ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 030 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 314,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 091

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 030 名订阅者。

根据 28 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 656,过去 24 小时变化为 67,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.79%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.16% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 447 次浏览,首日通常累积 346 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 29 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 030
订阅者
+6724 小时
+2117
+65630
帖子存档
፡ ላንኖርበት አለሁ እያልን ‎             የገባነው ቃል ቢቆጠር ‎አዋቂ ሰው ያስመሰለን ‎               ዝምታችን ቢጠረጠር ‎ ‎እንደ ቀላል የጀመርነው ‎       ቢመረመር ክብደት ስሩ ‎                    ያደረግነው ሁሉን ዋዛ ‎እኛን ለእኛ ከታዘብን ‎          ይታይ ነበር ክፋታችን ‎                 መስመር አልፎ እንደበዛ ✍ Mekdi ‎@amen1995

እንዳትጎዳ ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ መሐል ላይ አትቁም!!!

ያለህን ለመሸጥ አንተ ጋር መጥቀሙን ማሳየቱ ዋጋው ላይ ትኩረት እንዳያደርጉ ያደርግልሃል።

በገራም ሰው ልብ ውስጥ         የጥጋብን ዓለም ሞሽረው ቢያገቡ ንፁህ አይኮንም ፥ ድንግል ካመለጠ                             እንደዛ ነው ደንቡ።          አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

የዛሬ መጥፎነትህ ጨለማ ውስጥ እንዳደፈጠ አውሬ ነው በምን ሰዓት እንደሚጎዳህ አታውቀውም።

Welcome to Mechanical Design and Engineering Solutions—your go-to resource for everything related to mechanical design, CAD, analysis, and practical engineering know-how. What you'll get when you subscribe:Step-by-step tutorials on industry-standard software. ✅ Deep dives into design principles and calculations. ✅ Practical solutions for common engineering challenges. Whether you're a student, a professional engineer, or just passionate about how things work, we provide the knowledge and tools to elevate your skills. Don't miss out on weekly content that makes complex engineering concepts easy to understand. Click the Subscribe button and join our community of innovators! Let's design a better future, together. 💡
https://www.youtube.com/@kalebBi

እንደሚጠላህ ሰው ወዳጅህ ራሱ ቅርብህ አይደለም!!!

የቻናላችን አድሚን የገጣሚ መቅዲን የግጥም ስራዎች ለማግኘት ይህን ቻናል ተቀላቀሉት። https://t.me/getmtg

Tewodros Tadesse - Emeye Ethiopia.mp35.16 MB

03_አይከብድም_ወይ_ታምራት_ደስታ_2ኛው_አልበም_ካንቺ.mp34.11 MB

Meselu_Fantahun_Wey_Limta_Wey_Mita_ወይ_ልምጣ_ወይ_ምጣ_New_Ethiopian_Music.mp34.77 MB

Mikaya_Behailu_SEBEBE_ሠበቤ_ሚካያ_በሐይሉ128k.mp37.04 MB

8_Yelehubetm_Abeba_Desalegn_Yelehubetmየለሁበትም.mp34.39 MB

እስቲ የማንን ዘፈን እንጋብዛቹ ቤተሰቦች?!

ከጸጸት ለመዳን መሞከሬ ነው እንዳይሳካልኝ ያደረገኝ።        ከመነሻው መውደቅ ሆኖ እቅዴ!!!

የአንዳንድ ሰው መጥፎነት ከተለየኸው በኋላ ይገለጥልሃል! ተለይቶህ እንኳን ባገኘው እድል እንድትሸማቀቅ ሊያደርግህ ይሞክራል።    አልፈለገህም አይደል?ይሒድ ተወው ቸር ይግጠመው ለአንቺም እንደዛው ነው ለእኛም በተመሳሳይ መልኩ!!!

11_አቤት_ውበት_GIGI_Ejigayehu_Shibabaw.mp33.83 MB

9_ካህን_GIGI_Ejigayehu_Shibabaw_GIGI.mp32.68 MB

`` ብዙ ጊዜ መናገር ማውራት ፈልጌ ነበር ግን የሚሰማኝን ለመግፅ ስለማልችል ዝምታን መረጥኩ፤ ደስ የሚለው ነገር ዝም ማለት ነበር.. `` `` መቃብሬን ስትጎበኝ የምትገዛቸው አበባዎች ለእኔ አይጠቅሙኝም እና በራሴ ላይ እንድታለቅስም አልፈልግም፤ ብቻ ሳንድዊች ገዝተህ ለመቃብር ጠባቂው ስጠው። `` `` በመቃብሬ ላይ ቆሻሻ ሲከምሩና የምግብ ፍርፋሪ ሲበትኑበት ያለምንም ጥሪ ወፎች በላዬ ላይ ያንዣብባሉ እናም ያን በሚያደርጉ ሰዎች ላይ አልተናደድኩም ምክንያቱም በዚህች ተራ ተግባራቸው ብቻዬን እንደሆንኩ አይሰማኝም ነበር። `` ―ዶይስቶቭስኪ