የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 106 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 309,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 094 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 106 名订阅者。
根据 01 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 660,过去 24 小时变化为 29,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.96%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.05% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 477 次浏览,首日通常累积 331 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 106
订阅者
+2924 小时
+2067 天
+66030 天
帖子存档
16 106
የሌላት ቢበዛም
ካላት ለመጠቀም ነፍሷን አረጋግቶ
ከሀሰቱ አጽናፍ
ገጿን ቢስልላት ሽንገላ አቡክቶ
ከፍጡራኑ እኩል
ማመኗ አታሏት ራሷን ሰደረች
እነግራት ነበረ
ምነው ከኔ መጥታ አንድ ቀን ባደረች!!!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 106
ይህ ዩክሬናዊ ወታደር በዩክሬይን - ሩሲያ ጦርነት ለ3 አመታት ያህል በውጊያው የተሳተፈ ሰው ነው። ምስሉ ከ3 አመት በፊት ለዘመቻ ሲወጣ እና ከዘመቻ ሲመለስ የሚያሳይ ነው።
ጦርነት እንዲህም አድርጎ ይለውጣል
16 106
በዓለማችን ታዋቂ ከሆኑ የመረጃ መለዋወጫ መተግበሪያዎች አንዱ የሆነው ቴሌግራም መስራች እና ኃላፊ ፓቬል ዱሮቭ ለወለዳቸው 100 ልጆች 13.9 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ሃብቱን ሊያወርስ እንደሆነ አስታወቀ።
እነዚህ መቶ ልጆች የተወለዱት ከ15 ዓመት በፊት ለአንድ ክሊኒክ በለገሰው ስፐርም አማካኝነት መሆኑን ተናግሯል
16 106
ካሜሩን ዲያዝ ትባላለች። አሜሪካ ውስጥ ስመጥር ከሚባሉ ሰዎች ተርታ የምትሰለፍ ናት። ተዋናይት፣ፀሐፊ፣ስራ ፈጣሪ እና ሞዴሊስት ናት።
እና እቺ ስመጥር፣ሀብታም ሴት በህይወቷ ሜካፕ የሚባል ፊቷን አስነክታው አታቅም። ለምን እንደሆነ ስትጠየቅም የኔ ያለሆነውን ወጣትነት ከማየው፣የራሴን እርጅና ባየው እመርጣለሁ ነበር ያለችው።
ዛሬ ላይ 53 አመቷ ቢሆንም እንደሚታየው ግርማሞገስ ያላት ወይዘሮ ናት።
16 106
16 106
😢ብሪታን ያዊ ዜግነት ያላት Mandy Sellarስ የተወለደችው እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር 20/6/1975 ሲሆን በ 2006 ዶክተሮች ባደረጉላት የጤና ምርመራ እግሯ እድገቱን እንደማያቆም የነገሯት ሲሆን በ 2009 እግሯ 133 ኪሎ ይመዝን ነበረ😱
16 106
እ.ኤ.አ. በ1832 አካባቢ የተፈለፈለች ኤሊ ጆናታን ፣በዓለማችን እጅግ ጥንታዊ የምትታወቀው ህያው የምድር እንስሳ ነው ፣እድሜው 192 ነው።
16 106
<<<😘ፍቅር ማለት ❤>>>
💖ፍቅር የማንነት የዘር ወይንም የገንዘብ ጥያቄ አይደለም የህሊና የነብስ እና ራስን አሳልፎ የመስጠት 😍ጥያቄ እንጂ...💖
* ፍቅር እኔ....እኔ...ለኔ....ለኔ ከሚል የራስ ወዳድነት ቀንበር የፀዳ ነው፡፡
❣እውነተኛ ፍቅር በእድሜ የማይለካ,በችግሮች የማይገታ በማግኘት ያልተጀመረ በማጣትም የማይቀየር የሰብአዊነት ጥምረት ነው::❤
😘 ከባዱ ነገር ፍቅር መጀመር ሳይሆን በፍቅር መቆየት ነው::
💖ስለ ፍቅር ቢያወሩ የሚያምርባቸው ፍቅርን በፊልም የተማሩት ሳይሆን በፍቅር የኖሩት ናቸው ፡፡😘
*** ፍቅር ማለት😘 እወድሻለው እወድሀለው ከመባባል በላይ በተግባር የሚፈተን በመተማመን የሚፀና በመደማመጥ 😍የሚሆን በመከባበር❤ የሚሰምር የህይወት ማጣፈጫ ቅመም የሆነ የፈጣሪ የፀጋ ስጦታ ነው፡፡ ማፍቀር መፈቀርም መታደል ነው፡፡ሁለቱንም ማግኘት ደግሞ መመረጥም መባረክም ነው፡፡😍
ፈጣሪ "ፍቅርን" ያብዛልን!!!😜
🎼❤️
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
16 106
ካንቺ ጋራ ስሆን❤️
የኔ አለም አዳምጪኝ 💋
ካንቺ ጋራ ስሆን.....
ፍቅርሽን ሳጣጥም ፣
አይኖቼ በፍቅር ፡ ከአይኖችሽ ሲገጥም ፤
ካንቺ ጋራ ስሆን .... 🔥
ንፋሳት ሁልጊዜ ፡ በፍቅር ያዜማሉ ፣
አይገርምም የኔ ዉድ ፡ እኔና አንቺ ሊያዩ ፣
ዥረቶች ለአፍታ ፡ ጉዞ ያቆማሉ ፣
ክዋክብት, ጨረቃ ፡ በኛ ይቀናሉ ፡፡
'ካንቺ ጋራ ስሆን' ..... ❤️
ምሽቱ ይደምቃል ፣ ሀሳቤ ይሰምራል፣
አስቀያሚው ያምራል ፣
ጨለማው ያበራል ፡፡
ሰማሽኝ የኔ አለም ፡ ካንቺ ጋራ ስሆን ፣
ህይወቴ በሀሴት ፡ ፅዋ ትሞላለች
ካንቺ ጋራ ስሆን ❤️ አለም ለኔ እንዲህ ነች፡፡
16 106
ከህጉ በላይ ህግ አስከባሪውን ከፈራህ እንደ ህፃን ልጅ የቁጣና የሳቅ ፊት ከባለ'ሕጉ እየጠበክ ማንነትህን ስትለዋውጥ ትኖራለህ!!!
ሰው ልክም ስህተትም ነው።
16 106
ዛሬ ውሎ አድሮ ነገን ለመጠቆም
ብንንገዳገድም ተጽናንተን ለመቆም
ይሁን እስኪ እያልን ስንቱን አሳለፍነው
የልባችን ተስፋ ምናልባት ቢቀርፈው።
ሺህ ትላንትኖች!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 106
በሕይወታችን ወስጥ የነበሩ አሁን ላይ ግን አይናችንን ጨፍነን ስንገልጥ አጠገባችን ላጣናቸው ሰዎች ከራሳችን ያስቀደምናቸውን ያክል ለራሳችን ጊዜ ሰተን ቢሆን እና ጊዜውን ለራሳችን ተጠቅመነው ቢሆን ኖሮ ያሁኑ ብቸኝነት ተቀይሮ በሰዎች እንከበብ ነበር
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
