ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 269 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 242,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 083

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 269 名订阅者。

根据 08 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 677,过去 24 小时变化为 51,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.58%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 420 次浏览,首日通常累积 333 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 12

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 09 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 269
订阅者
+5124 小时
+1727
+67730
帖子存档
፡ Code 1 - Tsion አይ ሰው ከንቱ😣 ብሔር ሀይማኖትን ዘርን እየለየ ሀገርን ለመሸጥ ጥቅምን እያዋየ ታዲያ ይሄ ሰው ነው ወይስ የሰው ከንቱ ሀገርን አቃጥሎ ለመኖር ካለመ ከብር ብር ላይ መቀጠል ካሰበ እውነት ልንገራችሁ ይሄ ህልም ነው እውነት ላይሆንለት ከንቱ ልፋት ነው ለዚች ለጥቂቷ ለትንሻ እድሜ መከባበር እንጂ አይበጂም ጭካኔ አረተው ስማኝ አረተው ወገኔ በመጨካከን አይገኝም ወኔ🙏

ይህንን ያውቃሉ⁉️ ደቡብ ኮሪያ ሰዎች እና ፍቅረኛሞች አብረው ረጅም ጊዜ እንዲያሳልፉ በማሰብ ሰራተኞች በሳምንት አራት ቀን ብቻ እንዲሰሩ አደርጋለች .... አራቱን ቀን በስራ ያሳልፋሉ ቀሪዋን ሶስት ቀን ደሞ ሰዎች ከፍቅረኛቸው ፣ ከጎረቤታቸው እንዲሁም ከሚወዱት ጋር ጊ እንዲያሳልፉ አድርጋለች ❤️‍🩹

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ጎግል የተሰኘው ገፅ የሰዎችን ድምፅ ብቻ እየሰማ ምን አይነት በሽታ እንደያዛቸው የሚናገር አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ [ AI ] እየሰራ እንዳለ አሳወቀ ፤ ይህ AI ድምፅ በመስማት ብቻ ከ135 በላይ በሽታዎችን የሚናገር ሲሆን አያይዞም የመከላከያ እና የመዳን መንገዶቹንም ይነግረናል 😬 ይህ ገፅ ባሳወቀው መሰረት AI በተወሰነ መልኩ የሰውን ልጅን ስሜት ፣ ሀሳብ እና ያለበትን ሁኔታ የሚረዳበትን ሶፍትዌር አዘጋጅተው እንደጨረሱ ተገልጿል 😯 በAI ልንታከም ነው

ይህንን ያውቃሉ⁉️ በምድር ላይ ካሉ እንስሳቶች በሙሉ ወንዱ አንበሳ ሴቷን አንበሳ ይፈራታል ...

ይህንን ያውቃሉ⁉️ የሴቶች የወሲብ ፍላጎት ከወንዶች ፍላጎት በስምንት እጥፍ የተሻለ ነው .... ሴቶች ከወንዶች ጋር ሲነፃፀሩ የርሃብ ፍላጎት በሁለት እጥፍ ፣ አይናፋርነት በአራት እጥፍ ፣ ደፋርነት በስድስት እጥፍ እና የወሲብ ፍላጎታቸው በስምንት እጥፍ የተሻለ እንደሆነ ጥናቶች ያረጋግጣሉ

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በ6ተኛው ክፍለ ዘመን ሴቶች ብዙውን ጊዜ ቆዳቸው የገረጣ እንዳይሆን ለማድረግ እና ቆንጆ ለመሆን ሲሉ ራሳቸውን እያቆሰሉ እንደሚያደሙ ታሪክ ይናገራል በ21th ደሞ ሜካፕ !

በመክበርህ መክበርና መከበር ሚሻ በጽልመት ቀንህ መቼም አጠገብህ አታየውም! ግን የተሻለ ነገር ባገኘህ ሰዓት ዙሪያህን ቆሻሻ እንደሳበው ዝንብ አብዝቶ ይወርሃል።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለመውሊድ በዓል አደረሳችሁ፣ መልካም በዓል እንዲሆን ተመኘን!

አንዳንዴ ሰዎችን ለማግኘት ፍላጎታቸውን ስትቧጥጥ መኖር ጥፍርህን ጨርሰህ ጥፍር የለሽ እንደመሆን ነው። ያኔ እነርሱ ጥፍሩ ወደሰላ ሲሄዱ አንተ በሐዘን መብከንከን!!!

ለካ ሰውን እብድ የሚያሰኘው እብድ የሚያደርገውን ማድረጉ አይደለም ፤ እብድ የሚያደርገውን ሲያደርጉ በሌሎች መታየቱ ነው እንጂ። (እመት ውድነሽ በጣሙ)
ለካ ሰውን እብድ የሚያሰኘው እብድ የሚያደርገውን ማድረጉ አይደለም ፤ እብድ የሚያደርገውን ሲያደርጉ በሌሎች መታየቱ ነው እንጂ። (እመት ውድነሽ በጣሙ)

ጥለውኽና እርቀውህ ሚሔዱ ሰዎች ባንተ ምክንያት ራሳቸውን ጥፋተኛ አድርገው ከሚሔዱ ይልቅ አንተን ወቅሰውና ጥፋተኛ አድርገው ቢሔዱ ለመመለስ አብዝቶ ይቀላል!!!

፡ እግዜር ቅርብ ሳለ ....... እውነት ፍርዱ ሲታይ ሀቅ እንቅጩን ሲመርጥ እያንዷን ሳይሰብር ብርሀን ለወረደ ቦታው ተብሎ ኖሯል የብርሀን ደብር እግዜር ቅርብ ሳለ ....... ለትግል ቢያስፈራ 'ማይመች ቢመስል ኮሳሳ አካል ሊጥል ግዙፉን ጎልያድ ዳዊት አሳይቶናል ደልዳላ ቁመናው ምቹ እንደነበረ በወንጭፍ ታልሞ በአንድ ጠጠር ሲናድ እግዜር ቅርብ ሳለ ...... እንደ ጌትነቱ የፃዲቅን ፍሬ በህዝቡ ሲዘራ ፍቅርን ሲያስተምር ጭንቁን ሰው ከህመም ድሃን ከችግሩ ጨካኙን ከሀጥያት በደልን ሲያነፃ ሲያድንና ሲምር የአዳም የሞት እዳ በእለተ አርብ ቀን ሲሻር በመስቀሉ ሞቶ ያተረፈ ሰላም ነው ትንሳኤው ጌታ በጥቅሉ እግዜር ቅርብ ሳለ ...... ተፈጥሮ ውበቱ ሰው ቀለቡ ፍቅር መሬት ምርቷ ፍሬ የዘበት አይደለም ድል መሆን ታውቆት ነው የጀግና ፉካሬ ዘምቶ ቢደክም እንኳ ከግንባሩ ታቹን ላቡ እንደጉድ ቸፎ ጨውነቱን ቢያቁር ፀሀይና ግለት ዝናብና ብርዱ ወዙን አሟጦበት ቢከሳ ቢጠቁር በረገጣት መሬት ክብር እንዲቀለም ንድፍ ሀሳብ ለሳለ ..... እግዜር ቅርብ ሳለ ..... ቢዳፋ ቢያቀና ፍርዱ እስኪለይለት እስኪጠራ መልኩ አረ እናንተሆዬ ሀገር አይደለም ወይ ሰው የመሆን ልኩ ✍Mekdi @amen1995

፡ ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ ሊጀመር የነበረውን የግጥም ውድድር ለትንሽ ጊዜ አራዝመነዋል፡፡ ስለሆነም በዚህ ውድድር መሳተፍ የምትፈልጉ ግጥማችሁን እስከ ሀሙስ ከምሽቱ 3:00 ድረስ መላክ ትችላላችሁ፡፡👇 ••••••••••••••••••••••••••••••• @abu1219 @amen1995 •••••••••••••••••••••••••••••••• 👉ለአሸናፊዎችም የሽልማት ለውጥ ያደረግን መሆኑን እያሳሰብን ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል፡፡ 🎁1ኛ ለወጣ የ100 ብር ካርድ 🎁2ኛ ለወጣ የ50 ብር ካርድ 🎁3ኛ ለወጣ የ25 ብር ካርድ 👉ውድድሩ ማክሰኞ ከምሽቱ 2:00 ይጀመራል፡፡ https://t.me/+byFqLV5_ir4xZDE0 መልካም እድል🙏 ፡

፡ ሰላም ቤተሰቦች ዛሬ ሊጀመር የነበረውን የግጥም ውድድር ለትንሽ ጊዜ አራዝመነዋል፡፡ ስለሆነም በዚህ ውድድር መሳተፍ የምትፈልጉ ግጥማችሁን እስከ ሀሙስ ከምሽቱ 3:00 ድረስ መላክ ትችላላችሁ፡፡👇 ••••••••••••••••••••••••••••••• @abu1219 @amen1995 •••••••••••••••••••••••••••••••• 👉ለአሸናፊዎችም የሽልማት ለውጥ ያደረግን መሆኑን እያሳሰብን ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል፡፡ 🎁1ኛ ለወጣ የ100 ብር ካርድ 🎁2ኛ ለወጣ የ50 ብር ካርድ 🎁3ኛ ለወጣ የ25 ብር ካርድ 👉ውድድሩ ማክሰኞ ከምሽቱ 2:00 ይጀመራል፡፡ https://t.me/+byFqLV5_ir4xZDE0 መልካም እድል🙏 ፡

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

የጥበብ ማዕድ - Telegram 频道 @yetbebmead_ab 的统计与分析