ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 214 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 264 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 092 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 214 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 11 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 587، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -8، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.53‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.04‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 410 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 331 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 13.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 214
المشتركون
-824 ساعات
+397 أيام
+58730 أيام
أرشيف المشاركات
💥 በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ቅዱስ አባት ስም ማን ይባላል ...?? 💝 ይቀላቀሉ 💝 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0 https://t.m
💥 በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ቅዱስ አባት ስም ማን ይባላል ...?? 💝 ይቀላቀሉ 💝 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0

✝️ ጥያቄ ✝️ -------------------- ➡️ የመላእክት አለቃ ማን ነው?

🔔✝ ከመምህራን የማንን ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?

🔴 ጥያቄ ========== ⁉️ ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት ዓመታዊ በዓሉ የሚከበረው.............. እና................. ነው ፡፡
🔴 ጥያቄ ========== ⁉️ ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት ዓመታዊ በዓሉ የሚከበረው.............. እና................. ነው ፡፡

✝️ ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️ ✝️ ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️ ✝️ የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️ ✝️ አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️ ✝️ ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️ ✝️ የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️ 📚እርሶም በዚህ ዙሪያ እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ቁጥር መርጠው የቁልፍ ምልክቱን ይንኩ ትምህርቱን ይከታተሉ               👇🏽👇🏽👇🏽

አንዳንዶች ሊያስቱህ ሲፈልጉ ስለ ሚያስቱህ ጉዳይ አዋቂ መስለህ እንድታወራ በቅድሚያ ያደርጉኻል፤ ከዛም ሰዎች እንደሳትክ እንዲረዱ አንተን ደግሞ ልክ እንደሆንክ እንዲሰማህ ያደርጉሃል ከዛም አንተ ከሰዎች ትጋጫለህ እነርሱም እያነሱ እየጣሉህ ለራሳቸው ያመቻቹሃል።

ስትኖር ፡ ከበሰለ ብስል፡ ካልነቃው ሁን ለጋ፤ አንዴ ለምትኖረው፡ ፍርሐትን ጣል ፡ ስትሞት መንገድ ዝጋ! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ሰዎችን ከልብ ስትወድ ጠልተውህ እየሔዱ እንኳን አብዝተህ ታዝናላቸዋለህ እንጂ አታዝንባቸውም!!!

✝️ ጥያቄ ✝️ -------------------- ➡️ “ቆይቼ--------------------- ደጅ ጠናሁት

✝️ ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️ ✝️ ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️ ✝️ የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️ ✝️ አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️ ✝️ ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️ ✝️ የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️ 📚እርሶም በዚህ ዙሪያ እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ቁጥር መርጠው የቁልፍ ምልክቱን ይንኩ ትምህርቱን ይከታተሉ               👇🏽👇🏽👇🏽

ኑር ብቻ እንጂ ያጣኸውን ትተካዋለህ ያጣኸው የበለጠ ቢመስልህም!!!

ከቤተሰብ አባል የተላከ ማገዝ ከቻልን…

በአጣሁኝ መባዘን አብዝቶ የተሻለ ነው በዛ ብሎ ኖሮ መምረጥ ከሚያቅት!!!

ሰው ሰው ሲቀብር መሬት እየማሰ፣ ሟች ሰማይ ገባ፡ የፈጠረው ጋር ፡ በፍጥነት ደረሰ። አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ምክንያት ፈላጊ ሰዎች ባገኙት ምክንያት ወይም በመሰላቸው ስለራቁህ ብዙም አይሰማህ! ቀድሞኑ ልባቸው አንተ ጋር ካልነበር እነርሱን ለማቆየት ምታደርጋት እያንዳንዷ ነገር ክፍያ የሌላት ስራ ነው ምትሆንብህ!!!

ያንተ ንግግር ከሰው ለሚሰጥህ ምላሽ ልክ እንደ መስታወት ነው! ጥሩ ስትናገር ከሌሎች ጥሩን መልስ ታገኛለህ።በተቃራኒውም ልክ እንደዛ!!!

መጣበብን ሚጠላ በማጣበብ ሊሰፋ ሲሞክር ማየት ያስገርማል!!!

ፖሊስና ሌሎች የሕግ አካላቶች ለመሆን ስትመረጡ በቁጣ መጣራትና በስርዓት አለማናገር አንዱ መስፈርት ነው ወይስ ስልጠናው ነው ሚያመጣው???

አለመቻል ሲቻል ችሎ ካለመቻል ይበልጣል!!!