ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 093 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 305,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 097

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 093 名订阅者。

根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 637,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.97%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 479 次浏览,首日通常累积 329 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 093
订阅者
-324 小时
+2267
+63730
帖子存档
Gray kremen የተባለ ግለሰብ ራሱ በሰራው Match.com ዌብሳይት ነው ፍቅረኛውን ያጣው! ፍቅረኛው በዚህ ዌብ ሌላ ወንድ ጠብሳ እሱን ተወችው!
Gray kremen የተባለ ግለሰብ ራሱ በሰራው Match.com ዌብሳይት ነው ፍቅረኛውን ያጣው! ፍቅረኛው በዚህ ዌብ ሌላ ወንድ ጠብሳ እሱን ተወችው!

እንደ World Bank Report ከሆነ "አንድ ሰው ድሀ ለመባል ቢያንስ በቀን 1.25$ (በወር 4500 ብር)ገቢ ሊኖረው ይገባል" ይላል

🇩🇰 🎁 🙎‍♀ 💧 በሁለተኛ የአለም ጦርነት ጊዜ ''Juliana'' የተባለች ዴንማርካዊት ሴት ዉሻ ሰማያዊ መስቀል ተሸልማለች ፣ ምክንያቱም ተቀጣጣይ ቦንብ ላይ በመሽናት አጥፍተዋለች።
🇩🇰 🎁 🙎‍♀ 💧 በሁለተኛ የአለም ጦርነት ጊዜ ''Juliana'' የተባለች ዴንማርካዊት ሴት ዉሻ ሰማያዊ መስቀል ተሸልማለች ፣ ምክንያቱም ተቀጣጣይ ቦንብ ላይ በመሽናት አጥፍተዋለች።

ወድቆ የተገኘ ነገር ላገኘው ሳይሆን ለጣለው ነው ልዩ ዋጋ ያለው!

ጨለማ ላይ ማፍጠጥ ብርሃን አያመጣም! መፍትሔው ወደብርሃን መሔድ ወይም ጭለማ ውስጥ የራስህን ብርሃን መፍጠር ነው። ጨለምተኛ ሰዎች ላይም እንዲሁ ነው ወይ ጥሎ መሔድ ወይም ብርሃን አይተው እንዲያሳዩ ማገዝ። መወሰን ግድ ነው።

ብርዱም ብርድ ሚሆነው ውስጥህ ሙቀት የተጓደለ ለት ነው።

ራስን ያለማወቅ ደፋርና ትቢተኛ ያደርጋል። አንዳንዴ ይህ አይገባኝም የሚያስብሉን ሁኔታዎች ምን አይነት ማንነት እንደያዝን ስለምናወቅ ነው!!!

ለወገን ደራሽ ወገን ነው🙏 ወንድምና እህቶቼ የአቅማችሁን ይህንን ወንድም አግዙልን እንዲሁም ለደጋግ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራውያን አድርሱልን።

በሀገረ ኢንዶኔዥያ ሴት ፖሊስ የግድ ድንግልና ያላገባች መሆን አለባት ።
በሀገረ ኢንዶኔዥያ ሴት ፖሊስ የግድ ድንግልና ያላገባች መሆን አለባት ።

ፔንጉዊኖች በጣም ራስ ወዳድ ባህሪ ካላቸው እንሰሳቶች ውስጥ ተጠቃሽ ሲሆኑ ወደ ውሃ ውስጥ ከመግባታቸው በፊት ሌሎች ፔንጉዊኖችን ገፍትረው በመጣል አዳኝ እንሰሳ ውሃ ውስጥ መኖር አለመኖሩን ያረጋግጣሉ
ፔንጉዊኖች በጣም ራስ ወዳድ ባህሪ ካላቸው እንሰሳቶች ውስጥ ተጠቃሽ ሲሆኑ ወደ ውሃ ውስጥ ከመግባታቸው በፊት ሌሎች ፔንጉዊኖችን ገፍትረው በመጣል አዳኝ እንሰሳ ውሃ ውስጥ መኖር አለመኖሩን ያረጋግጣሉ

ሰነፍ ሰዎች ጠቃሚ ናቸው! ቢል ጌትስ በአንድ ወቅት፡ “ከባድ ሥራ ለመሥራት ሰነፍ ሰው መርጫለሁ። ምክንያቱም ሰነፍ ሰው ቀላል መንገድ ያገኛል።" ቢል ጌትስ
ሰነፍ ሰዎች ጠቃሚ ናቸው! ቢል ጌትስ በአንድ ወቅት፡ “ከባድ ሥራ ለመሥራት ሰነፍ ሰው መርጫለሁ። ምክንያቱም ሰነፍ ሰው ቀላል መንገድ ያገኛል።" ቢል ጌትስ

ኳስ እያየ ለሰርጉ እንዳይቀርባት ብልህ ሚስት የሙሽራ ቀሚሷን በዚ መልኩ ተጠብበታለች ።
ኳስ እያየ ለሰርጉ እንዳይቀርባት ብልህ ሚስት የሙሽራ ቀሚሷን በዚ መልኩ ተጠብበታለች ።

Bruce lee የተባለው ታዋቂው የሆሊውድ አክተር በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር.. ✔️"የምትጓዝበት መንገድ ወደ ጥሩ አሊያም ወደ መጥፎ የሚመራው አንተን እንጂ ተመልካችህን አይደለም... ✔️የም
Bruce lee የተባለው ታዋቂው የሆሊውድ አክተር በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር.. ✔️"የምትጓዝበት መንገድ ወደ ጥሩ አሊያም ወደ መጥፎ የሚመራው አንተን እንጂ ተመልካችህን አይደለም... ✔️የምትለብሠው ልብስ የሚያሞቀውም ሆነ የሚያበርደው አንተኑ እንጂ የሚያይህን አይደለም... የምትበላው ምግብ የሚጣፍጠው ወይም የሚመረው አንተን እንጂ ሌላውን አይደለም። ✔️እናም አንድን ነገር ለታይታ ማድረግ ሞኞች የፈለሠፉት የመከበር ሙከራ መሆኑን ተረድተህ" በቀጥተኛው መንገድ ለመጓዝ ሞክር...❤

በክፉ ሚጎዳህ የቱ ሰው መሰለህ እየመታህ እሱ 'ሚያለቅስ ሲሆን ጎድቶህ ለ አዲስ ባለጉልበት ለገላጋይ ይሰጥሃል።

እንደ እናት ፈውስ የሚሆን ማን አለ? እናት የፍቅር ጥግ ናት!!!

ትርፍና ጭማሪ ከሚያደርጉህ ሰዎች ራስህን አግልል ምንም ጥቅም አይኖርህም ከሌሎቹ እኩል አንድ አይነት መጠሪያ ከማግኘት ውጪ።

Mechanical Engineering Tutorial and Tips ➢ CAD Design ➢ Technology Books 📚 ➢ Exit Exam pdf ➢Exit Exam Solutions and Solved Problems ➢ Mechanical Engineering 📚Bookstore ➢ Electrical Engineering Students Text Book. ➢Civil and Electromechanical Books Available here 📌 https://t.me/YMechanical

የአንዳንድ ሰው ድፍረት ሰውነት ላይ በሚያርፍ ቡጢ ይገነባል።

ሰው ልቡን ሲያጣ መቸኮልን ሲወልድ ለጥፋቱ ኒሻን ማጀብ ከጀመር በወንድ ልክነት አጓሎ መግባባት ካቃተው ከሚጠጣው ደክሟል ቆመ አትመልከተው። ለኔ ነው! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

የሆነ ቦታ አለ ራስህን ምታዳምጥበት ውበት ባይኖረው ራሱ ውስጡ ፈውስ አለው።