የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 269 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 242,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 083 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 269 名订阅者。
根据 08 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 677,过去 24 小时变化为 51,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.58%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 420 次浏览,首日通常累积 333 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 12。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 09 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 269
订阅者
+5124 小时
+1727 天
+67730 天
帖子存档
16 269
፡
ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ለየት ባለ መልኩ የግጥም ውድድር ልናካሂድ ነው፡፡ሁላችሁም መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
👉መወዳደር የምትፈልጉ ግጥማችሁን ሀሙስ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ከምሽቱ 3:00 ድረስ መላክ ትችላላችሁ፡፡👇
••••••••••••••••••••••••••
@abu1219
@amen1995
••••••••••••••••••••••••••
👉ግጥማችሁ ከ10 ስንኝ ባይበልጥ ይመረጣል፡፡
👉50% ከ ዳኞች 50% Vote
🎁1ኛ ለወጣ የ50 ብር ካርድ
🎁2ኛ ለወጣ የ25 ብር ካርድ
🎁3ኛ ለወጣ የ15 ብር ካርድ
👉ግጥሙ የራሳችሁ መሆን እንዳለበት እያሳሰብን ውድድሩ አርብ ከምሽቱ 2:00 ተጀምሮ ሰኞ ከምሽቱ 3:00 ይጠናቀቃል፡፡
መልካም እድል🙏
🌼መልካም አዲስ አመት🌼
፡
16 269
🌼እንኳን አደረሳችሁ!🌼
🌼"እንኳን ለአዲሱ አመት 2017 በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም ፣ የፍቅር፣ የአንድነትና የመተሳሰብ እንዲሆንልን እንመኛለን።"🌼
🌼 መልካም አዲስ አመት🌼
16 269
እሹሩሩ እንደሚያስተኛ ምናቀው ማባበያ ነው። ትልልቅ ሰዎችም ልክ እንደ ልጅ እሹሩሩ ከለመዱ የሚያደርጉት እኛን እየጎዳን እንኳ እነርሱን በማባበል በጥፋታቸው ውስጥ እንዲተኙ እናደርጋለን!
16 269
አንዳንድ ሰው ችግሮችህ ካለፉ በኋላ ስለቸገረህ ነገር ስትነግረው በጊዜው ጥሩ ሊሆንልህ እንደሚችልና አስፈላጊውን ሁሉ ሊያደርግልህ ይችል እንደነበር እያወሳ ሲወቅስህ ይስተዋላል! የ እውነት ግን ያ ሰው በዛ ልክ መልካም ነው? በጊዜው እርዳታን ቢጠየቅ ፊቱን አያጠቁርም ነበር? እርዳታ ጠያቂው ቅርቡ ያለው መልካም ሰው መሆኑን ካወቀ ስለምን ወደርሱ አልሔደም እስቲ በእኛነት ሚዛን እኛንም ሆነን እንመዝነው?!
16 269
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
16 269
፡
"ህፃናቱ ዝናቡ ውስጥ እርቃናቸውን እየቦረቁ እየተሳሳቁ "ሩፋኤል...ሩፋኤል...ሩፋኤል...ሩፋዬ...ከሽንብራው ጎታ ስደደኝ ጌታዬ..."ይላሉ፡፡
ጳጉሜ ሶስት ቀን መሆኑን ያወቀው በህፃናቱ ዜማ ነበር፡፡ ጳጉሜ ሶስት የቅዱስ ሩፋኤል በአል ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚከበር ያውቃል፡፡ በዚህ ቀን የኢትዮጵያ ሰማይ ዝናብ እንዲያወርድ ይፀለያል፡፡ ጳጉሜ ሶስት ቀን የሩፋኤል እለት የሚዘንብ ዝናብ ጠበል ነው ተብሎ ስለሚታመን፡፡ በዚህ እለት ህፃናት ልብሳቸውን አውልቀው ዝናቡ ውስጥ ይፈነጫሉ፡፡ የአመቱ ፀሎት ሁሉ ተሰብስቦ ለእግዚአብሄር የሚቀርብበት እለት ነው ይላሉ፡፡"
"ዴርቶጋዳ"
16 269
💁 እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል/ሀይማኖቴን ማወቅ ፈልጋለው የሚል የተዋሕዶ ልጅ ብቻ ✝️OPEN✝️ የሚለዉን ይጫን !!!
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ብቻ 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
16 269
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
16 269
የዘር ጊዜ…
አሁን እየተማራችሁ፣በትጋት እየሰራችሁ፣እየሞከራችሁ ያልተሳካላችሁ፣በትግል ውስጥ ያላችሁ፣ቢዝነስ የጀመራችሁ፣ለመጀመር በመንደርደር ላይ የሆናችሁ፣ ብዙ የስራ ሀሳቦች እንቅልፍ የነሳችሁ
;) ነጋችሁን ብሩህ ለማድረግ በዚህ ወቅት በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ እያለፋችሁ ያላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ😊ዘራችሁን በአግባቡ እየዘራችሁ ነውና።
👉ዘሪው ዘሩን ሊሰበስብ ግድ ነውና የነዚህ ሁሉ የትግል የልፋት ውጤት ሰብሉ መድረሱ አይቀርምና ተስፋ አትቁረጡ!!! እርግጠኛ ሆኜ ምነግራችሁ ነገር ቢኖር ፈጣሪ ከሚተጋ ሰው ጋር ነው ይረዳችኋል አሁን የምትለፉለት ነገር ምን አልባት በኛ ጊዜ ላይከናወን ይችላል እመኑኝ በእርሱ ጊዜ ውብ ይሆናል።
ከሆነ ጊዜ በኋላ ለውጣችንን እኛ ሳንሆን ሌሎች ይመሰክራሉ በርቱ እንበርታ ለማለት ነው😇
@Hagi06
16 269
፡
"ምቾት ችግሩ ወደፊት እንጂ ወደ ኋላ መመለስን አለመፍቀዱ፡ ወደ ላይ እንጂ ወደ ታች መውረድን አለመፈለጉ ነው፡፡ ምቾት ጥሩ ቢሆንም ከደረጃ ላለመውረድ የሚያስከትለው ትግል በራሱ ጭንቀት ፈጥሮ ቆይቶ ምቾትን መልሶ መንሳቱ አይቀርም፡፡ በምቾት ወስጥ ምቾት የለም!"
"ሰበዝ"
16 269
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
16 269
💁 እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል/ሀይማኖቴን ማወቅ ፈልጋለው የሚል የተዋሕዶ ልጅ ብቻ ✝️OPEN✝️ የሚለዉን ይጫን !!!
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ብቻ 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
