ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 030 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 314 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 091 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 030 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 656، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 67، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.79‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.16‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 447 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 346 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 9.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 030
المشتركون
+6724 ساعات
+2117 أيام
+65630 أيام
أرشيف المشاركات
፡ ተው ብዬህ ነበረ ...... ‎ ‎እጅህን ከእሳት ‎ልብህን ከክፋት ከቶ እንዳታስጠጋ ‎መቃጠል መንደድ ነው ‎ይኮንናል እንጂ አይሰጥህም ፀጋ ‎ ‎ውስጥህ ካላመነ ‎ዝም ማለት ልመድ አፍህ አይቀባጥር ‎ብቅል ብቻ አይደለ ‎ሰውም ያወጣዋል የሆድህን ሚስጥር ‎ ‎✍ Mekdi

ልክ እንደ ጴጥሮስ ባላስጮህም ዶሮ ትንቢት ባይኖረኝም ሰርክ እክዳለው እምነት አይገደኝም ልክ እንደ ፔጥሮስ ክጄ ባደባባይ በእልፍኜ እገኛለው እራሴን ሳሰቃይ ዋይ ዋይ ዋይ ማንባት በናፍቆት ልቤ ተበገረ ትዝታ ማርኮት ልክ እንደ ጴጥሮስ ፍቅሬን ሸፋፍኜ ብቻዬን ኖራለው ህዝብ መሀል ሆኜ። ✍️አቤል(ያኖስ)

የፊዚክስ ሊቅ አርኖልድ ሶመርፌልድ የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት ናቸው፤ ለኖቤል ሽልማት 84 ጊዜ ታጭተዋል፣ ነገር ግን ሽልማቱን አግኝተው አያውቁም።
የፊዚክስ ሊቅ አርኖልድ ሶመርፌልድ የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት ናቸው፤ ለኖቤል ሽልማት 84 ጊዜ ታጭተዋል፣ ነገር ግን ሽልማቱን አግኝተው አያውቁም።

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የነበረው ጆርጅ ዋሽንግተን ስቆ አያውቅም ምክንያቱም ፕሬዝዳንትነት ላይ ሲሾም በባክቴሪያ ምክንያት ጥርሶቹ እረግፈው አንድ ብቻ ነበር የቀረው ታዲያ የቀረችውም ስትወልቅ ከሞቱ ሰዎች ላይና ከእንስሳት ላይ እየነቀሉ ጥርሱን ሊተኩለት ቢሞክሩም በጣም ያመውና ለመናገር ይቸግረው ነበር ለዛም መሳቅ አቆመ በዚም ምክንያት one Dollar ላይ እንዲሁም ሌላ ፎቶዎቹ ላይ ጥርሱን አያሳይም።

የ  30Billion$ ሀብት ባለቤቱ ቴሌግራም ስራው የሚካሄደው በ30  ኢንጅነሮች #ብቻ ነው። የሚገርመው ሁሉም የሚሰሩት Remotely በቤታቸው ነው።

አዲስ የወጣው ጥናት እንደሚለው ከሆነ ድምቶች ሰዎችን ድመት አድርገው እንደሚያስቡ የተገለፀ ሲሆን በተጨማሪም እንደ አሳዳሪ(አሳዳጊያቸው) ሳይሆን እንደሞግዚታቸው ነው የሚመለከቱት

ሌሎች ብቅ ያለን ፍሬ      ከስር ቀንጥሰውት መግበው ሲያፋፉ አለመብሰል ታይቶ           አንተን መሰሎቹ በእጃቸው ከገፉ መርጠዋልና        እድል የጣላትን               እስክትወድቅ ከእጃቸው አንተም የተገመጠ ፍሬን     ዘመን ብትከስር ነው ቆመህ ጠብቃቸው።        ምርጫህ ከሆነ!

አንዳንዴ ለራስህ ክፉ ስትሆን ለሰው በቂ ክፋት አይኖርህም።

፡ ከሄድኩማ ርቄ ‎ማወቅ አልፈልግም ‎የመወደዴን ልክ የመውደዴን መጠን ‎ሳለን ነበር እንጂ ‎ስንሆን በአንድ መንገድ ‎                       ትርጉም የሚሰጠን ‎ ‎ካለዚያማ ..... ‎ሀሳብ እዛ እና እዚህ አራምባና ቆቦ ‎ህይወት ፍሬ ምርቷ ‎     መቼ ያምርና ነው ‎           ስሩ ያልተነቀለ አረም ተሰብስቦ ‎                     ✍ Mekdi @amen1995

የወደቀው እየሞከረን ያለ በአንደበቱ ይጥላል።

ኑሮህ ለአደባባይ ሲቀርብ እውነትን መኖር ታቆማለህ! ማስመሰል ይቀልሃል ማለት ነው።

፡ ‎መጓዙ ከቶ አይደክመኝም ‎         መኖርም መጓዝ ነውና ‎                   ባልሽበት ሁሉ ውሰጂኝ ‎መርገጥሽ አመመኝ ብለሽ ‎                   ብቻ ግን እንዳትክጂኝ ‎ ‎            መሬት አደራሽን😊 ✍ Mekdi @amen1995

Ethiopean_music_wendumu_jira_yene_guday(128k).mp34.22 MB

Adera Lijen - Bitsat Seyoum.flac56.55 MB

አክሊሉ ስዩም "ይሆናል ብዬ እንጂ"

ቤተሰቦች የማንን ዘፈን እናጫውትላችሁ እንጋብዛችሁ?!

ጉዋደኛህን አትመን 😔

ብልግናውን ከሰራው ይልቅ ሳይሰራው ሲሰማ የተደሰተው አብዝቶ ጎጂ ነው።

በጥሩ ጥላ ውስጥና በጥሩነት ጥላ ውስጥ 'መሸፈን ትልቅ ልዩነት አላቸው።

ከነደፈህ ነድፎሃል ነው ተፈጥሮው ስለሆነ ነው አትበል!!!