ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 106 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 309 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 094 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 106 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 660، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 29، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.96‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.05‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 477 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 331 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 10.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 106
المشتركون
+2924 ساعات
+2067 أيام
+66030 أيام
أرشيف المشاركات
፡ ቦግ እልም ያለ ሰው ጥቅሙን ብቻ ሲያስብ ቅልስልስ ምላሱ ይታዘዝለታል ጥቅሙን ካጣ ደግሞ ለሰላምታም እንኳን አፉ ይያዝበታል ለማግኘት ቦግ ሲል ሰፍ ያለው አንጀቱ አለሁ አለሁ ቢልም ከሰው ጥቅሙን ካጣ አላውቅህም በሚል ይላል በዛው እልም ✍Mekdi @amen1995

የሌላት ቢበዛም ካላት ለመጠቀም ነፍሷን አረጋግቶ ከሀሰቱ አጽናፍ ገጿን ቢስልላት ሽንገላ አቡክቶ ከፍጡራኑ እኩል ማመኗ አታሏት ራሷን ሰደረች እነግራት ነበረ ምነው ከኔ መጥታ አንድ ቀን ባደረች!!! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ለአዳዲስ ምዕራፎች የግድ የኋላው ታሪክ ይቋጫል ማለት አይደለም! ለነገ ትላንትናና ዛሬ ድልድይ እንደሆኑት ማለት ነው።            ወደፊት ቀጥል!

ክፉ ስብራት አጋጥሞት ያለፈ ዳግም ያን ሕመም መድገም አይፈልግ ይሆናል እንጂ መዳን እንዴት እንደሆነ ያውቅበታል!

ይህ ዩክሬናዊ ወታደር በዩክሬይን - ሩሲያ ጦርነት ለ3 አመታት ያህል በውጊያው የተሳተፈ ሰው ነው። ምስሉ ከ3 አመት በፊት ለዘመቻ ሲወጣ እና ከዘመቻ ሲመለስ የሚያሳይ ነው። ጦርነት እንዲህም አድርጎ
ይህ ዩክሬናዊ ወታደር በዩክሬይን - ሩሲያ ጦርነት ለ3 አመታት ያህል በውጊያው የተሳተፈ ሰው ነው። ምስሉ ከ3 አመት በፊት ለዘመቻ ሲወጣ እና ከዘመቻ ሲመለስ የሚያሳይ ነው። ጦርነት እንዲህም አድርጎ ይለውጣል

በዓለማችን ታዋቂ ከሆኑ የመረጃ መለዋወጫ መተግበሪያዎች አንዱ የሆነው ቴሌግራም መስራች እና ኃላፊ ፓቬል ዱሮቭ ለወለዳቸው 100 ልጆች 13.9 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ሃብቱን ሊያወርስ እንደሆነ አስታ
በዓለማችን ታዋቂ ከሆኑ የመረጃ መለዋወጫ መተግበሪያዎች አንዱ የሆነው ቴሌግራም መስራች እና ኃላፊ ፓቬል ዱሮቭ ለወለዳቸው 100 ልጆች 13.9 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ሃብቱን ሊያወርስ እንደሆነ አስታወቀ። እነዚህ መቶ ልጆች የተወለዱት ከ15 ዓመት በፊት ለአንድ ክሊኒክ በለገሰው ስፐርም አማካኝነት መሆኑን ተናግሯል

ካሜሩን ዲያዝ ትባላለች። አሜሪካ ውስጥ ስመጥር ከሚባሉ ሰዎች ተርታ የምትሰለፍ ናት። ተዋናይት፣ፀሐፊ፣ስራ ፈጣሪ እና ሞዴሊስት ናት። እና እቺ ስመጥር፣ሀብታም ሴት በህይወቷ ሜካፕ የሚባል ፊቷን አስነ
ካሜሩን ዲያዝ ትባላለች። አሜሪካ ውስጥ ስመጥር ከሚባሉ ሰዎች ተርታ የምትሰለፍ ናት። ተዋናይት፣ፀሐፊ፣ስራ ፈጣሪ እና ሞዴሊስት ናት። እና እቺ ስመጥር፣ሀብታም ሴት በህይወቷ ሜካፕ የሚባል ፊቷን አስነክታው አታቅም። ለምን እንደሆነ ስትጠየቅም የኔ ያለሆነውን ወጣትነት ከማየው፣የራሴን እርጅና ባየው እመርጣለሁ ነበር ያለችው። ዛሬ ላይ 53 አመቷ ቢሆንም እንደሚታየው ግርማሞገስ ያላት ወይዘሮ ናት።

#ይህን_ያውቃሉ!? ወንድ ካንጋሮዎች የሴት ካንጋሮዎችን ትኩረት ለመሳብ ጡንቻዎቻቸውንና ቅርፃቸውን ያሳያሉ።ከዛ ሴቷ እነዚህ ነገሮች ካማለሏት ወዲያው እቅፋቸው ውስጥ ትገባለች
#ይህን_ያውቃሉ!? ወንድ ካንጋሮዎች የሴት ካንጋሮዎችን ትኩረት ለመሳብ ጡንቻዎቻቸውንና ቅርፃቸውን ያሳያሉ።ከዛ ሴቷ እነዚህ ነገሮች ካማለሏት ወዲያው እቅፋቸው ውስጥ ትገባለች

😢ብሪታን ያዊ ዜግነት ያላት Mandy Sellarስ የተወለደችው እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር 20/6/1975 ሲሆን በ 2006 ዶክተሮች ባደረጉላት የጤና ምርመራ እግሯ እድገቱን እንደማያቆም የነገሯት
😢ብሪታን ያዊ ዜግነት ያላት Mandy Sellarስ የተወለደችው እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር 20/6/1975 ሲሆን በ 2006 ዶክተሮች ባደረጉላት የጤና ምርመራ እግሯ እድገቱን እንደማያቆም የነገሯት ሲሆን በ 2009 እግሯ 133 ኪሎ ይመዝን ነበረ😱

እ.ኤ.አ. በ1832 አካባቢ የተፈለፈለች ኤሊ ጆናታን ፣በዓለማችን እጅግ ጥንታዊ የምትታወቀው ህያው የምድር እንስሳ ነው ፣እድሜው 192 ነው።
እ.ኤ.አ. በ1832 አካባቢ የተፈለፈለች ኤሊ ጆናታን ፣በዓለማችን እጅግ ጥንታዊ የምትታወቀው ህያው የምድር እንስሳ ነው ፣እድሜው 192 ነው።

<<<😘ፍቅር ማለት ❤>>> 💖ፍቅር የማንነት የዘር ወይንም የገንዘብ ጥያቄ አይደለም የህሊና የነብስ እና ራስን አሳልፎ የመስጠት 😍ጥያቄ እንጂ...💖 * ፍቅር እኔ....እኔ...ለኔ....ለኔ ከሚል የራስ ወዳድነት ቀንበር የፀዳ ነው፡፡ ❣እውነተኛ ፍቅር በእድሜ የማይለካ,በችግሮች የማይገታ በማግኘት ያልተጀመረ በማጣትም የማይቀየር የሰብአዊነት ጥምረት ነው::❤ 😘 ከባዱ ነገር ፍቅር መጀመር ሳይሆን በፍቅር መቆየት ነው:: 💖ስለ ፍቅር ቢያወሩ የሚያምርባቸው ፍቅርን በፊልም የተማሩት ሳይሆን በፍቅር የኖሩት ናቸው ፡፡😘 *** ፍቅር ማለት😘 እወድሻለው እወድሀለው ከመባባል በላይ በተግባር የሚፈተን በመተማመን የሚፀና በመደማመጥ 😍የሚሆን በመከባበር❤ የሚሰምር የህይወት ማጣፈጫ ቅመም የሆነ የፈጣሪ የፀጋ ስጦታ ነው፡፡ ማፍቀር መፈቀርም መታደል ነው፡፡ሁለቱንም ማግኘት ደግሞ መመረጥም መባረክም ነው፡፡😍 ፈጣሪ "ፍቅርን" ያብዛልን!!!😜 🎼❤️ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

ማወቅህ በተወሰነበት ብልህነትህም አብሮ ይወሰናል።

ካንቺ ጋራ ስሆን❤️ የኔ አለም አዳምጪኝ 💋 ካንቺ ጋራ ስሆን..... ፍቅርሽን ሳጣጥም ፣ አይኖቼ በፍቅር ፡ ከአይኖችሽ ሲገጥም ፤ ካንቺ ጋራ ስሆን .... 🔥 ንፋሳት ሁልጊዜ ፡ በፍቅር ያዜማሉ ፣ አይገርምም የኔ ዉድ ፡ እኔና አንቺ ሊያዩ ፣ ዥረቶች ለአፍታ ፡ ጉዞ ያቆማሉ ፣ ክዋክብት, ጨረቃ ፡ በኛ ይቀናሉ ፡፡ 'ካንቺ ጋራ ስሆን' ..... ❤️ ምሽቱ ይደምቃል ፣ ሀሳቤ ይሰምራል፣ አስቀያሚው ያምራል ፣ ጨለማው ያበራል ፡፡ ሰማሽኝ የኔ አለም ፡ ካንቺ ጋራ ስሆን ፣ ህይወቴ በሀሴት ፡ ፅዋ ትሞላለች ካንቺ ጋራ ስሆን ❤️ አለም ለኔ እንዲህ ነች፡፡

ከህጉ በላይ ህግ አስከባሪውን ከፈራህ እንደ ህፃን ልጅ የቁጣና የሳቅ ፊት ከባለ'ሕጉ እየጠበክ ማንነትህን ስትለዋውጥ ትኖራለህ!!! ሰው ልክም ስህተትም ነው።

ከአኗኗርህ ይልቅ መኖርህ ከታየ ስላለህበት ሁኔታ ማስረዳቱ አብዝቶ ያደክምሃል።

ቀላል ፍቅር ልክ እንደብር ላስቲክ ነው በቀላሉ ይበጠሳል ቢቋጠርም እድሜው አጭር ነው!!!

ዛሬ ውሎ አድሮ ነገን ለመጠቆም          ብንንገዳገድም ተጽናንተን ለመቆም ይሁን እስኪ እያልን ስንቱን አሳለፍነው         የልባችን ተስፋ ምናልባት ቢቀርፈው።                ሺህ ትላንትኖች!            አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ኖሮ የሞተ ለሰው ትዝታን ሲጥል ሊኖር የሞተ ግን ግኝቱ እፎይታ ነው አረፈም የሚባልለት ለእርሱ ነውና።

ሕመም ከሆኑብህ ሰዎች መራቅ ድጋሚ እንደ መወለድ ነው!!! ለመኖር ትተርፋለህና አንተም ህመም ሆነህ አትገኝ።

በሕይወታችን ወስጥ የነበሩ አሁን ላይ ግን አይናችንን ጨፍነን ስንገልጥ አጠገባችን ላጣናቸው ሰዎች ከራሳችን ያስቀደምናቸውን ያክል ለራሳችን ጊዜ ሰተን ቢሆን እና ጊዜውን ለራሳችን ተጠቅመነው ቢሆን ኖሮ ያሁኑ ብቸኝነት ተቀይሮ በሰዎች እንከበብ ነበር