የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 253 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 231,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 076 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 253 名订阅者。
根据 05 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 723,过去 24 小时变化为 78,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.62%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 426 次浏览,首日通常累积 335 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 06 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 253
订阅者
+7824 小时
+2217 天
+72330 天
帖子存档
16 234
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
16 234
በግምት ከሌሊቱ 8 ሰአት ገደማ ነው ሶስት ጓደኛማቾች እንደ ለመደባቸው ቅዳሜን ወጥተው ክለብ ለክለብ እየተዝናኑ ሰአታትን አስቆጥረዋል እንደ አጋጣሚ ሆኖ እጃቸው ላይ ያለውን ብር የትራንስፖርት እንኳን ሳያስከሩ መጨረሳቸውን ያስተዋሉት ከረፈደ ነበር ያው የሁልጊዜ ቤታችን ስለሆነ ዱቤ ይሠጡናል ብለው አስተናጋጁን ይጠሩትና የተፈጠረውን ያስረዱታል እንደ አጋጣሚ ሆኖ ሞባይል ባንኪንግ የማይጠቀሙበትን ተቀያሪ ስልካቸውን እንደያዙና እጃቸው ላይ በዚህ ሰአት ምንም ብር እንደሌላቸው ይነግሩታል እሱም ወደ ማናጀሩ መሄድ ሲጀምር.....see more
16 234
Repost from N/a
ኢኦቲሲ ቲቪ በአዲስ አቀራረብ በተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ፕሮግራሞች መዝሙር ፣ ስብከት ፣ ወቅታዊ ዜና ፣ እንዲሁም በሌሎች ፕሮግራሞች በ ቴሌግራም መቷል ሊንክ ለማግኘት ከስር ያሉትን ይጠቀሙ 👇👇👇
16 234
📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ ተቸግረው ያውቃሉ።
የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷
https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
16 234
በግምት ከሌሊቱ 8 ሰአት ገደማ ነው ሶስት ጓደኛማቾች እንደ ለመደባቸው ቅዳሜን ወጥተው ክለብ ለክለብ እየተዝናኑ ሰአታትን አስቆጥረዋል እንደ አጋጣሚ ሆኖ እጃቸው ላይ ያለውን ብር የትራንስፖርት እንኳን ሳያስከሩ መጨረሳቸውን ያስተዋሉት ከረፈደ ነበር ያው የሁልጊዜ ቤታችን ስለሆነ ዱቤ ይሠጡናል ብለው አስተናጋጁን ይጠሩትና የተፈጠረውን ያስረዱታል እንደ አጋጣሚ ሆኖ ሞባይል ባንኪንግ የማይጠቀሙበትን ተቀያሪ ስልካቸውን እንደያዙና እጃቸው ላይ በዚህ ሰአት ምንም ብር እንደሌላቸው ይነግሩታል እሱም ወደ ማናጀሩ መሄድ ሲጀምር.....see more
16 234
እንቅፋቱ ለአረማመዳችን መስተካከል የመጣ እንጂ ጣትን ከ እግር ለመበጠስ አልመጣም! ስታማርር አትዋል ፤ እግርህንም ከፍ አርገህ እርገጥበት እንጂ እየጎተትክ አታዝግም!!!
16 234
አንዴ ብቻ ይድላኝ
አንዴ ብቻ ልረፍ
አንዴ ብቻ ልኑር
አንዴ ብቻ ልትረፍ
ፋታ ብቻ ላግኝ እንደምፈልገው
እንዴት እንደማለቅስ እኔ ነኝ የማውቀው ።
By Habtamu Hadera
16 234
South Africa Dursa ውስጥ ባለ ባህል መሰረት እንስቶች ከባሎቻቸው ጋር መመገብ አይፈቀድላቸውም ይልቁኑ ሲያቀርቡም ሆነ በልቶ እስኪጨርስ ድረስ ተንበርክከው ይጠብቁታል
አጋጣሚ ሆኖ ምግቡ እየሰራች ባለቤቷ ከገባ ተንበርክካ መስራት ትጀምራለች ይሄ ሁሉ ለወንድ ልጅ ያላቸውን ክብር ለማሳየት ነው
16 234
🔵 በ2008 አንድ ማንነቱ የማይታወቅ ሰው በሲያትል ለመንገድ ጥገና ስራ ሰራተኞችን እፈልጋለሁ ሲል ማስታወቂያ ለጥፎ ነበር ።በሰአት 28.5 ዶላር እየከፈለ ።
🔵 ፍላጎታቸውን የገለፁ ሰዎች ማክሰኞ ጠዋት 11 ሰአት ላይ አሜሪካ ባንክ ፊት ለፊት ቢጫ ቪስት አድርገው መምጣት እንዳለባቸው ኢሜል ደርሷቸዋል።
በተመሳሳይ ቀና ሰአት አንድ አይነት ዩኒፎርም የለበሰ ሰው ባንክ ላይ ጥቃት ፈፀመ ።ዘርፎ ሸሸ ከዛ አንድ አይነት ዩኒፎርም ከለበሱት መሀል ተቀላቀለ።
የቅጥር ማስታወቂያው 1.3 ሚልዮን ዶላር በሰረቀው ሌባ የታቀደ ነበር።
16 234
✔️ ኮስታራው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች እና ታላላቅ ሰዎች ጋር ለመገናኘት ሲያስብ የሚከውነው ድርጊት አለ እሱም ማርፈድ ነው።
በዚህም አመሉ የእንግሊዟን ንግስት የካቶሊካውያኑን ጳጳስ የቀድሞ ሞውን የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን የጀርመኗን መራሂተ መንግስት አንጄላ ሜሪክልን ጨምሮ ሌሎችንም መሪዎች ለሰአታት እንዲጠብቁቁት አድርጓል።
ምክንያቱ ባይታወቅም ሰውዬው ሰላይ በመሆኑና በተባለበት ሰአት ሄዶ እራሱን ለአደጋ ማጋለጥ ስለማይፈልግ ነው የሚሉም አሉ።
✔️ የፑቲን ሀገር ራሺያ በጣም ሰፊ ከመሆኗ የተነሳ አስራ አንድ (11) አይነት የሰአት አቆጣጠር ያላት ብቸኛ ሀገር ነች።
16 234
❔ይህን ያውቁ ኖሯል❔
✔️አንዱ ሰውዬ ሰውነቱ ላይ Netflix ብሎ ተነቅሶ ትዊተር ላይ ከለቀቀው ቡሃላ የNetflix ድርጅት የ3 አመት ነፃ አገልግሎት ሰጠው
16 234
ከአንዳንድ ሰው ጋር ወዳጅነት መመስረት ማለት ልክ ቀንበር እንደመሸከም ያህል ነው! ጉዳቱን ምታውቀው ቀንበሩን ጥለህ ነጻነት እንደስትንፋስ ሆኖ ያገኘኸው እለት ነው።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
