ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 234 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 245 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 081 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 234 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 06 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 625، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -24، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.69‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.08‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 437 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 337 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 11.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 07 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 234
المشتركون
-2424 ساعات
+2177 أيام
+62530 أيام
أرشيف المشاركات
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Repost from N/a
ኢኦቲሲ ቲቪ በአዲስ አቀራረብ በተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ፕሮግራሞች መዝሙር ፣ ስብከት ፣ ወቅታዊ ዜና ፣ እንዲሁም በሌሎች ፕሮግራሞች በ ቴሌግራም መቷል ሊንክ ለማግኘት ከስር ያሉትን ይጠቀሙ 👇👇👇
ኢኦቲሲ ቲቪ በአዲስ አቀራረብ በተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ፕሮግራሞች መዝሙር ፣ ስብከት ፣ ወቅታዊ ዜና ፣ እንዲሁም በሌሎች ፕሮግራሞች በ ቴሌግራም መቷል ሊንክ ለማግኘት ከስር ያሉትን ይጠቀሙ 👇👇👇

የቲኛዉን ቻናል ማግኘት ይፈልጋሉ ❓
የቲኛዉን ቻናል ማግኘት ይፈልጋሉ ❓

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

💁‍♂️ ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

ቤተሰቦቼ አላቹ?😊

እንቅፋቱ ለአረማመዳችን መስተካከል የመጣ እንጂ ጣትን ከ እግር ለመበጠስ አልመጣም! ስታማርር አትዋል ፤ እግርህንም ከፍ አርገህ እርገጥበት እንጂ እየጎተትክ አታዝግም!!!

ልትድን ስትል ቁስልህን ይበላሃል ያኔ ግን አትነካካው!

እኔ ማለት ብለህ አታስረዳ የሚወድህ ከነጉድለትህ ይወድሀል የሚጠላህ ደግሞ ከነ ሙሉ ማንነትህ ይጠላሀል

አንዴ ብቻ ይድላኝ አንዴ ብቻ ልረፍ አንዴ ብቻ ልኑር አንዴ ብቻ ልትረፍ ፋታ ብቻ ላግኝ እንደምፈልገው እንዴት እንደማለቅስ እኔ ነኝ የማውቀው ። By Habtamu Hadera

⭐በስዊድን ባህል መሰረት ለሴቷ የሚደረገው የሰርግ ቀለበት 3 ሲሆን አንዱ የእጮኝነት,አንዱ, የሚስትነት እና አንዱ የእናትነት ናቸው።
በስዊድን ባህል መሰረት ለሴቷ የሚደረገው የሰርግ ቀለበት 3 ሲሆን አንዱ የእጮኝነት,አንዱ, የሚስትነት እና አንዱ የእናትነት ናቸው።

South Africa Dursa ውስጥ ባለ ባህል መሰረት እንስቶች ከባሎቻቸው ጋር መመገብ አይፈቀድላቸውም ይልቁኑ ሲያቀርቡም ሆነ በልቶ እስኪጨርስ ድረስ ተንበርክከው ይጠብቁታል አጋጣሚ ሆኖ ምግቡ እየ
South Africa Dursa ውስጥ ባለ ባህል መሰረት እንስቶች ከባሎቻቸው ጋር መመገብ አይፈቀድላቸውም ይልቁኑ ሲያቀርቡም ሆነ በልቶ እስኪጨርስ ድረስ ተንበርክከው ይጠብቁታል አጋጣሚ ሆኖ ምግቡ እየሰራች ባለቤቷ ከገባ ተንበርክካ መስራት ትጀምራለች ይሄ ሁሉ ለወንድ ልጅ ያላቸውን ክብር ለማሳየት ነው

🔵 በ2008 አንድ ማንነቱ የማይታወቅ ሰው በሲያትል ለመንገድ ጥገና ስራ ሰራተኞችን እፈልጋለሁ ሲል ማስታወቂያ ለጥፎ ነበር ።በሰአት 28.5 ዶላር እየከፈለ ። 🔵 ፍላጎታቸውን የገለፁ ሰዎች ማክሰ
🔵 በ2008 አንድ ማንነቱ የማይታወቅ ሰው በሲያትል ለመንገድ ጥገና ስራ ሰራተኞችን እፈልጋለሁ ሲል ማስታወቂያ ለጥፎ ነበር ።በሰአት 28.5 ዶላር እየከፈለ ። 🔵 ፍላጎታቸውን የገለፁ ሰዎች ማክሰኞ ጠዋት 11 ሰአት ላይ አሜሪካ ባንክ ፊት ለፊት ቢጫ ቪስት አድርገው መምጣት እንዳለባቸው ኢሜል ደርሷቸዋል። በተመሳሳይ ቀና ሰአት አንድ አይነት ዩኒፎርም የለበሰ ሰው ባንክ ላይ ጥቃት ፈፀመ ።ዘርፎ ሸሸ ከዛ አንድ አይነት ዩኒፎርም ከለበሱት መሀል ተቀላቀለ። የቅጥር ማስታወቂያው 1.3 ሚልዮን ዶላር በሰረቀው ሌባ የታቀደ ነበር።

✔️ ኮስታራው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች እና ታላላቅ ሰዎች ጋር ለመገናኘት ሲያስብ የሚከውነው ድርጊት አለ እሱም ማርፈድ ነው። በዚህም አመሉ የእንግሊዟን ንግስት የካቶሊካው
✔️ ኮስታራው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች እና ታላላቅ ሰዎች ጋር ለመገናኘት ሲያስብ የሚከውነው ድርጊት አለ  እሱም ማርፈድ ነው። በዚህም አመሉ የእንግሊዟን ንግስት የካቶሊካውያኑን ጳጳስ የቀድሞ ሞውን የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን የጀርመኗን መራሂተ መንግስት አንጄላ ሜሪክልን ጨምሮ ሌሎችንም መሪዎች ለሰአታት እንዲጠብቁቁት አድርጓል። ምክንያቱ ባይታወቅም ሰውዬው ሰላይ በመሆኑና በተባለበት ሰአት ሄዶ እራሱን ለአደጋ ማጋለጥ ስለማይፈልግ ነው የሚሉም አሉ። ✔️ የፑቲን ሀገር ራሺያ በጣም ሰፊ ከመሆኗ የተነሳ አስራ አንድ (11) አይነት የሰአት አቆጣጠር ያላት ብቸኛ ሀገር ነች።

❔ይህን ያውቁ ኖሯል❔ ✔️አንዱ ሰውዬ ሰውነቱ ላይ Netflix ብሎ ተነቅሶ ትዊተር ላይ ከለቀቀው ቡሃላ የNetflix ድርጅት የ3 አመት ነፃ አገልግሎት ሰጠው
❔ይህን ያውቁ ኖሯል❔ ✔️አንዱ ሰውዬ ሰውነቱ ላይ Netflix ብሎ ተነቅሶ ትዊተር ላይ ከለቀቀው ቡሃላ የNetflix ድርጅት የ3 አመት ነፃ አገልግሎት ሰጠው

ከአንዳንድ ሰው ጋር ወዳጅነት መመስረት ማለት ልክ ቀንበር እንደመሸከም ያህል ነው! ጉዳቱን ምታውቀው ቀንበሩን ጥለህ ነጻነት እንደስትንፋስ ሆኖ ያገኘኸው እለት ነው።

፡ ... አንዳንድ ሰው ... መንገድ ሲያሳይ አያውቀውም እሱው ለእሱ ስህተቱን ለምን ብሎ ያልጠየቀ አብሮ ሆኖ መጥፋቱ ነው እየካደ ሀቅ እውነቱን ✍Mekdi @amen1995