የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 059 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 312,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 089 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 059 名订阅者。
根据 27 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 667,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.17% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 447 次浏览,首日通常累积 346 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 28 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 059
订阅者
-424 小时
+1587 天
+66730 天
帖子存档
16 037
፡
ለቀልድ አንተ ስትል
ቃልህን ሳልቆጥር
ስቄልህ እያለፍኩ
አንተ ያነሳኸውን
ለቀልድ ባነሳ
መጥፎ ተብዬ አረፍኩ
ለምን¿
፡
16 037
፡
ልታጠምድ
እንደ ንብ
በትነህ አበባ
ልታስገባኝ ከአፍህ
እንደ አውራ ዶሮ
ብትጭርም ገለባ
በመዋለል ውለህ
በናፍቆት ስታድር ስራን እያበዛህ
እልፍ ጠላት ሳይሆን
ልብ ነው የገዛህ
እመነኝ!😊
✍ Mekdi
፡
16 037
ላጠምድሽ
እንደ ንብ
በትኜ አበባ
ላሳርግሽ ከእቅፌ
እንዳውራ ዶሮ
ክንፌን እየጎተትኩ
ስጭር'ም ገለባ
በመዋለል
ሳድር
ስራን እያበዛው
ባለ'መረብ ጠላት
በመውደዴ ገዛው።
ባለ'ብዙ!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 037
Repost from 𓄂𝆺𝅥⃝⃪⃪꯭ᷟ⃜🧝🏽♀ባለ~ብዕሯ𓄂𝆺𝅥⃝⃪⃪꯭ᷟ⃜✍️
....ስትመርጥ ለቀንህ ብቻ ሳይሆን ለዘመንህ ፍፃሜ ድረስ የምትሆነውን ያቺን "ልባም ሴት" በማስተዋል ምረጥ🩶! የኔ ቆንጆ አንቺም አስተውዪ፤"ሴት I መባል እና ሴት መሆን እጅግ በጣም ትልቅ ልዩነት አለው" so የሴትነት ምሳሌ እና ልኬት "ልባምነት" ነውና፡አደራሽን መንገድሽን በማስተዋል ሄደሽ መዳረሻሽን "ልባሟ ጋ አርጊ"!👩🦱🤍@NEKU_TEWLD10
16 037
፡
When I Go
(by Donna Ashworth)
When I go
Don't learn to live without me
Just learn to live with my love
In a different way
And if you need to see me
Close your eyes
Or look in your shadow
When the sun shines
I'm there.
Sit with me in the quiet
and you will know
That I did not leave
There is no living
When a soul is blended
With another
When I go
Don't learn to live without me
Just learn to look for me in the
moments.
I will be there!
፡
16 037
Repost from 𓄂𝆺𝅥⃝⃪⃪꯭ᷟ⃜🧝🏽♀ባለ~ብዕሯ𓄂𝆺𝅥⃝⃪⃪꯭ᷟ⃜✍️
............
አንዳዴ፡ከአንዳንድ ሕመም የምትድነው በመታከም ሳይሆን፤ሕመሙን አምኖ በመቀበል ነው😕። So
ለሁሉም ሕመሞችህ ሀኪም ጋ መሮጥህን አቁም!
@NEKU_TEWLD10
16 037
............
አንዳዴ፡ከአንዳንድ ሕመም የምትድነው በመታከም ሳይሆን፤ሕመሙን አምኖ በመቀበል ነው😕። So
ለሁሉም ሕመሞችህ ሀኪም ጋ መሮጥህን አቁም!
@NEKU_TEWLD10
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
