የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 037 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 314,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 091 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 037 名订阅者。
根据 28 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 656,过去 24 小时变化为 67,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.79%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.16% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 447 次浏览,首日通常累积 346 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 037
订阅者
+6724 小时
+2117 天
+65630 天
帖子存档
16 037
፡
"እንደምነህ"ላልሽኝ
ከሰላም ውል የለኝ
ገፊዬን አልጣልኩም!
ንፋስ ለሚወስደው
ፊኛን በእስትንፋሴ
መሙላት አላቆምኩም!
"እንዴት ነህ" ግን ላልሽኝ
ግራ መጋባቴ
አሁንም ቀጥሏል፣
በቀን ተሰውሬ
በድፍን ጨረቃ
ልቤ ልብስ ጥሏል።
"ተሻለህ" ወይ ባይዋ
ህመሙን ሸሽጎ
ለራሱ ሳይደግም
መቆም ለወደደ!
ከመሬት ላይ ወድቆ
አይዞኝ የሚል ቃሎች
ከህፃን ጉንጭ ላይ
እንባን ከወለደ
ምን ቢሆን ንስሐ
ሀጥያት የሚያስታውስ
ኑዛዜን ማቀበል!
መናገር ግን
"ሞት" ነው
ከትላንት የሚጥል
ከትውስታ ማዕበል………!!!
ከቻልሽ አጠይቂኝ!!!!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 037
እድሜዬን በከንቱ ጨረስኩት!
(ዶስቶይቭስኪ እንደጻፈው)
‹‹ምናልባት በቅርቡ እሞታለሁ ያኔ ማንም አያስታውሰኝም። በመቃብሬ ላይ ሰው አይቆምም። የሚያውቁኝ አንዳንዶች መልካም ሰው ነበረ ይላሉ ሌሎች ደግሞ የተናቀ ነበር ይላሉ። የሕይወት ገፄ በቅጽበት ይታጠፋል። የመምጣቴ አሻራ አይኖርም። ከእኔ በኋላ ሕይወት እንደቀድሞው ይሆናል። ምንም አይቀየርም ፀሓይ ጠዋት ወጥታ ማታ ትጠልቃለች። የተለወጠው አለመኖሬ ብቻ ነው። እንግዲህ ሕይወቴን በሙሉ በመጨነቅና በመጠራጠር፤ የሆነውን እና ገና ለገና የሚሆነውን በመፍራት፤ ራሴን በመርሳትና ሌሎች ለሚናገሩት ነገር ትኩረት በመስጠት አሳልፌ እድሜዬንም በከንቱ ጨረስኩት!...››
"The house of the dead" መጽሐፍ ላይ የተወሰደ
16 037
፡
በፍጥረት ስራዋ
ያቺን ደቃቅ ፍጥረት
እ የ ተ ደ ነ ቁ ባ ት
ያላቅሟ ሸክም
ያለ ደም ደምግባት
ሙገሳ ሲቸሯት
ያጨበጨቡ ለት
ከመዳፍ ብትገኝ
በጥፊአቸው ጣሏት።
ዝንብ!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
