ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 059 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 312,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 089

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 059 名订阅者。

根据 27 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 667,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.17% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 447 次浏览,首日通常累积 346 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 28 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 059
订阅者
-424 小时
+1587
+66730
帖子存档
የሳይንስ መላምት አንድ ሰው በሂወት ዘመኑ ውስጥ ቢያንስ 8 ሸረሪት እና 70 ጥቃቅን ነፍሳትን በእንቅልፍ ልቡ ሳያስበው ይውጣል።

እንዳድ ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ ወንዶች በ አማካኝ ከ እድሜያቸው ላይ 𝟖 ወር የሚሆነውን ፂማቸውን በመላጨት ያጠፋሉ ይላል ( ይሄ ጥናት ፂም የሌላችሁን ወንዶች አያካትትም 😁

ብዙ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ አለማችን ላይ 𝟔 𝐁𝐈𝐋𝐋𝐈𝐎𝐍 በላይ የሚሆነው ህዝብ አንዴም ቢሆን አውሮፕላን ውስጥ ገብቷ እያውቅም (  የዚን ቁጥር ከፍተኛ ድርሻ የሚወስዱት ሀገሮች 𝐈𝐍𝐃𝐈𝐀 እና 𝐂𝐇𝐈𝐍𝐀 ሲሆኑ ሀገራችን 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎𝐏𝐈𝐀 ደግሞ ከ 𝟏𝟏𝟓 𝐌𝐈𝐋𝐋𝐈𝐎𝐍 በላይ የሚሆነው ህዝቧ  አውሮፕላን ውስጥ ከነ ጭራሹ ገብቷ አያውቅም ( ያው ሲበር ካየነው በቂ ነው 😁

ይህንን ያውቃሉ❓ መንትዮች የተለያዩ አባቶች ሊኖራቸው ይችላል... ይህም ክስተት ሱፐርፌክንዲሽን ይባላል

በጠባብ እእምሮ        ሃሳብ                ካ'ገር እየሰፋ መንገድ ሲሰናከል          መንገደኛው ጠፋ።       አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ ላንተ ብዬ ምንም ያልሆንኩ ‎ ለኔ ሲሆን ሙሉ ልብህ ‎አለሁ እያልኩ ከአንተ ጠፋሁ ‎ መጣሁ እያልኩ ቀረሁብህ ‎፡
፡ ላንተ ብዬ ምንም ያልሆንኩ ‎           ለኔ ሲሆን ሙሉ ልብህ ‎አለሁ እያልኩ ከአንተ ጠፋሁ ‎           መጣሁ እያልኩ ቀረሁብህ ‎፡

ela_tv_Mastawal_Eyayu_Emetalehu_እመጣለሁ_Ethiopian_Music_2024_Official.mp34.37 MB

Ethiopia_ተወዳጁ_የአሊ_ኑር_ያፍቶ_በሬዳ_ሰላም_ሰላም_ግጥም_Yafto_Bereda_Lyrics_Ali.mp34.96 MB

Ethiopian_Music_Mastewal_Eyayu_ማስተዋል_እያዩ_ሠው_አጣሽ_ወይ_New_Ethiopian.mp35.84 MB

Eyob_Mekonnen_semawachew_siamugn_with_full_lyrics360p(256k).mp35.64 MB

ቤተሰቦች በቻናላችን የማን ሙዚቃን እናጫውትላቹ?

፡ እንደዘበት ....... ‎ቀንና ሌት ሲፈራረቅ ነጋ መሸ ‎ልቅ የሆነው ልኩን ሲይዝ ‎ ልክ ያለው ሰው ተበላሸ ‎ ‎በክፋቱ ልቡ ያበጠው ‎የጎደፈ ነፍሱን ሲያርም ‎ በጎ ያሉት እያጠፋ ‎ሞትኩኝ ያለ ነፍሱን ዘርቶ ‎ አለሁ ያለው ሳይኖር ጠፋ ‎ ✍Mekdi ፡

አንዳንዴ ብስለትና እድሜን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ አድርገን ሁሌ ስለምንስላቸው ሳንቲሙም ብስለቱም አይኖረንም።

አንዳንድ ቀኖች ዘላለማዊ ቢሆኑና ደጋግመው ቢኖሩ ተመራጭ ነበር። ለነገሩ ግን ስልቹ ነን!!!

ዝምታህንም ይጠላሉ ንግግርህም ከወረኝነት ይቆጠራል ለእነሱ የምትል ከሆነ በየጊዜው ከራስህ ትጣላለህ።

አንዳንድ ድንገታዊ ክስተቶች ድንገት የሚሆንብን ድንገት ለነቃነው ለኛ ነው  እነሱ ግን አስቀድመው ብዙ ተጉዘዋል።

አንዳንዴ ቅርበት የሌለው መተዋወቅ እንደሚሰጥህ ክብርና ፍቅር የቅርብ ወዳጅነት እሱን አያስገኝልህም!!!          

Channel keenya keessaa kan barbaaddan hunda argachuu dandeessu. ✨️Bohaaraa irraa baradhaa

ስደት ማለት የእንግዳ እንግዳ መሆን ነው።         "አልተዘዋወረችም"