የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 214 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 264,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 092 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 214 名订阅者。
根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 587,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 410 次浏览,首日通常累积 331 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 13。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 214
订阅者
-824 小时
+397 天
+58730 天
帖子存档
16 214
Repost from ተዋሕዶ
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ
👉ሰዓታት
👉ሥርዓተ ዋይዜማ ወማኅሌት
👉መዝሙር ዘሰንበት
👉ምስባክ ዘዘወትር ወዘሰንበት
👉ዝማሬያት
👉ስንክሳር ዘቅዱሳን፤ከነ ቅዱሳን ሥዕላት
👉መንፈሳዊ ትምህርት
👉ሥርዓተ ቅዳሴ
👉አንድምታ
🎯ለማግኘት ቻናላችንን ይጐብኙ።
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን!
ይ🀄️ላ🀄️ሉ ይማሩ
👇🏾👇🏾👇🏾
https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0
16 214
💥 በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ቅዱስ አባት ስም ማን ይባላል ...??
💝 ይቀላቀሉ 💝
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0
https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0
16 214
🔴 ጥያቄ
==========
⁉️ ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት ዓመታዊ በዓሉ የሚከበረው.............. እና................. ነው ፡፡
16 214
✝️ ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️
✝️ ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️
✝️ የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️
✝️ አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️
✝️ ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️
✝️ የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️
📚እርሶም በዚህ ዙሪያ እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ቁጥር መርጠው የቁልፍ ምልክቱን ይንኩ ትምህርቱን ይከታተሉ
👇🏽👇🏽👇🏽
16 214
አንዳንዶች ሊያስቱህ ሲፈልጉ ስለ ሚያስቱህ ጉዳይ አዋቂ መስለህ እንድታወራ በቅድሚያ ያደርጉኻል፤ ከዛም ሰዎች እንደሳትክ እንዲረዱ አንተን ደግሞ ልክ እንደሆንክ እንዲሰማህ ያደርጉሃል ከዛም አንተ ከሰዎች ትጋጫለህ እነርሱም እያነሱ እየጣሉህ ለራሳቸው ያመቻቹሃል።
16 214
✝️ ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️
✝️ ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️
✝️ የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️
✝️ አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️
✝️ ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️
✝️ የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️
📚እርሶም በዚህ ዙሪያ እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ቁጥር መርጠው የቁልፍ ምልክቱን ይንኩ ትምህርቱን ይከታተሉ
👇🏽👇🏽👇🏽
16 214
ምክንያት ፈላጊ ሰዎች ባገኙት ምክንያት ወይም በመሰላቸው ስለራቁህ ብዙም አይሰማህ! ቀድሞኑ ልባቸው አንተ ጋር ካልነበር እነርሱን ለማቆየት ምታደርጋት እያንዳንዷ ነገር ክፍያ የሌላት ስራ ነው ምትሆንብህ!!!
16 214
ያንተ ንግግር ከሰው ለሚሰጥህ ምላሽ ልክ እንደ መስታወት ነው! ጥሩ ስትናገር ከሌሎች ጥሩን መልስ ታገኛለህ።በተቃራኒውም ልክ እንደዛ!!!
16 214
ፖሊስና ሌሎች የሕግ አካላቶች ለመሆን ስትመረጡ በቁጣ መጣራትና በስርዓት አለማናገር አንዱ መስፈርት ነው ወይስ ስልጠናው ነው ሚያመጣው???
