ch
Feedback
Grade 6 St.John Baptist De La Salle Catholic School

Grade 6 St.John Baptist De La Salle Catholic School

前往频道在 Telegram
333
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-230 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
四月 '25
四月 '25
+98
在0个频道中
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '240
在0个频道中
Get PRO
十一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十月 '240
在0个频道中
Get PRO
九月 '240
在0个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在1个频道中
Get PRO
三月 '240
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+240
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
23 四月0
22 四月0
21 四月0
20 四月0
19 四月0
18 四月0
17 四月0
16 四月0
15 四月0
14 四月0
13 四月+1
12 四月0
11 四月0
10 四月+1
频道帖子
+2
English Grade 5 Sudents TextBook Bini Design.pdf31.05 MB

2
+2
worksheet seven.pdf
251
3
G_6 PRACTICAL EXERCICES.docx
434
4
+5
worksheet one.pdf
501
5
+4
VOCABULARY UNIT 5.pdf
546
6
+2
Grade - 6 Maths Work Sheet (Grade 6 Unit 1 - 3).pdf
535
7
ለተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊወች በሙሉ:- እንኳን ለ 2017 ዓ.ም የት/ት ዘመን አደረሳችሁ እያልን የት/ት አጀማመርን በተመለከተ እንደሚከተለው መሆኑን እናሳውቃለን:: 1. ሰኞ መስከረም 06/2017 ዓ.ም የመምህራን ስብሰባ(የባለፈው ዓመት የስራ ሪፖርት የሚቀርብበት ቀን)፣ 2.ማክሰኞ መስከረም 07/2017 ዓ.ም የመምህራን የዝግጅት፣ የእርስ በእርስ የምክክር እና አስተያየት የመሰጣጫ ቀን እና 3. ረቡዕ መስከረም 08/2017 ዓ.ም የግማሽ ቀን ት/ት ይጀመራል:: የቅ/ዮሀንስ ት/ቤት
1 645
8
Sport Grade 6.pdf
852
9
moral grade 6 .pdf
1 054
10
+3
Science Grade 6 Student Textbook.pdf
951
11
Revised _አስቸኳይ ማስተካከያ_ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፦ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መርሀ_ግብር መሠረት ትምህርት የሚጀምረው ረቡዕ መስከረም 09/01/2016  ዓ.ም ለግማሽ ቀን ማለትም እስከ 7:00 ስዓት መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን። ማሳሰቢያ: ሁሉም ወላጅ ልጁን 7:00 ስዓት  ላይ መጥቶ የመውሠድ ግደታ አለበት።                      @St.John School
1 148
12
Revised _አስቸኳይ ማስተካከያ_ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፦ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መርሀ_ግብር መሠረት ትምህርት የሚጀምረው ሰኞ መስከረም 09/01/2016  ዓ.ም ለግማሽ ቀን ማለትም እስከ 7:00 ስዓት መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን። ማሳሰቢያ: ሁሉም ወላጅ ልጁን 7:00 ስዓት  ላይ መጥቶ የመውሠድ ግደታ አለበት።                      @St.John School
1 020
13
ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፦ እንኳን ለአድስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ እያልን የ 2016 ዓ.ም ትምህርት የሚጀምረው ሰኞ መስከረም 07/01/2016 ዓ.ም ለግማሽ ቀን ማለትም እስከ 7:00 ስዓት መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን። ማሳሰቢያ: ሁሉም ወላጅ ልጁን 7:00 ስዓት ላይ መጥቶ የመውሠድ ግደታ አለበት። @St.John School
737
14
+1
moral grade 6 .pdf
975
15
https://t.me/stjohngrade6
1 071
16
ለነባር ተማሪዎች በሙሉ:_ ሪፖርት ካርድ ያልወሰዳችሁ ፀሐፊ ቢሮ በመምጣት እንድትወስዱ በጥብቅ እናሳስባለን።                                     ት/ቤቱ
1 305
17
አስቸኳይ=ለነባር ተማሪዎች በሙሉ: ምዝገባ የመጨረሻው ቀን ነገ ዓርብ ሀምሌ 21/2015 ዓ.ም ስለሆነ መመዝገባችሁን እንዳትረሱ ለማለት ነው።
1 115
18
ለነባር ተማሪዎች በሙሉ:_ የ 2016 ዓ.ም ምዝገባን በተመለከተ ማክሰኞ(ሀምሌ 18/2015 ዓ.ም) ምዝገባ ስለሚጀመር ሪፖርት ካርድ እየያዛችሁ በመምጣት እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን። ማስታወሻ: በመብራት ምክንያት ሀምሌ 17/2015 ዓ.ም ምዝገባ ባለመጀመራችን ይቅርታ እንጠይቃለን።                                     ት/ቤቱ
839
19
ለነባር ተማሪዎች በሙሉ:_ የ 2016 ዓ.ም ምዝገባን በተመለከተ ሰኞ(ሀምሌ 17/2015 ዓ.ም) ማስታወቂያ ስለሚለጠፍ መጥታችሁ በማየት በሚሰጠው የጊዜ ገደብ ዉስጥ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:_ 1. ማስታወቂያ ሳያነብ እና ያልተጠቀሠውን የገንዘብ መጠን ወደ ት/ቤቱ አካውንት አውቀውም ይሁን ሳያውቁ ከት/ቤቱ አስተዳደር ፍቃድ ውጭ ወደ ት/ቤቱ አካውንት ገቢ የሚሆንን ገንዘብ የማይመልስና ተጠያቂ የማይሆን መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። 2. ባንክ የተከፈለበትን እና ተማሪው ከክፍል ወደ ክፍል የተዘዋወረበትን ሪፖርት ካረድ በሚጠቀሰዉ ቀን ያላመጣ ተመዝጋቢ እንዳልተመዘገበ ይቆጠራል። 3.በሚጠቀሰው ቀን በማይመዘገቡ ተማሪዎች ቦታ ት/ቤቱ አድስ ተማሪዎችን ይተካል። 4. ማስታወቂያ አላየሁም ወይንም አልሰማሁም ብሎ ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣን ተመዝጋቢን ት/ቤቱ እንደማያስተናግድ በጥብቅ እናሳስባለን። ት/ቤቱ
912
20
ማስታወሻ ካርድ ነገ ሰኔ 29/2015 ዓ.ም ከ 2:30 እስከ 4:00 ይሠጣል።
931