የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 107 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 094 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 107 名订阅者。
根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 660,过去 24 小时变化为 29,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.96%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 477 次浏览,首日通常累积 331 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 107
订阅者
+2924 小时
+2067 天
+66030 天
帖子存档
16 107
የእጅ መጨባበጥ ሰላምታ አመጣጡ ፣ በድሮ ዘመን ሰዎች ኑሯቸው ከአደን ጋር የተገናኘ ነው ፣ ሰዎችም ስለታማና ጉዳት የሚያደርሱ ነገሮችን መያዛቸው የተለመደ ነገር ነበር ፣ እናም ሰዎች ሌላን ሰው ሲያገኙ ፣ በእጃቸው የሚጎዳ ነገር አለመያዛቸውን ለማረጋገጥ ያህል ነው ፣ እጅን በሰላምታ መሃል ማወዛወዝ ደግሞ ፣ ክንድና ብብት አከባቢ የያዘውም ነገር አለመኖሩን ለማረጋገጥ ያህል ። በዛው የመጣው እስከ ዛሬ ሰላምታ ሆኖ እንደቀረ ጥናቶች ያመለክታሉ ።
16 107
በአለም ቁጥር አንድ ገዳዩ በሽታ የወባ በሽታ ነው ፣ የእሱ አስተላላፊ ደግሞ ፣ የወባ ትንኝ ናት ። እናም የወባ በሽታን በመግታታ የሌሊት ወፍ ትልቅ ሚና አላት ። እንደት ? ካላቹኝ ... የሌሊት ወፍ በአንድ ሰዓት እስከ 600 የወባ ትንኞችን ትመገባለች ።
j
16 107
የሰው ልጅ ሲወለድ ይዞ የሚመጣው ፍርሃት ፣ የከፍታና ከፍ ያለ ድምፅ ፍርሃቶችን ነው ፣ ሌላ ሁሉ ፍርሃቶች ከቤተሰብና ከባህል የሚመጡ ናቸው ።
16 107
፡
"ህይወት ረቂቅ ሚስጢር ናት፡ አምላክ በጥበቡ በዚህ አለም ላይ ይህችን ሚስጥራዊት ሕይወት እድሜ በሚባል አነስተኛ የጊዜ ከረጢት ዐደለን፡፡ ይህቺም ከረጢት በውስጧ እድል በተሰኙ ፈርጦች ተሞልታለች፡፡ ከረጢቷን እንዳትሰረቅና ያለጊዜዋ አርጅታ ከጥቅም ውጪ እንዳትሆን፡ ኀላፊነቱን ፈጣሪ ለኛው ነው የሰጠን፡፡ በከረጢቷ ውስጥ ያሉትም ፈርጦች አንድ በአንድ፡ አንዳንዴም ከአንድ በላይ ባንዴ እያብለጨለጩ ከባለከረጢቱ እጅ ላይ ይወድቃሉ፡፡ ከጊዜ ጋር የተቆራኙ ናቸውና በጊዜው ያልተጠቀምንባቸው የእድል ፈርጦች ከጊዜ ጋር ላይመለሱ ትዝታቸውን አስታቅፈውን ይነጉዳሉ፡፡"
"የተቆለፈበት ቁልፍ"
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
