ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 253 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 231,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 076

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 253 名订阅者。

根据 05 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 723,过去 24 小时变化为 78,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.62%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.06% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 426 次浏览,首日通常累积 335 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 06 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 253
订阅者
+7824 小时
+2217
+72330
帖子存档
፡ እፍታ ሚገታው፡ እሳት በተነሳ፤ ቸልታ ተማግዶ፡ እኛን በ'ላንሳ! ፡ የከሰምን ጊዜ፡ አመድ ሆነን ስንቀር፣ ወዳጅ ተነሳሳ፡ ንፋስ ላይ ፡ ለመቅብር! እፍታ ላይ ግታው! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ ኖሮት ሳለ እንዳጣ ሰው ሞልቶ ሳለ እንደጎደለ ወዳጅ ከቦት እንደሌለው ሙሉ አሱነቱን በደለ ሂድ ብሎ ሲሸኝ ወዳጁን ከጎኑ መሆኑን ሲያጣው ለምን ሄድክ በሚያሰኝ ቁጭት መኖር ነው ባዶነት እጣው ✍Mekdi @amen1995

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

የቲኛዉን ቻናል ማግኘት ይፈልጋሉ ❓
የቲኛዉን ቻናል ማግኘት ይፈልጋሉ ❓

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፍል የሚያሸልም መንፈሳዊ ጥያቄ! እንደ ቤተክርትያን አስተምህሮ ዓለም ከተፈጠረች ስንት ዓመት ተቆጥሯል ?

💁‍♂️ ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

ያወራ በሚታመንበት ሀገር ዝምታ ከባድ ወንጀል ነው።

፡ ምናለ ቀን መጥፊያ ባይሆን መኖርን ለናፈቀ ሰው ከብዙ መልካምነቱ የአንድ 'ለት ጥፋቱ ገኖ ህመሙን ባያስታውሰው ምናለ?! ✍Mekdi @amen1995

ለሰዎች ደጋግመህ ጉድለቱን ምትነግረው ከሆነ ጉድለቱን መስማት ይላመድና ተገቢ ጉዳይ እንደሆነ ነገር ሁሌ ያደርገዋል ! ልክ እንደ ስም ነው ሰዎች ደጋግመው ሲጠሩንና ናችሁ ስላሉን ስማችንን እንደተቀበልነው!!!

መልካም ሳትሆን ስለ መልካምነትህ እንዴት እንዲወራልህ ትፈልጋለህ? ገንዘብ ሳይኖርህ ለማበደር እንደመሞከር ነው!!!

መልካም ሳትሆን ስለ መልካምነትህ እንዴት እንዲወራ ትፈልጋለህ

መጥፎ ወዳጅ የቱ መሰለህ ጠላትህ እሱ ነው የተባለው ሰውዬ ሳይሆን ሰውየውን ጠላት ነው ብሎ የጠቆመህ ሰው ነው ጠላትህ! ልክ እንደኔ ማለት ነው።

አንዱ ከ አንዱ ካልተሻለ ምንድነው ጥቅሙ ምርጫ መኖሩ? ሳፋሪ ከ ቴሌ ካልተሻለ እንደማለት ነው!

አቅም ባለህ ሰዓት የቀረቡህን ሳይሆን ዜሮ በነበርክ ሰዓት አብረውህ የነበሩትን ለ ሕይወትህ አስቀምጥ! ምክንያቱም አንተን ሚመጥኑህ እነርሱ ናቸው ከዛ ውጪ ሌላው ገንዘብህ እንዳስገኘልህ አስብ!!!