ch
Feedback
Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

前往频道在 Telegram

የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

显示更多

📈 Telegram 频道 Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት 的分析概览

频道 Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት (@finotehiwott) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 370 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 619,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 192

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 370 名订阅者。

根据 23 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -30,过去 24 小时变化为 3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 22.86%。内容发布后 24 小时内通常能获得 7.98% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 514 次浏览,首日通常累积 1 226 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

凭借高频更新(最新数据采集于 24 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

15 370
订阅者
+324 小时
+337
-3030
帖子存档
✞ #እሑድ፤ #ዳግም ትንሣኤ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሦስተኛ ጊዜ ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡ ‹‹ይትነሣእ እግዚአብሔር ወይዘረው ፀሩ ወይጕየዩ ጸላዕቱ እምቅድመ ገጽ ከመ የሐልቅ ጢስ ከማሁ የሐልቁ ›› መዝ ፷፯፥፩ እንኳን ለበዓለ ዳግም ትንሣኤ እና #ሚያዝያ_23_በዓለ_ክላሌሁ_ለሊቀ_ሰማዕታት_ቅዱስ_ጊዮርጊስ በሰላም አደረሳቹህ  #ሥርዓተ_ማኀሌቱን ሰሙነ ፋሲካ  ስለሆን  እንደ #የደብሩ_ይትባህል እያጣቀሳቹህ እንድጠጠቀሙ የበዓለ #ትንሣኤን እና #የቅዱስ_ጊዮርጊስን  ሥርዓተ ማኀሌት እነሆ ብለናን፡፡  #እስከ_ዳግም_ትንሣዔ_ድረስ_መልክ_አይደረስም!  https://t.me/medihanaelem/6274 #ሊቀ_ሰማዕታት_ቅዱስ_ጊዮርጊስ፡፡ ※እናቱ ቴዎብስታ ስትባል አባቱ  እንጣስዮስ ይባላል፡፡ አባቱ ባረፈ ጊዜ መስፋን ነበርና የእርሱን ሹመትን ሊቀበል  ወደ ንጉሥ ዱድያኖስ ሄደ፤ ሰዎችን ጣዖት አቁም በግድ እንደሚየስመልክ ባየ ጊዜ ፤ ባሮቹን ነጻ አውጥቶ ገንዘቡንም ለምስኪኖችና ለድኀች ሰጠ ንጉሡም ከእርሱ ጋር እንዲተባብር ቢያባብለው እና ቃል ኪዳን ቢገባለት ቅዱስ ጊየርጊስ አልተቀበለውም ፡፡ ※ለመስማት የሚያስጨንቅ መከራን እና ስቃይን አደረሰበት ጌታችን  ግን መልሶ ያጸናዋል ቊስሉንም ያድንለት ነበር ፡፡ ※ጌታችን ለቅዱስ ጊየርጊስ 3 ጊዜ  እንደሚሞት እርሱም እንደሚያስነሳው በአራተኛውም የምስክርነት አክሊልን እንደሚቀበል ነገረው ፤ ስሙ በዓለም ሁሉ የተገለጠ ይሆን ዘንድ በተጋድሎና መከራ በመቀበልም ጽኑዕ በሆነ ሥቃይም ሰባት ዓመት እንደሚኖር መላእክትም እንደሚያገለግሉት ነገርው  ፤ ቃል ኪዳንንም ሰጠው ፡፡ ※ ንጉሡ አትናስዮስ በሚባል ታላቅ ሥረየኛ መርዘ አስበጥብጦ እና ክፉ አስማትን አስርቶ ቢሰጠው ቅዱስ ጊያርጊስን ምንም ሳያገኝው ቀረ ፤ ሥርየኛውም ይህን አይቶ በኢየሱስ ክርስቶስ አሞኖ ሰማዕትነትን ተቀብሎ ሞቷል፡፡ከእርሱም ጋር #ሠላሳ ሺህ የሚሆኑ ሰዎች አብረው የሕይወት አክሊልን ተቀብለው በሰማዕትነትን ዐረፈዋል፡፡ ※ በሰባ ነገሥታት ፊት በቆመ ጊዜ የተቀመጡባቸውን የእንጨት ወንበሮች እንዲአብቡና እንዲበቅሉ  አድርግ ቢሉት በጾሎቱ አድርጎ አሳያችው ይህንንም አይተው እጅግ ብዙ አህዛብ በአምላካችን አምነዋል፡፡ ※ ብዙ መከራንም አደረሱበት በጐድጓዳ በረት ምጣድ ውስጥ አኑርው አበሰሉት ፤ እቃ ጥለው አሳርረው ሥጋውንና ዐጥንቱን ፈጭተው አመድ አድረገው በተኑት ፡፡ ጌታችንም ነፍሱን ከሥጋው መልሶ ዳግም አስነሳው ወደ እነርሱም ተመልሶ በጌታችን ስም ሰበካቸው ይህንንም አይተው ቁጥር የሌላቸው አሕዛብ በጌታችን አምነው ሰማዕታት ሆኑ፡፡ ※ ነገሥታቱም ሙታኖችን ብታስነሳ በአምላክህ እናምናለን አሉ ፤በጸሎቱ ሙታኖችም አስነሳላቸው በጌታቸንም ስም አምነው በእርሱ ስም አስተማሩ ጥምቀትንም ተቀበሉ ፡፡የቀሩት ነገሥታት ግን ሰይጣናትን  ነው ያሳየኸን ብለው ተከራከሩ ፡፡ ※ ከአንዲት እምበለት ቤት ተቀምጦ ምግብ ልትፈልግለት ሄዳ በተመለሰች ጊዜ ቤቷ ላይ ተአምር አየች ፤ የክርስቲያኖች አምላክ በሰው ተመስሎ እኔ ጋር መጣ ብትል ቅዱስ ጊየርጊስም  #_እኔ_አምላክ_አይደለሁም_የአምላክ_ባርያ_ነኝ እነጂ አላት፡፡ የአምላክ አገልጋይ ከሆንክ ቸርነትህ እንድትደርሰኝ እለምናለሁ አለችው ልጇንም በመስቀል ምልክት አማትቦበት ከዕውርነት አድኖታል ፡ ※ ንጉሡም ተአምር ማድረጉን በሰማ ጊዜ በመንኰራኵርም ፈጨው ከከተማ ውጪ ወስደው ጣሉት ከሞትም ተነሣ ተመለሶም ወደ ነገሥታቱ ሄደ ፡፡ንጉሡም አድንቆ ይለምንው ጀመር በመንግሥቱ ላይ ሁለተኛ ያደርገው  ዘንድ ቃል ገባለት ቅዱስ ጊዮርጊስ እየዘበት ነገ ጠዋት ለአማልክቶች እሰዋለሁ ብሎት አደረ ፡፡ በሚጸልይበትም ጊዜ የንጉሡ ሚስት ሰምታ ጠየቀችው እርሱም ስለ ጌታችን አስተምራት አመነች  ፡፡ በማግሥቱም ንጉሡ ሰውን ሰብስቦ እንደሚጠብቀውና እውነት መስሎ በታያት  ጊዜ አዘነች ፡፡እርሱም ልጅሽን በምድር ላይ አኑሪው አላት ከዚያም ወደ አጵሎን (ጣዖቱ) ሂድ ወደ እኔም እንዲመጣ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እዘዘው አለው ፡፡ ልጁም ድኖ ቅዱሱ እንዳለው ሄዶ  አዘዘው ፡፡ በጣዖቱም የነበረው እርኩስ መንፈስ  ወጥቶ እኔ ሰውን የማስት እንጅ አምላክ አይደለሁም አለው ፡፡  ቅዱስ ጊዮርጊስም ምድር ትውጠው ዘንድ አዘዛት ወዲያውኑ ዋጠችው ጣዖቱንም ከአገልጋዮቻቸው ጋር አጠፋቸውን ንጉሡም ከወገኖቹ ጋር አፈረ፡፡ ※ ንጉሡም ሚስቱ በጌታችን እንዳመነች ባወቀ ጊዜ በመጋዝ አሰነጠቃት የሰማዕትነት አክሊልንም ተቀበለች፡፡ ※ ነገሥታቱ ኀፍረት እንዳይጨመርባቸው ለንጉሡ በሰይፋ እንቁረጠው ብለው ጻፉለት እርሱም አዘዘ ፡፡ ድል አድራጊው ጊዮርጊስም   ከሰማይ እሳት ወርዶ ሰባውን ነገሥታት ያቃጥላቸው ዘንድ መከራውም ከክርስቲያን ወገኖች ጸጥ ይል ዘንድ ለመነ ፤ አሣቱም መጥቶ ወዲያውኑ አጠፋቸው፡፡ ※ጌታችን ተገልጾለት እጅግ ብዙ ቃል ኪዳንን ሰጠው ፤ መታሰቢያህን የሚያደርግ  ኃጢያቱን እደመስሳለሁ በመከራ ውስጥም ያለ በባሕርም ሆነ በየብስ በደዌም ሆነ በሕማም ያለ በስምህ የሚለምነኘን እኔ ፈጥኜ ከመከራው አድነዋለው ይህንንም ጌታችን ተናግሮ በክብር ወደ ሰማይ ወጣ፡፡ ※ በስተ መጨረሻም ራሱን ዘንበል አድርጎ በሰይፍ ቆረጡት በመንግሥተ ሰማያትም አክሊላትን ተቀበለ ፡፡ አገልጋዮቹም የቀረውን ሥጋውን ወስደው በልብስ ጠቀልልው ወደ ሀገሩ ልዳ ወሰዱት ፡፡ ቤተ ክርስቲያንንም ሰርተው በውስጥዋ አኖሩት ከእርሱም ቊጥር የሌላቸው ብዙዎዋች ተአምራቶች ተገለጡ፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃ አይለየን ——— #ኮከበ ክብር፥ *ሊቀ ሰማዕታት፥ *መክብበ ሰማዕታት፥ *የፋርስና የቤሩት ኮከብ፥ *የልዳ ፀሐይ፥ *የኢትዮጵያ ገበዝ፥ *ባለ ፀዓዳ ፈረስ፥ *፸ ነገሥታትን ድል ያደረገ፥ *በሕይወቱ ክርስትናን ያስፋፋ፥ በዕረፍቱ ክርስቶስን የሰበከ፥ ከዕረፍቱ በኋላ ዛሬን ጨምሮ ፈጥኖ የሚራዳ፥ *፫ት ጊዜ ሞቶ ፫ት ጊዜ የተነሣ፥ *፯ት አክሊላትን የተቀናጀ፤ *እመቤታችንን በጣም ስለሚወድ ስሙ ከስሟ፥ ዝክሩ ከዝክሯ፥ ፍልሰቱ ከፍልሰቷ ጋር የተባበረ እንዲኾን ያደረገችለት፤ #ኀያል መስተጋድል ኀያል ኮከበ ክብር፤ ኀያል ገባሬ ተአምር፤ ጊዮርጊስ ቅዱስ ለእግዚአብሔር፡፡ #በእንተ ጊዮርጊስ ፍቁርከ (ሰማዕትከ፥ ምዕመንከ)፤ ምህላነ ስማዕ በዕዝንከ፡፡ /በቀጨኔ ደ.ሰላም መድኀኔዓለምና ደ.ት.ቅ.ገብርኤል ቤ.ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ፤    ትምሕርት ዋና ክፍል ፥ ንዑስ ክፍል /ሕትመት እና ሚዲያ/  የተዘጋጀ ::    #share Contact: https://t.me/finotehiwot1927 .Facebook... https://www.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool .Telegram...  https://t.me/medihanaelem http://tiktok.com/@finotehiwot      www.finotehiwotsundayschool.com  YouTube    https://www.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w Telegram (https://t.me/finotehiwot1927) ——

✞  የሰሙነ ፋሲካ የመዠመርያው #ዐርብ፤ #ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- በክርስቶስ ደም ተዋጅታ በተመሠረተችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ታላቅ መታሰቢያ በመሆኗ በሰሙነ ፋሲካው ያለችው ዐርብ «ቤተ ክርስቲያን» ተብላ ትጠራለች፡፡ ማቴ. 26 ÷ 26-29 የሐ. ሥራ. 20-28 በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡ ፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ፤    .YouTube... https://www.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w, .      www.finotehiwotsundayschool.com