ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 107 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 309 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 094 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 107 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 660، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 29، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.96‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.05‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 477 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 331 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 10.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 107
المشتركون
+2924 ساعات
+2067 أيام
+66030 أيام
أرشيف المشاركات
ከሳሽና ተከሳሽ እውነቱን ያውቁታል እየተፈተነ ያለው ዳኛው ነው !!? @𝐇𝐞𝐧𝐨𝐤…tiktok

አንዳንዴ ደካማ ላለመሆን ምታደርገው ጥረትህ ድክመትህ ሆኖ ይገኛል።

ሐሳብ ለየቅል ነው ውሳኔም ለብቻ ከሚል ሕብረት የለኝ እናቱ ጠፍታኝ ነው ያልወለድኩ እስካሁን ህፃን እያማረኝ። አይመጣ ለብቻ!

ከከዳህ ሁሉ አንደበትህ ሲከዳህ ብዙ ነገር ያሳጣኻል! ከዛም ይህን ማለቴ አልነበረምን ታበዛለህ።

የራስህን ጦርነት ድል አድርገህ ሚሰማህ ደስታ ለአላቂዎች እብደት ነው።

አንዳንድ መንገዶችን ለማለፍ ሌላ መንገድ ያስፈልግሃል የግድ በዚህ ብለህ አትድከም!

የእጅ መጨባበጥ ሰላምታ አመጣጡ ፣ በድሮ ዘመን ሰዎች ኑሯቸው ከአደን ጋር የተገናኘ ነው ፣ ሰዎችም ስለታማና ጉዳት የሚያደርሱ ነገሮችን መያዛቸው የተለመደ ነገር ነበር ፣ እናም ሰዎች ሌላን ሰው ሲያ
የእጅ መጨባበጥ ሰላምታ አመጣጡ ፣ በድሮ ዘመን ሰዎች ኑሯቸው ከአደን ጋር የተገናኘ ነው ፣ ሰዎችም ስለታማና ጉዳት የሚያደርሱ  ነገሮችን መያዛቸው የተለመደ ነገር ነበር ፣ እናም ሰዎች ሌላን ሰው ሲያገኙ ፣ በእጃቸው የሚጎዳ ነገር አለመያዛቸውን ለማረጋገጥ ያህል ነው ፣ እጅን በሰላምታ መሃል ማወዛወዝ ደግሞ ፣ ክንድና ብብት አከባቢ የያዘውም ነገር አለመኖሩን ለማረጋገጥ ያህል ። በዛው የመጣው እስከ ዛሬ ሰላምታ ሆኖ እንደቀረ ጥናቶች ያመለክታሉ ።

በአለም ቁጥር አንድ ገዳዩ በሽታ የወባ በሽታ ነው ፣ የእሱ አስተላላፊ ደግሞ ፣ የወባ ትንኝ ናት ። እናም የወባ በሽታን በመግታታ የሌሊት ወፍ ትልቅ ሚና አላት ። እንደት ? ካላቹኝ ... የሌሊት
በአለም ቁጥር አንድ ገዳዩ በሽታ የወባ በሽታ ነው ፣ የእሱ አስተላላፊ ደግሞ ፣ የወባ ትንኝ ናት ። እናም የወባ በሽታን በመግታታ የሌሊት ወፍ ትልቅ ሚና አላት ። እንደት ? ካላቹኝ ... የሌሊት ወፍ በአንድ ሰዓት እስከ 600 የወባ ትንኞችን ትመገባለች ። j

የሰው ልጅ ሲወለድ ይዞ የሚመጣው ፍርሃት ፣ የከፍታና ከፍ ያለ ድምፅ ፍርሃቶችን ነው ፣ ሌላ ሁሉ ፍርሃቶች ከቤተሰብና ከባህል የሚመጡ ናቸው ።
የሰው ልጅ ሲወለድ ይዞ የሚመጣው ፍርሃት ፣ የከፍታና ከፍ ያለ ድምፅ ፍርሃቶችን ነው ፣ ሌላ ሁሉ ፍርሃቶች ከቤተሰብና ከባህል የሚመጡ ናቸው ።

በመስታወት ልትስሙት የምትችሉት የሰውነታቹ ክፍል ከንፈራቹ ብቻ ነው፡
በመስታወት ልትስሙት የምትችሉት የሰውነታቹ ክፍል ከንፈራቹ ብቻ ነው፡

🇧🇷 የብራዚሏ ላም የአለም ሪኮርድ ይዛለች ፣ ላምቱ በ3 ቀን ፣ 343 ሊትር ወተት መታለብ ችላለች ።
🇧🇷 የብራዚሏ ላም የአለም ሪኮርድ ይዛለች ፣ ላምቱ በ3 ቀን ፣ 343 ሊትር ወተት መታለብ ችላለች ።

ሞት ለምትባል ከመኖር ላለች ቀጭን መስመር መኖር በሚባል ውስብስብ ድርሰት ውስጥ እንባክናለን።

፡ "ህይወት ረቂቅ ሚስጢር ናት፡ አምላክ በጥበቡ በዚህ አለም ላይ ይህችን ሚስጥራዊት ሕይወት እድሜ በሚባል አነስተኛ የጊዜ ከረጢት ዐደለን፡፡ ይህቺም ከረጢት በውስጧ እድል በተሰኙ ፈርጦች ተሞልታለች፡፡ ከረጢቷን እንዳትሰረቅና ያለጊዜዋ አርጅታ ከጥቅም ውጪ እንዳትሆን፡ ኀላፊነቱን ፈጣሪ ለኛው ነው የሰጠን፡፡ በከረጢቷ ውስጥ ያሉትም ፈርጦች አንድ በአንድ፡ አንዳንዴም ከአንድ በላይ ባንዴ እያብለጨለጩ ከባለከረጢቱ እጅ ላይ ይወድቃሉ፡፡ ከጊዜ ጋር የተቆራኙ ናቸውና በጊዜው ያልተጠቀምንባቸው የእድል ፈርጦች ከጊዜ ጋር ላይመለሱ ትዝታቸውን አስታቅፈውን ይነጉዳሉ፡፡" "የተቆለፈበት ቁልፍ"

ቤተሰቦች ከብርዱ በላይ ቻናላችን ላይ ቀዝቅዛችኋል ወዴት ሔዳቹ?😊

እንዲመለስ የሳብከውን ማቆየት እስካልቻልክ መጥራትህ መጀመሪያ ከነበረበት በላይ አብዝቶ እንደመግፋት ነው!!!

አንዳንድ ማግኘቶች በረከታቸው ማጣት ነው! የሆነ ለማጣት ታገኘውና ታጣዋለህ ከዛም በድጋሚ ለማጣት ልታገኝ ትሮጣለህ።

የእግዜር ዝምታ በደጋግ እናቶች ቃል ይሆናል።

አንዳንዴ ክብርህን ምታጣው እርጋታህን ያጣህ ጊዜ ነው።

ቤተሰቦች እንዴት አለፈ የደብረ ታቦር በዓል?😊

እንድ ቀልድ የምታየው ነገር አንድ ቀን የማይታመን የቀልድ ላይ ቁም ነገር ያደርግሃል! ችላ አትበል።