ch
Feedback
Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

前往频道在 Telegram

የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

显示更多

📈 Telegram 频道 Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት 的分析概览

频道 Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት (@finotehiwott) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 394 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 590,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 197

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 394 名订阅者。

根据 30 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 21,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 21.61%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.23% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 327 次浏览,首日通常累积 1 576 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 17

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

凭借高频更新(最新数据采集于 01 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 394
订阅者
+124 小时
+307
+2130
帖子存档
በወርኀ ክረምት እና በወርኀ መስከረም ለተመረቃችሁ ለሰ.ት.ቤት አባል ወንድምና እና እህቶቻችን በሙሉ፤ 👩🏻‍🎓«እንኳን ደስ አላችሁ»👨🏻‍🎓
በወርኀ ክረምት እና በወርኀ መስከረም ለተመረቃችሁ ለሰ.ት.ቤት አባል ወንድምና እና እህቶቻችን በሙሉ፤ 👩🏻‍🎓«እንኳን ደስ አላችሁ»👨🏻‍🎓

የማኀሌተ ጽጌ ትርጓሜ ማኀሌተ ጽጌ እንዘ ተሐቀፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕይ ፤ አመ ቤተ መቅደስ ጌሥኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፡፡ ንዒ ርግብየ ትናዝዘኒ እምላህ ፤ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ ወሚካኤል ከሚኪ ርኀሩኀ፡፡ #share #ትርጉም ጌታ ከወፎች ሁሉ በመረጣት ርግብ የተመሰልሽ መልካሚቱ ርግብ ማርያም ሆይ (ዕዝ 3.26 ) #ነጭና #ቀይ መልክ ያለው (በአምላክነቱ ነጭ ፣ በሰውንቱ ቀይ የተባለ ) #አበባ ልጅሽን (መኃ 5.10) ታቅፈሽ ፤ #በ40 ቀን ወደ ቤተ መቅደስ እንደገባሽበት ጊዜ ሁሉ ፣ ደስ ካለው ከገብርኤልና እንዳ አንቺ ረኀሩኀ ከሆነ ከሚካኤል ጋር ፣ ከኀዘን ታረጋጊኝ ዘንድ ነዩ፡፡ ትርጓሜ ፨ጌታችን ወደ ቤተ መቅድስ የገባው በ40 ቀኑ ነው የገባውም ከርግብ እና ከዋኖስ ጋር ነበር የታቀፈውም ካህኑ ዘካርያስ ነው ዕለቱ ም የካቲት 8 ነበር፡፡ ፨እንደ ርግብ የዋህ ሆና የተፈጠረች ሔዋን የዲያቢሎስን ተንኮል በለማወቋ ስታለች [1]፡፡ ፨ዳግሚት ሔዋን የተባለች #ማርያም ግን በንጽሕና በቅድስና ተሸልማ መልኳማ ርግብ እየተባለች ትመሰገናለች፡፡ ቅዱስ #ገብርኤል #ደስተኛ መልአክ መባሉ ፣ ጌታ ማርያምን አብስራት ሲለው ደስ እያለው መጥቶ ፣ ደስተኛይቱ ማርያም ሆይ #ደስ_ይበልሽ እይለ በማብሠሩ ነው [2] ፨ቅዱስ #ሚካኤልም እንዳ አንቺ #ሩኀሩኀና አዛኝ ነው መባሉ እመቤታችን የምህረት እናት #አዛኝ እንሆነች ሁሉ ፣ ወሚካኤል አሐዱ እመላእክት እም ቀዱሳን ቀደምት እስመ በዲበ ሠናይቱ ለሰብእ ተአዛዚ ፣‹‹ ቅዱሳን ከተባሉ መላእክት አንዱ የሆነው ሚካኤል ፣ ከጌታ #በተሰጠው_ቸርነት ለሰው ሁሉ ታዛዥና ምሕረትን የሚለምን ስለሆነ ነው ፡፡ [3] ሠለስተ የተባለው የቅዱስ #ያሬድ ድረሰትም ይህንን ያስረዳል ፡፡ ____________________________________________ 1.መቃ 2.18 ፣ 2. ለቃ 1.26-29 . ፣ 3. ሄኖ.1.6 ፣5-6 /በቀጨኔ ደ.ሰላም መድኀኔዓለምና ደ.ት.ቅ.ገብርኤል ቤ.ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት የተዘጋጀ ::/ #share .Facebook... https://www.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool .YouTube... https://www.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w .Telegram... https://t.me/medihanaelem http://tiktok.com/@finotehiwot www.finotehiwotsundayschool.com #Share #like

የማኀሌተ ጽጌ ትርጓሜ እንዘ ተሐቀፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕይ ፤ አመ ቤተ መቅደስ ጌሥኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፡፡ ንዒ ርግብየ ትናዝዘኒ እምላህ ፤ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ ወሚካ
+2
የማኀሌተ ጽጌ ትርጓሜ እንዘ ተሐቀፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕይ ፤ አመ ቤተ መቅደስ ጌሥኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፡፡ ንዒ ርግብየ ትናዝዘኒ እምላህ ፤ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ ወሚካኤል ከሚኪ ርኀሩኀ፡፡ #ትርጉም ጌታ ከወፎች ሁሉ በመረጣት ርግብ የማኀሌተ ጽጌ ትርጓሜ እንዘ ተሐቀፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ፀዓዳ ወቀይሕይ ፤ አመ ቤተ መቅደስ ጌሥኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ፡፡ ንዒ ርግብየ ትናዝዘኒ እምላህ ፤ ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ ወሚካኤል ከሚኪ ርኀሩኀ፡፡ ትርጓሜ ፌስቡክ ገጻችን ላይ ያግኙ https://www.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool/posts/3020737471577664