ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 009 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 314 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 091 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 009 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 29 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 558، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -20، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 3.05‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.15‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 488 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 344 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 10.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 30 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 009
المشتركون
-2024 ساعات
+2227 أيام
+55830 أيام
أرشيف المشاركات
ሰሜን ኮሪያ ራሳቸው ለማጥፋት ሞክረው ያልተሳካላቸውን ሰዎች በሞት ፍርድ እየቀጣች ነው ከንቱ አለም

ዘፈን እና ጭፈራ በአዲስ አበባ 1958 ዓም / Music and Dancing in Addis Ababa 1965
ዘፈን እና ጭፈራ በአዲስ አበባ 1958 ዓም / Music and Dancing  in Addis Ababa 1965

ከዓለም በህፃናት መቀንጨር ከዓለም 5ተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው Angola በ50ኛው ዓመት የነፃነት በዓሏ ላይ Leonel Messiን የያዘው የአርጄንቲና ብሔራዊ ቡዱንን 13 ሚሊዮን ፓውንድ ከፍለው] ወደ አንጎላ በማስመጣት የወዳጅነት ጨዋታ አድርገዋል። ሜሲም ጎል ስላስቆጠረባቸውም አንጎላዊያን ደስታቸውን ሲገልፁ ታይተዋል። 

ተሳክቶላቸዋል ይገባቸዋል። ቀጣዮቹ እኛ ነን!!!

Dersani Gifts 🎁 _ በተለያዩ ወቅቶች እና ሁኔታዎች ላይ የሚነበቡ መልዕክቶችን የያዘ _ ለሁሉም ሰው የሚሆን ውድ ስጦታ😊🎁 _ የራስንም ሀሳብ  ( ፎቶዎች ፣ አበባ ፣ ሽቶ ) ሌሎችም ) ጨምሮ ማሰራት ይቻላል _ Contact @Dersani21

፡ ከእለታት ባንዱ ሀሳብ ‎ያልመንህ ነገር ውጦት ምስኪን ልቡን ያሸፈተ ‎እንደ ተራ ቀላል ነገር ‎እልህ መንገድ ሲጠርግለት ‎ የጥል በሩን የከፈተ ወይም ወይም ........ ‎ከእለታት ሌላው ሲያዝን ‎ግድየለቱን በሳቅ ሞልቶ በንቀቱ የተመካ ‎ከራስ በላይ ንፋስ ባዩ ‎ያልሞላለት ባዶነቱን አለኝ በሚል ቃል የለካ ‎ ‎ንፉግ ሆኖ እንደ ለጋስ ‎ጥሩ መስሎ ግፍ የሆነ ‎ለሰው ቀርቶ ለሱነቱ ‎ታምኖም እንኳን ያልታመነ ‎ ‎የጭልምቱን ጓዳ ሲሞቅ ‎በድን ገላን ተሸክሞ የቁም ሞቱን የሚያፋጥን ‎አጉል ጥጋብ ልቡን አንቆት ‎ የጠፋበት የሀቅ ውጥን ‎ ‎ደረት ነፍቶ የሚያቅራራ በአጉል አልህ የተኳለ ‎ስድ አመሉን ተከናንቦ ‎መሀላችን ድንገት ካለ ‎ ‎የወጠረው ተንፍሶለት ‎በልብነት አደብ ገዝቶ ቅን እሳቤን እስኪቀበል ‎መንገድ ሁሉ ጨርቅ ሆኖለት ‎በእንቅፋት ሳይናጋ በመጣበት ጥርግ ይበል! ‎ ✍ Mekdi @getmtg @getmtg

አባትህ ገዳይ ፥ እናትህ ገዳይ ላንተ 'ሚተርፍህ ፥ ድርብርብ ስቃይ ! የሀበሻ ጥል ፥ ከልጅ ወደ ልጅ        ስለሚቀጥል ፣ .... መቃብር ምሶ ፥ ታሪክ አጣቅሶ ያገኘህ እንደሁ ፥ ያ'ምናው ተበዳይ በ'ድልህ እዘን ፥ የራስህ ጉዳይ ! By Habtamu Hadera

"ባጭር ቀረን" ስንል - እድሜ ላበደሩን ቀርፀው ላሳመሩን ለኩሰው ላበሩን ቺርስ!! ።።።። ፊታችንን ዐይተው እንደተቸገርን - ካይናችን ላወቁ ስለማርያም ብለን እስክንለምናቸው - ቆመው ላልጠበቁ ቺርስ!!! ።።።። ወድቀው ለማይጥሉ -ነግሰው ለሚያነግሱ ነውራችንን ዐይተው ልክ እንደ ድመት ኩስ ፣ ለሚያለባብሱ ብድር አበድረው ፣ ፈጥነው ለሚረሱ😉 ቺርስ!!!! ።።።።።። ላባ ላረጉልን ፣ የመከራ ሸክሙን ቀልደው ላሳቁን ፣ ተጫውተው ላከሙን በቸከ ዘመን ላይ... ስጋ ለበስ ትንግርት -ሆነው ላስደመሙን ቺርስ!!!!! ።።።።።።።።።።። (✍️ Bewketu Seyoum )

ፊት እያየህ እንደፈለጉት ስትሆን የማይረባ ማንነት እንዳለህ ታሳያለህ የፈለገ አንተ ለዛ ሰው መልካም ፍላጎት ቢኖርህም እንኳን!!!      አትለማመጥ!

፡ ‎ክረምቱ ህመም ለጫረ ‎ቀናቱ ላጎደለብን ዝናቡ ለምን ይወቀስ ‎ ... ከእውነታው እርቅ ከሌለ ... ‎ደመና በረከቱ ስር ‎ ያነባል ቁስል ቀስ በቀስ ‎ ✍ Mekdi
፡ ‎ክረምቱ ህመም ለጫረ ‎ቀናቱ ላጎደለብን ዝናቡ ለምን ይወቀስ ‎ ... ከእውነታው እርቅ ከሌለ ... ‎ደመና በረከቱ ስር ‎ ያነባል ቁስል ቀስ በቀስ ‎ ✍ Mekdi

ጭፍን ጥላቻ ሲኖርህ ቀን ከለሊት ጦር ትስላለህ ሚያሳዝነው ግን መጨረሻ ላይ ራስህ ነህ በሳልከው ስለት ምትወጋው።

ችግሩ እኮ ችግሩ ችግር ስላልመሰለን ነው።

Dersani Gifts 🎁 _ በተለያዩ ወቅቶች እና ሁኔታዎች ላይ የሚነበቡ መልዕክቶችን የያዘ _ ለሁሉም ሰው የሚሆን ውድ ስጦታ😊🎁 _ የራስንም ሀሳብ  ( ፎቶዎች ፣ አበባ ፣ ሽቶ ) ሌሎችም ) ጨምሮ ማሰራት ይቻላል _ Contact @Dersani21

ቢሆን ነበረ ቢሆን ማግኘት ማጣት ይሆን ነበር!         ሰው ማጣቱ ነው ትጉህ አርጎ የሚያኖረው።

ስለሁሉም     ደስታ ስለሁሉም         ፍቅር   ከልብህ ላይ ቋጥር ጥላቻን ካረገዝክ         ጤናህን ግን ጠርጥር መልካምነትህ ነው         ከሰው የሚያኖርህ                 ጋርዶህ                       ከጥፋት አጥር።        አቡ(አላዛር ቴዎክሮስ)

ሚስማር  እንጨት ውስጥ ጠልቆ መግባቱ ላይቀር እንጨቱም እንደማይቀበል ሚስማሩም እንደመጣመም ያደርጋቸዋል።

ቡዜ የሀገር ባህል ልብስ መሸጫ ቡዜ የሀገር ባህል ልብስ መሸጫ ሰላም ውድ ደበኝዎቻችን ለናንተ ውበት ሁሌም እንጥራለን:: የተለያዩ የባህል አልባሳት በጥራት እናዘጋጃለን። አዳዲስ ድዛይኖች አዘጋጅተን እየጠበቅናቹ ነው የወንዶች እና የሴቶች እንዲሁም የህፃናትን የተለያዩ የባህላዊ ልብሶችን 👉 ለሰርግ 👉 ለሽምግልና 👉 ለልደት 👉 ለምርቃትና ለተለያዩ ፕሮግራሞች በትዕዛዝ እናዘጋጃለን https://t.me/buzenet

፡ "ማን ለ ማን?" ያሉኝ 'ለት ‎                          ካላልኩ እኔ ለእኔ ‎ለካ ምንም ነው ‎አለሁ ያልኩበት ቃል ‎                      ኖርኩ ያልኩበት ወኔ ‎ ‎ላላንስ ያኮሰሱኝ ‎ልችል አጣጥለው ዝግ አርገው ቢነጉዱ ‎አላወቁም ኖሯል ‎ከአፍ አፍታ በላይ ‎ተግባር እንደሆነ ብርቱ ሰው መንገዱ😊 ‎ ‎✍ Mekdi

እሳትን ውሃ ማድረግ አይቻልም! ውሃ ቢያደርጉበት እሳትነቱን ያጠፉታል እንጂ።

ድካምህን ስታውቅ ከማንም በላይ ራስህን ራስህ ታከብረዋለህ።