የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 059 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 312,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 089 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 059 名订阅者。
根据 27 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 667,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.17% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 447 次浏览,首日通常累积 346 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 28 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 059
订阅者
-424 小时
+1587 天
+66730 天
帖子存档
16 059
ደስታህ ደስታ ካጣ
ላጣ'ኸው ካልደከምክ
ውበት ውበት አጥቶ
ጠልተህ ከተራገምክ
ፈጥነህ አተኩሰህ
ፈጥነህ ከሆንክ ውሃ
የሚገባህን ሰተህ
ካልጠየቅ አምሃ
መፍትሔ ከነሳህ
ይህ ጋጦጥ ሁነት
ሰብሰብ እንበልና
ጸበል እንሒድ በእውነት!
ለኔም ቸግሮኛል።
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 059
ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
ኮኮቡንም ባዩ ጊዜ
በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸው ማቴ2÷10 🙏
16 059
፡
የዚህ ቀን ሲሳይ እለቱ
ክርስቶስ እሰይ ተወልደ
ሀጥያት ስር ጨልመን ሳለን
ሊያድነን ምድር ወረደ
በሄዋን የደፈረሰው
በድንግል ማርያም ሊጠራ
የጥፋት ታሪክ ሊታረም
በቤቴልሄም ተወልዷል
ክርስቶስ መዳኒ አለም
✨እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ✨
መልካም በዓል🙏
፡
16 059
በግና ቢላ
======
ይኸው ስንት ዘመን
ሞረዱ አልስል ብሎ
ብረት እያፋጨ
አራጅ ይታገላል ...
በቢላው መዶልዶም
እድሜው የበዛ በግ
በጭንቅ በሰቀቀን
ያው'ሳሩን ይበላል ..
እውነት አይካድም
አንዳንዴ ከህያው
ግዑዙ ይራራል !
By #Kiyorna
16 059
አንዳድ ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ አንድ ሰዉ በ አማካኝ በ ህይወት ዘመኑ ከ 3 መኪና በላይ ይቀያይራል ይላል ( የሌሎቹን ሀገር አላቅም እኛ ሀገር ግን ወፍ ጫማ በሚለዉ ይቀየርልን 😁 ሚቀየር አይጠፋም ግን አናምንም።
16 059
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በኅዳር ወር በ1947 ዓም ስዊዘርላንድን በጎበኙ ጊዜ ህዝቡ እሳቸውን ለማየት የነበረው ጉጉት ለጉድ ነበር። የሚገርም ነው።
16 059
በችግሩ ውስጥ አልፈህ ትላንትህን የመርሳት ጉዳቱ ያልፍክበትን መካዱ አይደለም! ድንገት ካለህበት ብትወርድ እንደትላንቱ መኖር ይሳንሃል እንጂ!!!
16 059
፡
you ask
if we can still be friends
i explain how a honeybee
does not dream of kissing
the mouth of a flower
and then settle for its leaves
- i don't need more friends
(Rupi Kaur)
፡
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
