የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 030 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 314,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 091 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 030 名订阅者。
根据 28 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 656,过去 24 小时变化为 67,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.79%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.16% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 447 次浏览,首日通常累积 346 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 030
订阅者
+6724 小时
+2117 天
+65630 天
帖子存档
16 017
፡
ተው ብዬህ ነበረ ......
እጅህን ከእሳት
ልብህን ከክፋት ከቶ እንዳታስጠጋ
መቃጠል መንደድ ነው
ይኮንናል እንጂ አይሰጥህም ፀጋ
ውስጥህ ካላመነ
ዝም ማለት ልመድ አፍህ አይቀባጥር
ብቅል ብቻ አይደለ
ሰውም ያወጣዋል የሆድህን ሚስጥር
✍ Mekdi
16 017
ልክ እንደ ጴጥሮስ
ባላስጮህም ዶሮ ትንቢት ባይኖረኝም
ሰርክ እክዳለው እምነት አይገደኝም
ልክ እንደ ፔጥሮስ ክጄ ባደባባይ
በእልፍኜ እገኛለው እራሴን ሳሰቃይ
ዋይ ዋይ ዋይ ማንባት በናፍቆት
ልቤ ተበገረ ትዝታ ማርኮት
ልክ እንደ ጴጥሮስ ፍቅሬን ሸፋፍኜ
ብቻዬን ኖራለው ህዝብ መሀል ሆኜ።
✍️አቤል(ያኖስ)
16 017
የፊዚክስ ሊቅ አርኖልድ ሶመርፌልድ የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት ናቸው፤ ለኖቤል ሽልማት 84 ጊዜ ታጭተዋል፣ ነገር ግን ሽልማቱን አግኝተው አያውቁም።
16 017
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የነበረው ጆርጅ ዋሽንግተን ስቆ አያውቅም ምክንያቱም ፕሬዝዳንትነት ላይ ሲሾም በባክቴሪያ ምክንያት ጥርሶቹ እረግፈው አንድ ብቻ ነበር የቀረው ታዲያ የቀረችውም ስትወልቅ ከሞቱ ሰዎች ላይና ከእንስሳት ላይ እየነቀሉ ጥርሱን ሊተኩለት ቢሞክሩም በጣም ያመውና ለመናገር ይቸግረው ነበር ለዛም መሳቅ አቆመ በዚም ምክንያት one Dollar ላይ እንዲሁም ሌላ ፎቶዎቹ ላይ ጥርሱን አያሳይም።
16 017
የ 30Billion$ ሀብት ባለቤቱ ቴሌግራም ስራው የሚካሄደው በ30 ኢንጅነሮች #ብቻ ነው።
የሚገርመው ሁሉም የሚሰሩት Remotely በቤታቸው ነው።
16 017
አዲስ የወጣው ጥናት እንደሚለው ከሆነ ድምቶች ሰዎችን ድመት አድርገው እንደሚያስቡ የተገለፀ ሲሆን በተጨማሪም እንደ አሳዳሪ(አሳዳጊያቸው) ሳይሆን እንደሞግዚታቸው ነው የሚመለከቱት
16 017
ሌሎች
ብቅ ያለን ፍሬ
ከስር ቀንጥሰውት መግበው ሲያፋፉ
አለመብሰል ታይቶ
አንተን መሰሎቹ በእጃቸው ከገፉ
መርጠዋልና
እድል የጣላትን
እስክትወድቅ ከእጃቸው
አንተም
የተገመጠ ፍሬን
ዘመን ብትከስር ነው ቆመህ ጠብቃቸው።
ምርጫህ ከሆነ!
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
