የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 030 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 314,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 091 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 030 名订阅者。
根据 28 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 656,过去 24 小时变化为 67,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.79%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.16% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 447 次浏览,首日通常累积 346 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 030
订阅者
+6724 小时
+2117 天
+65630 天
帖子存档
16 017
ከዓለም በህፃናት መቀንጨር ከዓለም 5ተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው Angola በ50ኛው ዓመት የነፃነት በዓሏ ላይ
Leonel Messiን የያዘው የአርጄንቲና ብሔራዊ ቡዱንን 13 ሚሊዮን ፓውንድ ከፍለው] ወደ አንጎላ በማስመጣት የወዳጅነት ጨዋታ አድርገዋል።
ሜሲም ጎል ስላስቆጠረባቸውም አንጎላዊያን ደስታቸውን ሲገልፁ ታይተዋል።
16 017
Dersani Gifts 🎁
_ በተለያዩ ወቅቶች እና ሁኔታዎች ላይ የሚነበቡ መልዕክቶችን የያዘ
_ ለሁሉም ሰው የሚሆን ውድ ስጦታ😊🎁
_ የራስንም ሀሳብ ( ፎቶዎች ፣ አበባ ፣ ሽቶ ) ሌሎችም ) ጨምሮ ማሰራት ይቻላል
_ Contact @Dersani21
16 017
፡
ከእለታት ባንዱ ሀሳብ
ያልመንህ ነገር ውጦት
ምስኪን ልቡን ያሸፈተ
እንደ ተራ ቀላል ነገር
እልህ መንገድ ሲጠርግለት
የጥል በሩን የከፈተ
ወይም ወይም ........
ከእለታት ሌላው ሲያዝን
ግድየለቱን በሳቅ ሞልቶ
በንቀቱ የተመካ
ከራስ በላይ ንፋስ ባዩ
ያልሞላለት ባዶነቱን
አለኝ በሚል ቃል የለካ
ንፉግ ሆኖ እንደ ለጋስ
ጥሩ መስሎ ግፍ የሆነ
ለሰው ቀርቶ ለሱነቱ
ታምኖም እንኳን ያልታመነ
የጭልምቱን ጓዳ ሲሞቅ
በድን ገላን ተሸክሞ
የቁም ሞቱን የሚያፋጥን
አጉል ጥጋብ ልቡን አንቆት
የጠፋበት የሀቅ ውጥን
ደረት ነፍቶ የሚያቅራራ
በአጉል አልህ የተኳለ
ስድ አመሉን ተከናንቦ
መሀላችን ድንገት ካለ
የወጠረው ተንፍሶለት
በልብነት አደብ ገዝቶ
ቅን እሳቤን እስኪቀበል
መንገድ ሁሉ ጨርቅ ሆኖለት
በእንቅፋት ሳይናጋ
በመጣበት ጥርግ ይበል!
✍ Mekdi
@getmtg
@getmtg
16 017
አባትህ ገዳይ ፥ እናትህ ገዳይ
ላንተ 'ሚተርፍህ ፥ ድርብርብ ስቃይ !
የሀበሻ ጥል ፥ ከልጅ ወደ ልጅ
ስለሚቀጥል ፣ ....
መቃብር ምሶ ፥ ታሪክ አጣቅሶ
ያገኘህ እንደሁ ፥ ያ'ምናው ተበዳይ
በ'ድልህ እዘን ፥ የራስህ ጉዳይ !
By Habtamu Hadera
16 017
"ባጭር ቀረን" ስንል - እድሜ ላበደሩን
ቀርፀው ላሳመሩን
ለኩሰው ላበሩን
ቺርስ!!
።።።።
ፊታችንን ዐይተው
እንደተቸገርን - ካይናችን ላወቁ
ስለማርያም ብለን
እስክንለምናቸው - ቆመው ላልጠበቁ
ቺርስ!!!
።።።።
ወድቀው ለማይጥሉ -ነግሰው ለሚያነግሱ
ነውራችንን ዐይተው
ልክ እንደ ድመት ኩስ ፣ ለሚያለባብሱ
ብድር አበድረው ፣ ፈጥነው ለሚረሱ😉
ቺርስ!!!!
።።።።።።
ላባ ላረጉልን ፣ የመከራ ሸክሙን
ቀልደው ላሳቁን ፣ ተጫውተው ላከሙን
በቸከ ዘመን ላይ...
ስጋ ለበስ ትንግርት -ሆነው ላስደመሙን
ቺርስ!!!!!
።።።።።።።።።።።
(✍️ Bewketu Seyoum )
16 017
ፊት እያየህ እንደፈለጉት ስትሆን የማይረባ ማንነት እንዳለህ ታሳያለህ የፈለገ አንተ ለዛ ሰው መልካም ፍላጎት ቢኖርህም እንኳን!!!
አትለማመጥ!
16 017
፡
ክረምቱ ህመም ለጫረ
ቀናቱ ላጎደለብን ዝናቡ ለምን ይወቀስ
... ከእውነታው እርቅ ከሌለ ...
ደመና በረከቱ ስር
ያነባል ቁስል ቀስ በቀስ
✍ Mekdi
16 017
Dersani Gifts 🎁
_ በተለያዩ ወቅቶች እና ሁኔታዎች ላይ የሚነበቡ መልዕክቶችን የያዘ
_ ለሁሉም ሰው የሚሆን ውድ ስጦታ😊🎁
_ የራስንም ሀሳብ ( ፎቶዎች ፣ አበባ ፣ ሽቶ ) ሌሎችም ) ጨምሮ ማሰራት ይቻላል
_ Contact @Dersani21
16 017
ስለሁሉም
ደስታ
ስለሁሉም
ፍቅር
ከልብህ ላይ ቋጥር
ጥላቻን ካረገዝክ
ጤናህን ግን ጠርጥር
መልካምነትህ ነው
ከሰው የሚያኖርህ
ጋርዶህ
ከጥፋት አጥር።
አቡ(አላዛር ቴዎክሮስ)
16 017
ቡዜ የሀገር ባህል ልብስ መሸጫ
ቡዜ የሀገር ባህል ልብስ መሸጫ
ሰላም ውድ ደበኝዎቻችን ለናንተ ውበት ሁሌም እንጥራለን::
የተለያዩ የባህል አልባሳት በጥራት እናዘጋጃለን።
አዳዲስ ድዛይኖች አዘጋጅተን እየጠበቅናቹ ነው
የወንዶች እና የሴቶች እንዲሁም የህፃናትን የተለያዩ የባህላዊ ልብሶችን
👉 ለሰርግ
👉 ለሽምግልና
👉 ለልደት
👉 ለምርቃትና ለተለያዩ ፕሮግራሞች
በትዕዛዝ እናዘጋጃለን
https://t.me/buzenet
16 017
፡
"ማን ለ ማን?" ያሉኝ 'ለት
ካላልኩ እኔ ለእኔ
ለካ ምንም ነው
አለሁ ያልኩበት ቃል
ኖርኩ ያልኩበት ወኔ
ላላንስ ያኮሰሱኝ
ልችል አጣጥለው ዝግ አርገው ቢነጉዱ
አላወቁም ኖሯል
ከአፍ አፍታ በላይ
ተግባር እንደሆነ ብርቱ ሰው መንገዱ😊
✍ Mekdi
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
