አገልግሎት። 2/ ሆስፒታል ላላችሁ እዛው ሆስፒታል የተማሪዎች ካፌ። 3/ በዕለቱ ከዋና ግቢ ለትምህርት ሆስፒታል የምትሄዱ ተማሪዎች ዋና ግቢ መመለስ ሳይጠበቅባችሁ ከሆስፒታል ተማሪዎች ጋር መመዝገብ ትችላላችሁ። 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎=================== ‎🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU ‎🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat ‎📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com ‎📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 ‎--------------------------------------------------- ‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ ‎https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA

#Notice #Medicine ዋና ግቢ ለምትገኙ የህክምና ዶክትሬት ተማሪዎች በሙሉ በ2018 ክረምት ወደ ዋና ግቢ የተመለሳችሁ የህክምና ዶክትሬት ተማሪዎች (ማለትም የ 2018፣ 2017፣ 2016 እና 2015 ባች) ሚል ካርድ የምታስቀይሩበትን ጊዜ እናሳውቃለን ማለታችን ይታወሳል። በመሆኑም እነዚህ ተማሪዎች የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 26 ብቻ በተማሪዎች መሰረታዊ አገልግሎት (Smart room 01 በስተጀርባ) ተገኝታችሁ እንድታስቀይሩ እናሳስባለን። 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎=================== ‎🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU ‎🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat ‎📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com ‎📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 ‎--------------------------------------------------- ‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ ‎https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA

#Application support 1. How did you hear about the Aspire Leaders Program? From my university or college 2. What is the name
#Application support 1. How did you hear about the Aspire Leaders Program? From my university or college 2. What is the name of University that led you to the program ? Other 3. Enter name of University that led you to the program Wachemo University

#Notice ከላይ ባለው ማስታወቂያ በሊንክ 1 ለ Aspire Leaders Program ከተመዘገባችሁ በኃላ ሁለተኛ ላይ ያለውን የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ Microsoft Form መሙላት አለባችሁ (ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን በቀጣይነት ለማግኘት)። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከ Aspire Institute ጋር የመግባቢያ ሰነድ (MoU) ስለተፈራረመ ተማሪዎች ይሄን ዕድል እንዲጠቀሙ እናበረታታለን። በዚሁ አጋጣሚም የተማሪዎች ህብረት ለዚህ ጥረት Office of International and Partnership Director, Wachemo University ልባዊ ምስጋናውን ያቀርባል። 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎=================== ‎🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU ‎🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat ‎📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com ‎📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 ‎--------------------------------------------------- ‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ ‎https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA

#Notice በሊንክ 1 ለ Aspire Leaders Program ከተመዘገባችሁ በኃላ ሁለተኛ ላይ ያለውን የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ Microsoft Form መሙላት አለባችሁ (ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን በቀጣይነት ለማግኘት)። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከ Aspire Institute ጋር የመግባቢያ ሰነድ (MoU) ስለተፈራረመ ተማሪዎች ይሄን ዕድል እንዲጠቀሙ እናበረታታለን። በዚሁ አጋጣሚም የተማሪዎች ህብረት ለዚህ ጥረት Office of International and Partnership Director, Wachemo University ልባዊ ምስጋናውን ያቀርባል። 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎=================== ‎🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU ‎🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat ‎📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com ‎📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 ‎--------------------------------------------------- ‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ ‎https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA

🎉 መልካም ዜና ለዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ! 🚀 🎓 WACHEMO UNIVERSITY | ASPIRE INSTITUTE Aspire Leaders Program (ALP) Cohort 4 – 2026 Full Scholarship Application! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🇪🇹 ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ከአሜሪካው Harvard University ባለሙያዎችና መምህራን ጋር በመተባበር የተዘጋጀው የ100% ሙሉ ስኮላርሽፕ የአመራር እና ሙያ ክህሎት ማሳደጊያ ኦንላይን ስልጠና እድል አዘጋጅቷል! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🎯 Criteria of Selection (የምርጫ መስፈርቶች) • Wachemo University student (Graduating or Remedial) • Strong potential for leadership and community impact • Demonstrable need (for scholarship) • High academic standing • Low-income students (ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው) • First-generation students (የመጀመሪያ ትውልድ) • Age 18–29 only (ዕድሜ 18–29 ብቻ) ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📅 Important Dates (ወሳኝ ቀናት) • Registration Deadline: Before October 7, 2026 • Orientation Date: October 7, 2026 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🎁 Program Benefits (የፕሮግራሙ ጥቅሞች) • 💯 100% Full Scholarship • 🗓️ 6-Week Interactive Online Program • 🎯 Leadership & Career Readiness Skills • 💰 Seed Funding & Mentorship Opportunities • 🌍 Global Networking with International Students • 🎓 Access to Harvard Faculty & Educators ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🔗 Registration Links / የማመልከቻ ሊንኮች: 1️⃣ Aspire Leaders Program – Register Here: https://engage.aspireleaders.org/registration?refer=wachemo-university 2️⃣ Wachemo University – Microsoft Form: https://forms.cloud.microsoft/r/cbNrdRQwzY ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📞 For Details / Consult: Office of International and Partnership Director, Wachemo University #WachemoUniversity #AspireLeaders #Scholarship #ALP2026

#Notice የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የዲስፕሊን መመሪያ Students Personality Development Vice Dean Office 🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ ‎🗓 መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ.ም ‎ ‎የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት ‎=================== ‎🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU ‎🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat ‎📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com ‎📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et 📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026 ‎--------------------------------------------------- ‎ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ ‎https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA

+3
Transfer Male.pdf2.58 KB