ru
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Открыть в Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала የጥበብ ማዕድ

Канал የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 16 093 подписчиков, занимая 5 305 место в категории Религия и духовность и 2 097 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 16 093 подписчиков.

Согласно последним данным от 02 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 637, а за последние 24 часа — -3, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 2.97%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 2.04% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 479 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 329 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 11.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 03 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

16 093
Подписчики
-324 часа
+2267 дней
+63730 день
Архив постов
ልዕልት ኳጃር ትባላለች በሀገርዋ በ persia የቁንጅና ምልክት ማሳያ ናት! 13 ወንዶች እሷ ስላልወደደቻቸው ብቻ እራሳቸውን አጥፍተዋል በለው ቁንጅና😳😅
ልዕልት ኳጃር ትባላለች በሀገርዋ በ persia የቁንጅና ምልክት ማሳያ ናት! 13 ወንዶች እሷ ስላልወደደቻቸው ብቻ እራሳቸውን አጥፍተዋል በለው ቁንጅና😳😅

በቻይና ውስጥ ለሴቶች ብቻ የተለየ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች አሉ። እነዚህ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች አብዛኛውን ጊዜ ከህንጻው መግቢያ ወይም ከሱቅ መግቢያ አጠገብ የሚገኙ ሲሆኑ የመኪና ማቆሚያ ሂደቱን ቀ
በቻይና ውስጥ ለሴቶች ብቻ የተለየ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች አሉ። እነዚህ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች አብዛኛውን ጊዜ ከህንጻው መግቢያ ወይም ከሱቅ መግቢያ አጠገብ የሚገኙ ሲሆኑ የመኪና ማቆሚያ ሂደቱን ቀላል ለማድረግ ከመደበኛ የፓርኪንግ ቦታዎች የበለጠ ሰፊ ናቸው

የሰው ፊት ያለው ዓሣ በእንግሊዝ ተገኘ የዓሣው ስም ቦብ ሲሆን፣ በራሱ ላይ ያሉት ነጠብጣቦች የሰውን ፊት ይመስላሉ። ይህ ዜና በጣም ከመሰራጨቱ የተነሳ ባለቤቱ የአትክልት ስፍራውን አጥር ማጠናከር፣
የሰው ፊት ያለው ዓሣ በእንግሊዝ ተገኘ የዓሣው ስም ቦብ ሲሆን፣ በራሱ ላይ ያሉት ነጠብጣቦች የሰውን ፊት ይመስላሉ። ይህ ዜና በጣም ከመሰራጨቱ የተነሳ ባለቤቱ የአትክልት ስፍራውን አጥር ማጠናከር፣ ካሜራዎችን መትከል እና የጥበቃ ሠራተኞችን መቅጠር አስፈልጎታል።

እኚህ የአንድ ሙሉ ክፍለዘመን እድሜ ባለፀጋ አዛውንት በአንድ ካምፓኒ ወይም ተቋም ውስጥ ብቻ ረጅም ጊዜ(ከ80አመት በላይ) በመስራት የ Guinness World Records ላይ ስማቸውን ማፃፍ ችለዋ
እኚህ የአንድ ሙሉ ክፍለዘመን እድሜ ባለፀጋ አዛውንት በአንድ ካምፓኒ ወይም ተቋም ውስጥ ብቻ ረጅም ጊዜ(ከ80አመት በላይ) በመስራት የ Guinness World Records ላይ ስማቸውን ማፃፍ ችለዋል።

የሚያበረቱህ ሰዎች ሚፈጠሩት ከቅርብህ ካሉት አይደለም በተቃራኒው ከማታቃቸውና ስላንተ ምንም ከማያቁት መካከል እንጂ! ለውድቀት ግን የቅርብህ ሰው በጥሩ ያግዝሃል በአፋጣኝ እንድትወድቅ!

ሳናቃስት የታመምን እየተራመድን የሞትን ብዙዎች ነን!

በጽናት ውስጥ የተገኘ ውጤት ልፋትህን እንድትወደው ያደርግሃል! እንደውም ትላመደውና ከ ውጤቱ የመሐሉን ፈተና ተቀዳሚ ታደርገዋለህ።

ብዙዎቻችን የወደፊቱን እያሰብን ጊዜ ሰተን ስንንከባከባት የነበረች አበባ🌹 አሁን ላይ የኛ እንክብካቤ ስለበዛባት ጠውልጋ🥀 ደርቃለች🍂🤔🤔 አትገረሙ እንክብካቤው ስላልገባት እና ከሚገባት በላይ ስላደረግንላት ስለሆነ ለቀታይዋ ትምህርት ወስደን ሕይወታችንን እንቀጥል!!!🚶‍♂️🚶‍♀️ ምን አስባችሁ ነው ስለአበባ ብቻ ነው ያወራሁት 🫣🫡🫡

ይሄን እልህ ቁጣ ለፀብ ለመለየት ከምታሳድጊው : መልኩን ቀይሪና ለመውደድሽ አርጊው! ''እልህ" ያለው ገመድ በእልህ ሲበጠስ ስንቱ ከራሱ ጋ ባየሸው ሲለቀስ! የያዝነውን ገመድ ብለቀው አምርሬ: ስትወድቂ ደግሞ የኔው ነው ህመሜ። ፀብን ቢጎትቱት መፋቀር አይሆንም: አትሰሚም እንዴ እስቲ ተይ አሁንም. . . ተይ

አንዳንዴ በዳይን ብቻ በጅምላ አንውቀስ ተበዳይም እኮ አናዳጅ ነው!!!

ላጲስ የሌለው እርሳስ ልክነትህ እንዲያመዝን ያግዝሃል!!!

እድል ሁለት ገፅ ነው ያላት ማግኘትና መገኘት! የተሻለው ግን ማግኘት ነው። ምናልባት መገኘት ሲሆን ከፍላጎትህ ውጪ ልታድር ትችላለህ።

ከአንዳንድ እሁድ ሰኞ የተሻለ ሆኖ ይገኛል።

ተፈጥሮ ከራስህ ጥንካሬን ልታስተምርህ ስትፈልግ የቆረጥከው ነገር አብዝቶ ሲያድግ ታሳያኻለች። ደጋግመህ ቁረጠው ማለት ግን አይደለም!!!

ቤቶቹ ሊፈርሱ ፤ መንገዶቹም ህንፃ ሊሆኑ ፤ ጫካውም ከተማ ሊሆን ይችላል በልባችን የከበረን ትውስታና ትዝታ ግን መቼም አይሰወርብንም!!!

የወባ ትንኝ (ቢንቢ ) ከነከሰችን በኋላ ደም ከመምጠጧ ጎን-ለጎን ሽንቷንም ሰውነታችን ውስጥ ትሸናለች ።
የወባ ትንኝ (ቢንቢ ) ከነከሰችን በኋላ ደም ከመምጠጧ ጎን-ለጎን ሽንቷንም ሰውነታችን ውስጥ ትሸናለች ።

እዚሁ ጎረቤታችን በደቡብ ሱዳን አንድ ሰው ሚስት ሳያገባ እና ሳይወልድ ከሞተ ወንድሙ ወይም የቅርብ ቤተሰቡ በሟቹ ስም ሚስት ያገባለታል። የሚወለዱትም ልጆች በሟቹ ስም ይጠራሉ። ይህ ደ/ሱዳንያዊም 3
እዚሁ ጎረቤታችን በደቡብ ሱዳን አንድ ሰው ሚስት ሳያገባ እና ሳይወልድ ከሞተ ወንድሙ ወይም የቅርብ ቤተሰቡ በሟቹ ስም ሚስት ያገባለታል። የሚወለዱትም ልጆች በሟቹ ስም ይጠራሉ። ይህ ደ/ሱዳንያዊም 3 ወንድሞቹ በጦርነት በሞሞታቸው 3 ለወንድሞቹ 1 ለራሱ በድምሩ 4 ሚስቶች አግብቷል

ይህን ያውቃሉ ኮንጎ ውስጥ ሟርት ጥንቆላ እና ድግምት በህገመንግስቱ የተከለከለ ነው። የኮንጎ ጠንቋዮች ወንድ እስከማስረገዝ ደረጃ የሚደርሱ ሲሆኑ ጥንቁልና በኮንጎ የወንጀለኛ መቅጫ ህግ የተካተተ ብቸ
ይህን ያውቃሉ ኮንጎ ውስጥ ሟርት ጥንቆላ እና ድግምት በህገመንግስቱ የተከለከለ ነው። የኮንጎ ጠንቋዮች ወንድ እስከማስረገዝ ደረጃ የሚደርሱ ሲሆኑ ጥንቁልና በኮንጎ የወንጀለኛ መቅጫ ህግ የተካተተ ብቸኛ ሀገር ናት ።

90% የሚሆኑ ሰዎች አንድ ሰው ያላቸው ካልገባቸው የውሸት ሳቅ ይስቃሉ::😁

ጋዜጠኛ፡- ለምንድነው በቻይና ሊግ ለመጫወት እምቢ ያልከው? ጋሬዝ ቤል 🗣️፡- ምክንያቱም ጥንቆላ ይጠቀማሉ ። ጋዜጠኛ፡- ይህን እንዴት አወቅክ? ጋሬዝ ቤል 🗣️፡ አንዴ ቻይና ሄጄ የበጎ አድራጎት
ጋዜጠኛ፡- ለምንድነው በቻይና ሊግ ለመጫወት እምቢ ያልከው? ጋሬዝ ቤል 🗣️፡- ምክንያቱም ጥንቆላ ይጠቀማሉ ። ጋዜጠኛ፡- ይህን እንዴት አወቅክ? ጋሬዝ ቤል 🗣️፡ አንዴ ቻይና ሄጄ የበጎ አድራጎት ግጥሚያ ተጫውቻለሁ። እናም በጨዋታው ላይ አንዱን ተጫዋች 3 ጊዜ አልፌው፣ ..ያንኑ ተጫዋች ከፊት ለፊቴ አገኘሁት

የጥበብ ማዕድ - Статистика и аналитика Telegram-канала @yetbebmead_ab