ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 009 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 314,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 091

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 009 名订阅者。

根据 29 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 558,过去 24 小时变化为 -20,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 3.05%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.15% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 488 次浏览,首日通常累积 344 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 30 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 009
订阅者
-2024 小时
+2227
+55830
帖子存档
ለመርሳት መሞከር ውስጥ ትልቅ ማስታወስ አለ

፡ ምን ያህል ነው ልኩ    ብለሽ ስለጠየቅሽ          የመውደዴን መጠን                    የውስጤን ትኩሳት መግለጽ ስላልቻልኩኝ       ቃላቴ ለግሞ               ተቀምጠሽ ተረጂኝ                          ፍም ከሆነ እሳት።        አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

መልካም መሆን ጥላህን ለሰው ሰተህ በዝናብ እንደ መመታት ነው! መልካምነት ውስጥ ጉዳትህ ያመዝናል ፤ በሰው መገፋትህ ብዙ ነው ፤ የምታጣው ከምታገኘው ይበልጣል ግን መልካም መሆን ንፁሕ ሕሊናና የእግዜርን ሕግ እንድጠብቅ ያስችልሃል።

ታላቁ አባት ሐጂ ኡመር ኢድሪስ አረፉ። የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል። ታላቁ የሃይማኖት አባት
ታላቁ አባት ሐጂ ኡመር ኢድሪስ አረፉ። የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል። ታላቁ የሃይማኖት አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ወደ አኼራ ሄደዋል። ለአባታችን ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መፅናናትን ይመኛል። #ቲክቫህ_ኢትዮጵያ

ይህንን ፎቶ ያነሳው ፎቶ አንሺ ፎቶውን ሲያነሳ እጅግም ሀዘን የወረረው እንባ ከአይኖችሁ ስር እየፈለቁ ነበር። እናም በዚች ሚዳቆ ባህሪ ተገርሞ ሲመለከታት በዛው ትይዩ እሷም ህይወቷን እስከምታጣበት
ይህንን ፎቶ ያነሳው ፎቶ አንሺ ፎቶውን ሲያነሳ እጅግም ሀዘን የወረረው እንባ ከአይኖችሁ ስር እየፈለቁ ነበር። እናም በዚች ሚዳቆ ባህሪ ተገርሞ ሲመለከታት በዛው ትይዩ እሷም ህይወቷን እስከምታጣበት ቅጽበት ልጆቿ ወዳሉበት አቅጣጫ እያፈጠጠች ነበር። ከመሞት ውጭ አማራጭ የለም። የምን መፍራትና መርበትበት፤ ተዋርዶ ከመሞት ጀግና ሆኖ መሞት። ይህቺ እናት ሚዳቆ ከሁለት ልጆቿ ጋር እየተጫወተች ሳለ ጥቃት ደረሰባቸውና መሮጥ ጀመሩ። ሚዳቆዋ የማምለጥ እድል ነበራት። በብዙ እርምጃ ከአውሬዎችሁ አፈትልካ እርቃለች። ነገር ግን ለሚያሳዷት አውሬዎች ራሷን አሳልፋ ለመስጠት ወሰነች። ለምን? ለትንንሾችሁ ሚዳቆዎች እንዲያመልጡ እድል ለመስጠት። ምክንያቱም እሷ ቀድማ ብትሮጥ ልጆቿ ለመሮጥ ጊዜ አያገኙም ነበር። ፎቶው አንዲት እናት ጉሮሮዋ በነብር መንጋጋ ውስጥ እንዳለ ከእሷ ሞት ይልቅ የልጆቿን ማምለጥና መትረፍ ለማረጋገጥ የመጨረሻ ቅጽበት ላይ በነበረችት ሰዓት የተነሳ ግራፍ ነው። በአለም ላይ ህይወቷን ሳትሰስት አሳልፋ የምትሰጥ ብቸኛዋ ፍጥረት እናት ናት!

ግልጽነት ብዙ ጊዜ በሌለ ነገር ላይ ይመሰረታል! የትኛውንም ፍላጎቱን ያገኝ ሰው ግልጽ ከመሆን ይልቅ መሰወር ይቀለዋል!!!        አንዳንዴ አለኝ የለኝም ነው።

ፈጣሪ ሊክስክ ሲፈልግ ሰው ይሰጥካለ።

Tsehaye_yohannes_tind_tind_honew_ጥንድ_ጥንድ_ሆነው_Lyrics256k.mp35.28 MB

አንዳንዴ ይቅርታን ስጠይቅ ላንተ እፎይታን ሲያስገኝ ለሌላው ወገን ደግሞ እንደተጨማሪ በደል ሊሆን ይችላል!               ተጠንቀቅ!

ወንድ ክብሩን ሊገነባ ይገባል። ሴት ደግሞ ክብሯን ልትጠብቅ ይገባታል።

መቻቻል የመውደድ የመጀመሪያ ህግ ነው

ምናችንን እንደቻሉልን ብናውቅ ባልናቸው ነገር ባፈርን ነበር!        እኛም የቻልናቹና የታገስናቹ ብዙ ነው አስቡበት?!

Dawit Tsige - Dar Dar | ዳር ዳር

ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ አላፊ ነው የሚል መርህ የቀረበንን በአግባቡ ማቆየት እንዳንችል የማድረግ ተጽዕኖ አለው።

"የሰው ሆዱን የወፍ ወንዱን የሚያውቅ የለም" ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር

የበደሌ ጅራፍ     በወፍራም ቢገመድ በረጠበ ልጥ ብታይ ተዝናንቼ         ልሽሽ ሳልል ላምልጥ ከኖርኩበት ላይብስ             የጥማዴ ቀንበር ፍርሐት ቢይዘኝ         ነገን እንዳላይ                   ሞቼ አድር ነበር።       አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

• አንድን አበባ ከወደድከው፣ አትቅጠፈው። ምክንያቱም ከቀጠፍከው ይሞታል፤ አንተ የምትወደው ነገር መሆኑንም ያቆማል። ስለዚህ አበባን ከወደድክ፣ እንዲሁ ይሁን። ፍቅር ስለ ባለቤትነት አይደለም፤ ፍቅር ስለማድነቅ ነው። ✍️ ኦሾ (Osho)

ስሜቶች ለመዳንህም ሆነ ለሞትህ ዋነኛ ምክንያቶች የመሆን አቅም አላቸው።

በአብዛኛው እርግጠኝነት የለሽ ውጤቱ ሙከራ ብቻ ይሆናል።

አንዳንድ መጣሎችን ሚያስከትለው ልቃሚነታችን እንጂ ሰፌድ ላይ መገኘታችን አይደለም!       ለእኔ!