ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 214 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 264,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 092

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 214 名订阅者。

根据 11 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 587,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.53%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 410 次浏览,首日通常累积 331 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 13

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 12 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 214
订阅者
-824 小时
+397
+58730
帖子存档
አበባ ሁሉ ለ ንብ ማረፊያ አይደለም!!!

የሳቅ ሐዘን ገዳይ ፡ በጥርሶቹ ሸማ፡ ጸንቶ ባይቆምም፡ ሲጠፋ ሲ'ለማ! ለተመልካች ያንሳል፡ ከብስለት የራቀ፣ የሳቀ ጅል ነው፡ በጅሎች እሳቤ ፡ ይህ ነው አለቀ!!! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ያለ አሸናፊ ፡ ተሸናፊ ፤ ያለ ተሸናፊ ፡ አሸናፊ የለም! መኖር ሲፈትን ከሕይወት ጋር ሰውን ያጋጥማል!!!

ደጅ አስጠኚው ባንድ ወቅት አብዝቶ በሌላ አካል ደጅ ጠንቷል! ብዙዎች ያዩትን ለመተግበር ሁኔታዎችን ይጠባበቃሉ!!!

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ በተለምዶ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ሰላም እንደሌላቸው እና ደስተኛ እንዳልሆኑ ሲነገር እንሰማለን .... ነገር ግን ከ 4000 በላይ ሚልየነሮች ላይ የተደረጉ በርካታ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ሀብታም ግለሰቦች ደስተኛ እንደሆኑ እና በተለይ ደግሞ ሀብታቸውን በውርስ ሳይሆን በራሳቸው ጥረት ያገኙት የበለጠ ደስተኛ ህይወት ይመራሉ ይሉናል

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ አንዳንድ አጥኚዎች እንደሚሉት ከሆነ ጫማችሁ በተደጋጋሚ ሽታ ያለው ከሆነ ያንን ጫማ ለአንድ ምሽት ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ የጫማ ሽታውን ያስወግደዋል .... ምክንያቱም በጫማ ውስጥ ያሉ ባክቴሪያዎች ቅዝቃዜውን መቋቋም ስለማይችሉ ይሞታሉ እንዲሁም ሽታውን ያስወግዳል ።

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ጥናቶች እንደገለፁት ከሆነ ውሾች የባለቤቶቻቸውን ትኩረት ለመሳብ ሲሉ እንደተጎዱ ወይም እንደታመሙ ያስመስላሉ

#ይህንን_ያውቃሉ ? በአንድ እጅ ላይ ረጅም ጥፍር ያለው ሰው ህንዳዊ ሲሆን ስሙም ሽሪድሃር ቺላል ይባል ፤ የዚህ ሰው የግራ እጆቹ ላይ ያሉት ጥፍሮች ርዝመት 909.6ሴ.ሜ [ 358.1 ኢንች ] ነው
#ይህንን_ያውቃሉ ? በአንድ እጅ ላይ ረጅም ጥፍር ያለው ሰው ህንዳዊ ሲሆን ስሙም ሽሪድሃር ቺላል ይባል ፤ የዚህ ሰው የግራ እጆቹ ላይ ያሉት ጥፍሮች ርዝመት 909.6ሴ.ሜ [ 358.1 ኢንች ] ነው ።

ተራችንን አናቅ እንጂ ለመቅበሪያ ጥቁር ገዢዎች ነን!

፡ ተመክሮ የማያስተውል ተነግሮ እንዳላወቀ ከሆነ እንዳልሰማ ሰው ባህሪው እዳ ሆኖበት መለወጥ ከሚባል ተራ እንዴት ነው የሚታወሰው? ፡ አንደበት ትርፉን ካልያዘ መናገር ትርጉም ከሌለው ሲሰለች ወዳጁን ያጣል በእንቢኝ ባይ ግትር ማንነት ለአንድ እንኳን ለራሱ ሳይሆን ጊዜ ፍርጃው ይሰጣል ✍️Mekdi @amen1995

01320895042800

ልክ እንደ ትንኝ፡ ልክ አንደ ዝንቧ፡ መኖር ላይ እያለ፡ ትኩረት ና ቀልቧ፡ ከቆሼው ገበታ፡ በመዓድ እንዳለች፡ በጠላቶቿ ጦር ሞታ ትገኛለች። ፡ እንዲም ፡ አንዳንድ ሰው፡ ሳለ በመራመድ፣ ሳያቀው ይሞታል ፡ በተንጠለጠለ፡ በሸምቀቆ ገመድ! ያሳዝናል ሲኖር የሚሞተው!!! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

በመብታችን ፈሪ አድርገውን ሳለ! እስካሁን ግን ሚያኖር ፈጣሪ ነው ባዮች ነን!!!

ሰው ማግኘት ራስ ማጣት ከሆነ ሰው አጥቶ ራስን ማግኘት የተሻለ ነው።

ስህተትህን ለመሸፈን ሰውን ተጠያቂ አታርግ! ተጠያቂ ሰው ያጣህ ቀን ምትገባበትን ምታጣ ትሆናለህ።

የተፈጥሮ ነገር ሚያስገርምህ ፀሐይ ልክ እንደ ሰው እንድትኮሳተር ስታደርግህ ነው!

ለካ እንደሌሎቹ አይደለሁም ማለት እንደሌሎቹ ነኝ ብሎ ራስ ላይ መመስከር ነው! ሚገርመው ያልናቸው ያመኑን እኛም እንዳልሆንን ያመነው ነገር!!!

በዓል እንዴት አለፈ ቤተሰቦች?

እንደዛ ነው ስልሽ፡ ያኘክሽው ሸንኮራ ፡ ምንም ቢጣፍጥም፣ ወዘናው ካለቀ፡ ላንቺ የለው ጥቅም! ትራፊው፡ የነጣ ገለባ ከሳት የሚማገድ፡ ወርውረሽ አልፈሽው፡ 'ሸን' ወዲያ ጥለሽ ፡ 'ኮራ' ነው በመንገድ!!! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ጭለማ ውስጥ መቀመጥ አለመታየትህ አይደለም ትልቁ ጥቅም ዋነኛው ነገር አንተ ሰፋ አድርገህ በነጻነት የፈለከውን ማየትህ ነው።