ch
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

前往频道在 Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

显示更多

📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览

频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 037 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 314,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 091

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 037 名订阅者。

根据 28 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 656,过去 24 小时变化为 67,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.79%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.16% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 447 次浏览,首日通常累积 346 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

凭借高频更新(最新数据采集于 29 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

16 037
订阅者
+6724 小时
+2117
+65630
帖子存档
ሁሌም መምከር ለተናጋሪው አይቀልም ኖሮት ሲያልፈው የእውነት ከባድ ነበር።

ፍርሐት ባርነትን ሲወልድ ቆራጥነት ደግሞ ነፃነትን ይወልዳል።

አንዳንዴ ጨዋታ የሚያቅ ውሻ ጥርስ አንዳለው እንዘነጋለን።

ጦር ሜዳ ደርሶ የመጣ ፈረስ የሰርግ የጥይት እሩምታ አያስበረግገውም።

የልጅነት ህልሙ የእሱ ዶክተር ነበር የእኛ ደግሞ ኢንጅነርና ፓይለት ዛሬ ግን ከአንዷ ደጀ ሰላም ስር ምግብና ሳንቲሞች ሲመጸወት አየው……

አገኘሁህ አትበይ       ጨርሼ አወኩህ                ወዳጄ የኔ ጓድ! እኔም አላወኩት            ተሰውሮብኛል፤                  እውነተኛው ገፄ                        እንደ'ሙሴ ጉድጓድ!       አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

እውር ተስፋ     በልብሽ ላይ ዳሱን ጥለሽ አለኝ ያልሽው        እንደሌለሽ                  ገፍትሮ ነው የነገረሽ።

እንደ አህያ የሰራህ ቀን እስከዛሬ የስራን ጥግ እንዳልሰራህ ትረዳለህ።

፡ ሄደሽ ሄደሽ ‎ ሰው መሆን ላይ ስትደርሺ ‎ እየሞተ ያሻገረሽ ‎ ድልድይ ልቤን እንዳትረሺ ፡
፡ ሄደሽ ሄደሽ ‎     ሰው መሆን ላይ ስትደርሺ ‎ እየሞተ ያሻገረሽ ‎              ድልድይ ልቤን እንዳትረሺ ፡

ela_tv_Mastewal_Eyayu_Jegna_ጀግና_Ethiopian_Music_2022_Official_Music.mp35.81 MB

ሁሌም በራስ መተማመን የሚሆንህ አቅምህን ማወቅህ ነው እመነኝ።        ራስህን እወቀው!!!

ደግመን አንፈጠርም ፤ ደግመንም አንገናኝም! ይቺ ናት ምድራዊ እድላችን።

፡ i know it's hard believe me i know it feels like tomorrow will never come and today will be the most difficult day to get through but i swear you will get through the hurt will pass as it always does if you give it time and let it so let it go slowly like a broken promise let it go "Rupi Kaur" ፡

"እያንዳንዱ ጓደኝነት ውስጥ ትንሽ ትንሽ ጠላትነት አለ"
አልተዘዋወረችም!

ካለምክንያት አብዝቶ የሚጠላህ አንተነትህን አብዝቶ ሚወደውና አንተን ቢሆን ደስ የሚለው ሰው ነው። ለዛነው የማንነት ቅሚያ ለማድረግ አንተን ማሳደድ ላይ ሚበረታው!!!            እረፍ ህልም ለብቻ ነው ማንነትም የግልህ ራስን ማየት ላይ አተኩር!!!

አለን ወድቀን እየተነሳን ቦታ እየነፈ'ግን               ለረሳን ለነሳን አለን     በዝምታ                ተውጠን በቅኔ ለገፈተርኳቹ           ጥፋት የለም ከኔ       አለን እንዳለን🙏

ፍላጎትህ ላይ ብቻ አይንህ ሲበራ ጭፍንነት ሊያጠቃህ ይችላል! ከዛም የፈለከውን ታገኘዋለህ የሚያስፈልግህና የሚፈልግህ ላይሆን ግን ይችላል። እናም እንደ ተጠመደ ፈንጂ ጊዜ ጠብቆ ብርሃናዊ አይንህን አጨልሞት ይሔዳል።          ምናልባት ያ የኛ ጥፋት ነው!!!

መንቃት ራስን የማሸነፍ የመጀመሪያው ሒደት ነው።ራስን ማሸነፍ ደግሞ ቃሉ ሁለት ጋንታው ደግሞ ብዙ ነው።

Michael_Belayneh_Ante_Godana_ሚካኤል_በላይነህ_አንተ_ጎዳና_1998128k.mp34.50 MB

Hamelmal_Abate_-_Andande__Official_Video_(128k).mp35.32 MB

የጥበብ ማዕድ - Telegram 频道 @yetbebmead_ab 的统计与分析