ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 059 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 312 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 089 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 059 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 27 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 667، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.80‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.17‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 447 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 346 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 9.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 059
المشتركون
-424 ساعات
+1587 أيام
+66730 أيام
أرشيف المشاركات
ደስታህ ደስታ ካጣ      ላጣ'ኸው ካልደከምክ ውበት ውበት አጥቶ          ጠልተህ ከተራገምክ ፈጥነህ አተኩሰህ             ፈጥነህ ከሆንክ ውሃ የሚገባህን ሰተህ             ካልጠየቅ አምሃ መፍትሔ ከነሳህ           ይህ ጋጦጥ ሁነት ሰብሰብ እንበልና      ጸበል እንሒድ በእውነት!        ለኔም ቸግሮኛል።    አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

የጦርነትን አስከፊነት የሚያውቀው በጦርነት የሞተ ሰው ነው?🤔 ይህን አባባል እንዴት ተረዳችሁት?!

ትራፊክ ሆነህ ቅቅሉ ራሱ ሲመጣልህ።
ትራፊክ ሆነህ ቅቅሉ ራሱ ሲመጣልህ።

ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ኮኮቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸው ማቴ2÷10 🙏

፡ የዚህ ቀን ሲሳይ እለቱ ‎ክርስቶስ እሰይ ተወልደ ‎ሀጥያት ስር ጨልመን ሳለን ‎ሊያድነን ምድር ወረደ ‎ ‎በሄዋን የደፈረሰው በድንግል ማርያም ሊጠራ ‎የጥፋት ታሪክ ሊታረም ‎በቤቴልሄም ተወልዷል
፡ የዚህ ቀን ሲሳይ እለቱ ‎ክርስቶስ እሰይ ተወልደ ‎ሀጥያት ስር ጨልመን ሳለን ‎ሊያድነን ምድር ወረደ ‎ ‎በሄዋን የደፈረሰው በድንግል ማርያም ሊጠራ ‎የጥፋት ታሪክ ሊታረም ‎በቤቴልሄም ተወልዷል ‎ክርስቶስ መዳኒ አለም ✨እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ✨ መልካም በዓል🙏 ፡

ቤተሰቦች አላቹ ተቀዛቅዛችኋል?!

አቅም እና አቋም           ድንገት ቢቃረኑ ፋና ሳያንሳቸው           ወደ ጋን ሊያበሩ                   አዝግመው አቀኑ።               አቡ

በግና ቢላ ====== ይኸው ስንት ዘመን ሞረዱ አልስል ብሎ ብረት እያፋጨ አራጅ ይታገላል ... በቢላው መዶልዶም እድሜው የበዛ በግ በጭንቅ በሰቀቀን ያው'ሳሩን ይበላል .. እውነት አይካድም አንዳንዴ ከህያው ግዑዙ ይራራል ! By #Kiyorna

አንዳድ ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ አንድ ሰዉ በ አማካኝ በ ህይወት ዘመኑ ከ 3 መኪና በላይ ይቀያይራል ይላል ( የሌሎቹን ሀገር አላቅም እኛ ሀገር ግን ወፍ ጫማ በሚለዉ ይቀየርልን 😁 ሚቀየር አይጠፋም ግን አናምንም።

ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በኅዳር ወር በ1947 ዓም ስዊዘርላንድን በጎበኙ ጊዜ ህዝቡ እሳቸውን ለማየት የነበረው ጉጉት ለጉድ ነበር። የሚገርም ነው።
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በኅዳር ወር በ1947 ዓም ስዊዘርላንድን በጎበኙ ጊዜ ህዝቡ እሳቸውን ለማየት የነበረው ጉጉት ለጉድ ነበር። የሚገርም ነው

፡ የአፍ አትቁጠር ‎ከጆሮ አልፎ ውስጥህ ያድምጥ ‎አይንህ ሳቄን ‎ልብህ ደግሞ ‎ እንባዬን ይይ የጭንቄን ምጥ ‎፡
፡ የአፍ አትቁጠር ‎ከጆሮ አልፎ ውስጥህ ያድምጥ ‎አይንህ ሳቄን ‎ልብህ ደግሞ ‎       እንባዬን ይይ የጭንቄን ምጥ ‎፡

በችግሩ ውስጥ አልፈህ ትላንትህን የመርሳት ጉዳቱ ያልፍክበትን መካዱ አይደለም! ድንገት ካለህበት ብትወርድ እንደትላንቱ መኖር ይሳንሃል እንጂ!!!

፡ you ask if we can still be friends i explain how a honeybee does not dream of kissing the mouth of a flower and then settle for its leaves - i don't need more friends (Rupi Kaur) ፡

Tsedi-Sebebegna_Official_Music_Video_(256k).mp33.55 MB

Dawit_Melesse_-_Kunjina__lyrics____Ethiopian_Music(256k).mp35.53 MB

Tilahun_Gessesse_Yihchi_Agatami_ጥላሁን_ገሠሠ፡_ይህች_አጋጣሚ_Full_Music256k.mp33.95 MB

Eyob_Mekonen_I_Debzizeshe_I_ደብዝዘሽ_I_Lyrics_Video256k.mp35.94 MB

ቤተሰቦች የማንን ሙዚቃ እናጫውትላችሁ?!

Neway_Debebe_Egnaw_Enitarek_ነዋይ_ደበበ_እኛው_እንታረቅ_Ethiopian_Music256k.mp34.72 MB

ሁሌም መምከር ለተናጋሪው አይቀልም ኖሮት ሲያልፈው የእውነት ከባድ ነበር።