ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 034 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 354,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 100

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 034 名订阅者。

根据 27 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 667,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.17% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 447 次浏览,首日通常累积 346 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 28 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 034
订阅者
-424 小时
+1587
+66730
帖子存档
፡ አብሮህ የ'ሚሮጥ ነው        ቢ'ቀድም ቢ'ዘገይ                መዳረሻው ቋሚ! ሌላው ስጠብቀው      ድልድይ ያረግሃል                   ብትሆን'ም ቀዳሚ!        አቡ

ስኬትህ ጥፋትህ አይደለም ሽልማትህ እንጂ።      ስለ ስኬትህ ለተከፋ ባይገባኝ ነው አትበል!!!

ለመታወቅ በሮጥክበት ፍጥነት ያወቀህን ለመሸሽ ትሮጣለህ።          ግራ የገባት ዓለም!

፡ ይለፍ ያልነው ቀን አልፎ ‎ የሻትነው ቀን እስኪመጣ ‎ብቻ ግን በመጠበቅ ውስጥ ‎ ተስፋችን ተስፋ እንዳያጣ ፡
፡ ይለፍ ያልነው ቀን አልፎ ‎               የሻትነው ቀን እስኪመጣ ‎ብቻ ግን በመጠበቅ ውስጥ ‎                     ተስፋችን ተስፋ እንዳያጣ ፡

ማጣትን የሚቆቆመው ያላጣ ሰው ብቻ ነው

ከፍርድ የማይድኑ ብልጥ ሊሆኑ ሲሞክሩ እወቅባቸው አንተ ስትለው ከልብ ያዝናናቸው እነርሱ ግን አንለውም ጥፋት ነው ይሉሃል!!!    ለሰው ደስታ ብለህ ጥፋትን አትፈጽም።

ቤተሰቦች የጥምቀት በዓል እንዴት አለፈ?

ከፍርድ የማይድኑ ብልጥ ሊሆኑ ሲሞክሩ እወቅባቸው አንተ ስትለው ከልብ ያዝናናቸው እነርሱ ግን አንለውም ጥፋት ነው ይሉሃል!!!    ለሰው ደስታ ብለህ ጥፋትን አትፈጽም።

የምር ግን ሎሚ የወረወረና ሲወረወር ያየ አለ?!🤔

እንኳን አደረሳችሁ ! መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን ቤተሰቦች !

የማመንህን ልክ በበርህ ቁልፍ ብዛት ይታወቃል።

ግንድህን ሲቆርጡ ስር እንዳለህ ይረሱታል።

የኢንስታግራም ፖስቶቹ መሃል "ይህቺ ለማስለቀሻ አሪፍ ናት" ብሎ ፅፎባት ነበር ነፍሱን ከደጋጎቹ መሐል ያኑርልን🙏
የኢንስታግራም ፖስቶቹ መሃል "ይህቺ ለማስለቀሻ አሪፍ ናት" ብሎ ፅፎባት ነበር ነፍሱን ከደጋጎቹ መሐል ያኑርልን🙏

ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን አሳወቀ። በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ
ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን አሳወቀ። በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡ ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር። #EBS @tikvahethiopia

ድል አድራጊ መሆን እየቻልክ የድል አድራጊ ጥገኛ መሆንህ ምን ጥቅም?!!

ሲደምቅ ወዳ ኋላ የቀሩ ይመስላቸውና ተወርውረው ይመጣሉ! ከተዳከምክ ግን የሉም!!!

፡ ልናተርፍ፡ እንደ'ፍየል ስንኖጥ           በግ'ነትን ጠልተን፣ ሽፋን ሆነን አረፍን፤         ለገጠመን  አውሬ                   ስጋችንን ሰጥተን።         አቡ

ሚስጥር ለነገረህ ሚስጥሩን መደበቅ ጥሩ ሆኖ ሳለ ለሶስተኛ ሰው በሚስጥሩ ዙሪያ ርዕስ እያነሳህ አት'ዋል! ለምን ብትል ድንገት ሚስጥሩን ልትናገር ትችላለህ ወይም ባለጉዳዩ ስለእዛ ጉዳይ ለሶስተኛው  ሰው ከነገረ መሐል ላይ መተዛዘቢያ ልትሆን ትችላለህ።

፡ የስኬት የምኞቷን ግብ ‎ቀድማ ነው ማበጃጀቷ ‎መዋብን ታውቅበታለች ‎ልባም ናትና ልጅቷ ‎፡
፡ የስኬት የምኞቷን ግብ ‎ቀድማ ነው ማበጃጀቷ ‎መዋብን ታውቅበታለች ‎ልባም ናትና ልጅቷ ‎፡

፡ አንዳንድ ሰው ለአንዴ እሹሩሩ ካልከው ዘላለም የደገስክለት ይመስለዋል፡፡ ፡