የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 093 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 305,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 097 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 093 名订阅者。
根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 637,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.97%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 479 次浏览,首日通常累积 329 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 093
订阅者
-324 小时
+2267 天
+63730 天
帖子存档
16 093
ልዕልት ኳጃር ትባላለች በሀገርዋ
በ persia የቁንጅና ምልክት ማሳያ ናት!
13 ወንዶች እሷ ስላልወደደቻቸው
ብቻ እራሳቸውን አጥፍተዋል በለው ቁንጅና😳😅
16 093
በቻይና ውስጥ ለሴቶች ብቻ የተለየ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች አሉ። እነዚህ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች አብዛኛውን ጊዜ ከህንጻው መግቢያ ወይም ከሱቅ መግቢያ አጠገብ የሚገኙ ሲሆኑ የመኪና ማቆሚያ ሂደቱን ቀላል ለማድረግ ከመደበኛ የፓርኪንግ ቦታዎች የበለጠ ሰፊ ናቸው
16 093
የሰው ፊት ያለው ዓሣ በእንግሊዝ ተገኘ
የዓሣው ስም ቦብ ሲሆን፣ በራሱ ላይ ያሉት ነጠብጣቦች የሰውን ፊት ይመስላሉ።
ይህ ዜና በጣም ከመሰራጨቱ የተነሳ ባለቤቱ የአትክልት ስፍራውን አጥር ማጠናከር፣ ካሜራዎችን መትከል እና የጥበቃ ሠራተኞችን መቅጠር አስፈልጎታል።
16 093
እኚህ የአንድ ሙሉ ክፍለዘመን እድሜ ባለፀጋ አዛውንት በአንድ ካምፓኒ ወይም ተቋም ውስጥ ብቻ ረጅም ጊዜ(ከ80አመት በላይ) በመስራት የ Guinness World Records ላይ ስማቸውን ማፃፍ ችለዋል።
16 093
የሚያበረቱህ ሰዎች ሚፈጠሩት ከቅርብህ ካሉት አይደለም በተቃራኒው ከማታቃቸውና ስላንተ ምንም ከማያቁት መካከል እንጂ! ለውድቀት ግን የቅርብህ ሰው በጥሩ ያግዝሃል በአፋጣኝ እንድትወድቅ!
16 093
ብዙዎቻችን የወደፊቱን እያሰብን ጊዜ ሰተን ስንንከባከባት የነበረች አበባ🌹 አሁን ላይ የኛ እንክብካቤ ስለበዛባት ጠውልጋ🥀 ደርቃለች🍂🤔🤔
አትገረሙ እንክብካቤው ስላልገባት እና ከሚገባት በላይ ስላደረግንላት ስለሆነ ለቀታይዋ ትምህርት ወስደን ሕይወታችንን እንቀጥል!!!🚶♂️🚶♀️
ምን አስባችሁ ነው ስለአበባ ብቻ ነው ያወራሁት 🫣🫡🫡
16 093
ይሄን እልህ ቁጣ ለፀብ ለመለየት ከምታሳድጊው :
መልኩን ቀይሪና ለመውደድሽ አርጊው!
''እልህ" ያለው ገመድ በእልህ ሲበጠስ
ስንቱ ከራሱ ጋ ባየሸው ሲለቀስ!
የያዝነውን ገመድ ብለቀው አምርሬ:
ስትወድቂ ደግሞ የኔው ነው ህመሜ።
ፀብን ቢጎትቱት መፋቀር አይሆንም:
አትሰሚም እንዴ እስቲ ተይ አሁንም. . .
ተይ
16 093
ቤቶቹ ሊፈርሱ ፤ መንገዶቹም ህንፃ ሊሆኑ ፤ ጫካውም ከተማ ሊሆን ይችላል በልባችን የከበረን ትውስታና ትዝታ ግን መቼም አይሰወርብንም!!!
16 093
እዚሁ ጎረቤታችን በደቡብ ሱዳን አንድ ሰው ሚስት ሳያገባ እና ሳይወልድ ከሞተ ወንድሙ ወይም የቅርብ ቤተሰቡ በሟቹ ስም ሚስት ያገባለታል። የሚወለዱትም ልጆች በሟቹ ስም ይጠራሉ።
ይህ ደ/ሱዳንያዊም 3 ወንድሞቹ በጦርነት በሞሞታቸው 3 ለወንድሞቹ 1 ለራሱ በድምሩ 4 ሚስቶች አግብቷል
16 093
ይህን ያውቃሉ ኮንጎ ውስጥ ሟርት ጥንቆላ እና ድግምት በህገመንግስቱ የተከለከለ ነው።
የኮንጎ ጠንቋዮች ወንድ እስከማስረገዝ ደረጃ የሚደርሱ ሲሆኑ ጥንቁልና በኮንጎ የወንጀለኛ መቅጫ ህግ የተካተተ ብቸኛ ሀገር ናት ።
16 093
ጋዜጠኛ፡- ለምንድነው በቻይና ሊግ ለመጫወት እምቢ ያልከው?
ጋሬዝ ቤል 🗣️፡- ምክንያቱም ጥንቆላ ይጠቀማሉ ።
ጋዜጠኛ፡- ይህን እንዴት አወቅክ?
ጋሬዝ ቤል 🗣️፡ አንዴ ቻይና ሄጄ የበጎ አድራጎት ግጥሚያ ተጫውቻለሁ። እናም በጨዋታው ላይ አንዱን ተጫዋች 3 ጊዜ አልፌው፣ ..ያንኑ ተጫዋች ከፊት ለፊቴ አገኘሁት
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
