ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 037 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 314 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 091 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 037 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 656، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 67، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.79‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.16‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 447 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 346 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 9.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 037
المشتركون
+6724 ساعات
+2117 أيام
+65630 أيام
أرشيف المشاركات
ያለህበትን መውደድ ሌላ ዓለም የለም ማለት አይደለም!

በጊዜአቸው እነሱ ገዢ ባንተ ጊዜ ደግሞ ዋጋን አዋቂ መሆን ነው ጥሩ።

ጠላትህን እንድትወድ ከታዘዝክ አንዳንዴ ራስህን ውደድ።

ምሳሌን በምሳሌ መደገፍ ለማሳመን ረጅም መንገድ መጓዝ ነው።

፡ "እንደምነህ"ላልሽኝ        ከሰላም ውል የለኝ                  ገፊዬን አልጣልኩም! ንፋስ ለሚወስደው    ፊኛን በእስትንፋሴ                መሙላት አላቆምኩም! "እንዴት ነህ"  ግን ላልሽኝ         ግራ መጋባቴ                   አሁንም ቀጥሏል፣ በቀን ተሰውሬ       በድፍን ጨረቃ              ልቤ ልብስ ጥሏል። "ተሻለህ" ወይ ባይዋ     ህመሙን ሸሽጎ          ለራሱ ሳይደግም                     መቆም ለወደደ! ከመሬት ላይ ወድቆ   አይዞኝ የሚል ቃሎች       ከህፃን ጉንጭ ላይ                     እንባን ከወለደ ምን ቢሆን ንስሐ         ሀጥያት የሚያስታውስ                         ኑዛዜን ማቀበል! መናገር ግን     "ሞት" ነው          ከትላንት የሚጥል                     ከትውስታ ማዕበል………!!!                                ከቻልሽ አጠይቂኝ!!!!        አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ማወቅ ለማመን ያስችላል! ማመን ከማወቅ ሲቀድም ግን መሳሳትና ጉዳት ሊበዛው ይችላል

ሊከስ ከሚቸኩል መካስን አንጠብቅም።

ሰው ተፈላጊነቱን የሚያጣው ብዙ ፈላጊ እንዳለው ውስጡን ያሳመነ ቀን ነው።

እድሜዬን በከንቱ ጨረስኩት! (ዶስቶይቭስኪ እንደጻፈው) ‹‹ምናልባት በቅርቡ እሞታለሁ ያኔ ማንም አያስታውሰኝም። በመቃብሬ ላይ ሰው አይቆምም። የሚያውቁኝ አንዳንዶች መልካም ሰው ነበረ ይላሉ ሌሎች ደግሞ የተናቀ ነበር ይላሉ። የሕይወት ገፄ በቅጽበት ይታጠፋል። የመምጣቴ አሻራ አይኖርም። ከእኔ በኋላ ሕይወት እንደቀድሞው ይሆናል። ምንም አይቀየርም ፀሓይ ጠዋት ወጥታ ማታ ትጠልቃለች። የተለወጠው አለመኖሬ ብቻ ነው። እንግዲህ ሕይወቴን በሙሉ በመጨነቅና በመጠራጠር፤ የሆነውን እና ገና ለገና የሚሆነውን በመፍራት፤ ራሴን በመርሳትና ሌሎች ለሚናገሩት ነገር ትኩረት በመስጠት አሳልፌ እድሜዬንም በከንቱ ጨረስኩት!...›› "The house of the dead" መጽሐፍ ላይ የተወሰደ

ቴዎድሮስ_ታደሰ_እየቆረቆረኝ_Tewodros_Tadesse_Eyekorekoregn256k.mp35.30 MB

Teddy_Afro_shemendefer_ቴዲ_አፍሮ_ሼመንደፈር_Music_with_Amharic_music_lyrics256k.mp34.32 MB

ቴዎድሮስ_ታደሰ።_ፅጌሬዳ።_Tewodros_Tadesse_Tsigereda_256k.mp35.69 MB

ela_tv_Mastewal_Eyayu_Degesen_ደግሠን_Ethiopian_Music_2024_Official.mp34.42 MB

Tibebu_Workiye_–_Ligletsilish_ጥበቡ_ወርቅዬ_ልግለጽልሽ_Ethiopian_Music256k.mp35.40 MB

ቤተሰቦች በቻናላችን የማን ሙዚቃን እናጫውትላቹ?

ሰው ከሕሊናው ጋር ተስማምቶ እንዲኖር ያላስተዋላቸው ብዙ እስራቶች አብዝተው ይጠቅሙታል።

እናውራ ብንል ብዙ የምናወራው ነበር ሆድ ከሀገር ይሰፋል እንጂ!!!

ገቢና ወጪ ላይ ትኩረት ስታደርግ ራስን ማብቃትን መሐል ላይ ቸል አትበል።

📚ርዕስ : ሌላ ሰው 📝ደራሲ : ዶ/ር ምህረት ደበበ ማዕረግ : ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያገኘ 📖የገፅ ብዛት : 450 የተሟላ ገጽና በጥራት የቀረበ!

፡ በፍጥረት ስራዋ        ያቺን ደቃቅ ፍጥረት                         እ የ ተ ደ ነ ቁ ባ ት ያላቅሟ ሸክም        ያለ ደም  ደምግባት                         ሙገሳ ሲቸሯት ያጨበጨቡ ለት              ከመዳፍ ብትገኝ                      በጥፊአቸው ጣሏት።                   ዝንብ!            አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)