ch
Feedback
Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

Adventist information አድቬንቲስት መረጃ

前往频道在 Telegram

ሰላም ለሁላችሁም! የዚህ ቻናል አላማው ለ7ተኛ ቀን አድቬንቲስት አባላት ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሰው የሚሆን መንፈሳዊ መልዕክቶችን ማካፈል። የ7ተኛ ቀን አድቬንቲስት አለም አቀፋዊ እና ሀገር አቀፋዊ መረጃዎችን እንዲሁም ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎች ከታማኝ ምንጮች በማረጋገጥ ማድረስ ነው። የቻናሉ መቀላቀያ @AdventistEthio ለጥያቄ እና ለጥቆማ @metagesy 0923943365

显示更多
1 947
订阅者
无数据24 小时
+37
+530

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+8
在0个频道中
五月 '26
+41
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+25
在1个频道中
Get PRO
三月 '26
+19
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+19
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+26
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+28
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+19
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+12
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+12
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+26
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+37
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+90
在9个频道中
Get PRO
五月 '25
+32
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+23
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+47
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+47
在2个频道中
Get PRO
一月 '25
+84
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+78
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+51
在2个频道中
Get PRO
十月 '24
+84
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+62
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+45
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+88
在1个频道中
Get PRO
六月 '24
+67
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+55
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+82
在1个频道中
Get PRO
三月 '24
+47
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+27
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+10
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+13
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+13
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+37
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+68
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+24
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+33
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+27
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+28
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+14
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+38
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+26
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+25
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+17
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+25
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+21
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+28
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+28
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+39
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+27
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+27
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+24
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+15
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+24
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+17
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+22
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+19
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+27
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+35
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+30
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+32
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+29
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+44
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+20
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+42
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+1 645
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
11 六月0
10 六月+1
09 六月+1
08 六月+1
07 六月+1
06 六月+3
05 六月0
04 六月+1
03 六月0
02 六月0
01 六月0
频道帖子
የማይቀርበት የአምልኮ ቀን ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ ኤፌሶን 3:15 በቃሊቲ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን ግንቦት 15,201
የማይቀርበት የአምልኮ ቀን ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ ኤፌሶን 3:15 በቃሊቲ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን ግንቦት 15,2018 ኑ የተለየ የአምልኮ ጊዜ አብረን እናሳልፍ፡፡ 🧎‍♂‍➡️ ፀሎት 🎤 ዝማሬ 📖 የእግዚአብሔር ቃል ( ስብከት ) https://t.me/AdventistEthio @metagesy

2
https://youtu.be/Prq9MK3YnJU?si=Iexiow5odN64izwM
380
3
በሁላችንም ዘንድ እጅግ የተወደደው ወንድማችን ፋሲካው አዲስ የመዝሙር አልበም አስመርቋል። ሊንኩን በመጫን ሙሉ አልበሙን መስማት ትችላላችሁ። ሁላችንም ቻናሉን በመቀላቀል፣ ላይክ በማድረግና ለሌሎች በማጋራት መንፈሳዊ ግዴታችንን እንወጣ!!! Blessings!!!
348
4
ድልን ሰጠው "እግዚአብሔርም ዳዊትን በሄደበት ሁሉ ድልን ሰጠው።" (2 ሳሙኤል 8፥6) ዳዊት ጎበዝ ተዋጊና መሪ ቢሆንም፣ የድሉ ባለቤት ግን እግዚአብሔር እንደሆነ ያውቅ ነበር። በሕይወታችን ውስጥ የምናገኛቸው ስኬቶች፣ የምናልፋቸው ፈተናዎችና የምናገኛቸው ድሎች ሁሉ የራሳችን ጥረት ውጤቶች ብቻ አይደሉም፤ ከእግዚአብሔር የተሰጡ የጸጋ ስጦታዎች ናቸው። እግዚአብሔር ዳዊትን ያሸነፈው በአንድ የተወሰነ ስፍራ ወይም በአንድ ውጊያ ላይ ብቻ አልነበረም፤ "በሄደበት ሁሉ" እንጂ። ይህ የሚያሳየው የእግዚአብሔር አብሮነት ወሰን የሌለው መሆኑን ነው። እኛም በሕይወት ጉዟችን በትምህርት፣ በሥራ፣ በቤተሰብ ኑሮ ወይም በአገልግሎት በምንሰማራበት በማንኛውም መስክ እግዚአብሔርን ስናስቀድም፣ እርሱ በሄድንበት አቅጣጫ ሁሉ መንገዳችንን ያቀናልናል፤ በነገሮቻችንም ላይ ድልን ያጎናጽፈናል። ዳዊት ድልን ያገኘው ዝም ብሎ ተቀምጦ ሳይሆን "በሄደበት" ማለትም በሠራበት፣ በተንቀሳቀሰበትና በታገሉበት የሕይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ነው። እግዚአብሔር ሰነፎችን ሳይሆን የሚተጉትንና በእምነት የሚራመዱትን ይባርካል። እኛ የበኩላችንን እምነትና ጥረት ይዘን ስንነሳ፣ እግዚአብሔር ደግሞ መለኮታዊ ኃይሉን በመጨመር ጉድለታችንን ይሞላል፤ ፍጻሜያችንንም በድል ያደርገዋል። ጌታ ሆይ!  ለእኔና ይሄን ለሚሰሙትን ሁሉ የሕይወታችን ድልና ስኬት አንተ ብቻ ነህ። በዕለት ተዕለት ውሎአችን፣ በሥራችንና በምንሄድበት መንገድ ሁሉ በአብሮነትህ ድልን እንድትሰጠን እጸልያለሁ። 🙏🙏 @Adventist Ethio @metagesy
392
5
የአዲስ አበባ ዞን መዘምራን ህብረት በሌስፔራንስ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን ከግንቦት 7-8/2018ዓ.ም የምትችሉ ሁሉ ኑ የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ፡፡ በህብረት እግዚአብሔርን እናምልክ @Adv
የአዲስ አበባ ዞን መዘምራን ህብረት በሌስፔራንስ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን ከግንቦት 7-8/2018ዓ.ም የምትችሉ ሁሉ ኑ የበረከቱ ተካፋይ ሁኑ፡፡ በህብረት እግዚአብሔርን እናምልክ @AdventistEthio @metagesy
1 201
6
🔹ግንቦት 4/2018 በያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት በተደረገው የመዝሙር ድግስ በርካታዎች እጅግ ተደንቀዋል   🔹ከተሰጡት አስተያየቶች ጥቂቶቹ፤ “መዝሙር እንደዚህ ሲዘመር ሰምቼ አላውቅም” “በብዙ ድካምና ልፋት የተዘጋጀ እንደሆነ ያስታውቃል” የሚሉት ጥቂቶቹ ናቸው   🔹የፍኖተ ብራና ቡድንም የተለያዩ መጽሐፍትን በቀላሉ ለታዳሚው ማድረስ ችሏል 🔹ሁሉም መጽሐፍቱን የተቀበሉ በታላቅ ደስታና ምስጋና ነበር   🔹“ባለፈው ፋሲካ የሰጣችሁኝ የክርስቶስ ምሳሌያዊ ትምህርቶች መጽሐፍ እጅግ ጠቅሞኛል፣ ብዙ ተምሬበታለሁ፤ አሁንም እያነበቡት ነው” ያለ ታዳሚም ነበር   🔹“ቤተክርስቲያን ፕሮግራም አለ ተብለው ቢጠሩ የማይመጡ ዓይነት ሰዎችን ለመድረስ” የተቻለበት የተዋጣለት ዝግጅት ግሩም ነበር   🔹ፕሮግራሙ እንደሚገባው በቤተ ክርስቲያኗ አለመተዋወቁ እርምት እንዲወሰድበት አስተያየት ተሰጥቷል   🔹የመዘምራን ቡድኑ ቀጣይ ፕሮግራሞችን በሌሎችቦታዎችም ያቀርባል   🙏🏽ስብሐት ለአምላካችን ይሁን!🙏🏽   ተጨማሪ መረጃና ድንቅ ፎቶዎች እዚህ ላይ ይገኛል   https://livingparchment.org/choral-performance-and-book-distribution-at-yared-music-school/ ————————— YouTube | Telegram | Facebook | Instagram
502
7
ትንታግ ትውልድ የወጣቶች የህብረት ቀን በ CMC አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን ግንቦት 19 @AdventistEthio @metagesy
ትንታግ ትውልድ የወጣቶች የህብረት ቀን በ CMC አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን ግንቦት 19 @AdventistEthio @metagesy
474
8
📌መልካም ዜና!📌 ለ2018 ዓ.ም. የአድቬንቲስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች በሙሉ! SEAL (Society of Ethiopian Adventist Lay-members) ለአራተኛ ጊዜ ባዘጋጀው
📌መልካም ዜና!📌 ለ2018 ዓ.ም. የአድቬንቲስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች በሙሉ! SEAL (Society of Ethiopian Adventist Lay-members) ለአራተኛ ጊዜ ባዘጋጀው ዓመታዊ የምርቃት መሰናዶ ላይ እንዲገኙ በአክብሮት አድመንዎታል:: ቦታ:- አቃቂ አድቬንቲስት ቤ/ክርስቲያን (ት/ቤት ግቢ ውስጥ) ቀን:- ሰኔ 27/2018 ዓ.ም.  (July/04/2026) ሰዓት፦ ሙሉ ቀን ከጠዋት 2፡30 ጀምሮ  📌ውድ ተመራቂያን 300 ብር ብቻ የመመዝገቢያ በመክፈል ድምቅ ባለ የምርቃት ሥነ-ስርዓት ጌታን ለማመስገን ባዘጋጀነው ድግስ ላይ ለመሳተፍ አሁኑኑ ይመዝገቡ::  📌ምዝገባው ተጀምሯል እስከ ሰኔ 20 ይቆያል::  📌ለምዝገባ የተዘጋጀውን የGoogle Form በመሙላት ስትመዘገቡ ላላችሁ የትኛውም ጥያቄ የሚከተሉትን ስልኮች ተጠቀሙ።  መታገስ የኔነህ:- +251923943365 ኤባ ደከቦ:- +251948154603 ዶ/ር ዳዊት ካሳ +251 91 343 7865 👇🏼 ለምዝገባ የተዘጋጀውን የGoogle Form በመጫን ይመዝገቡ  https://forms.gle/MhueadFSDXjXUh1o8 ማሳሰቢያ‼️ ላልተመዘገበ ቦታ አይኖረንም፡፡
528
9
📌መልካም ዜና📌 ለ2018 ዓ.ም. የአድቬንቲስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች በሙሉ! SEAL (Society of Ethiopian Adventist Lay-members) ለአራተኛ ጊዜ ባዘጋጀው
📌መልካም ዜና📌 ለ2018 ዓ.ም. የአድቬንቲስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች በሙሉ! SEAL (Society of Ethiopian Adventist Lay-members) ለአራተኛ ጊዜ ባዘጋጀው ዓመታዊ የምርቃት መሰናዶ ላይ እንዲገኙ በአክብሮት አድመንዎታል:: ቦታ:- አቃቂ አድቬንቲስት ቤ/ክርስቲያን (ት/ቤት ግቢ ውስጥ) ቀን:- ሰኔ 27/2018 ዓ.ም.  (July/04/2026) ሰዓት፦ ሙሉ ቀን ከጠዋት 2፡30 ጀምሮ  📌ውድ ተመራቂያን 300 ብር ብቻ የመመዝገቢያ በመክፈል ድምቅ ባለ የምርቃት ሥነ-ስርዓት ጌታን ለማመስገን ባዘጋጀነው ድግስ ላይ ለመሳተፍ አሁኑኑ ይመዝገቡ::  📌ምዝገባው ተጀምሯል እስከ ሰኔ 20 ይቆያል::  📌ለምዝገባ የተዘጋጀውን የGoogle Form በመሙላት ስትመዘገቡ ላላችሁ የትኛውም ጥያቄ የሚከተሉትን ስልኮች ተጠቀሙ።  መታገስ የኔነህ:- +251923943365 ኤባ ደከቦ:- +251948154603 ዶ/ር ዳዊት ካሳ +251 91 343 7865 👇🏼 ለምዝገባ የተዘጋጀውን የGoogle Form በመጫን ይመዝገቡ  https://forms.gle/MhueadFSDXjXUh1o8 ማሳሰቢያ‼️ ላልተመዘገበ ቦታ አይኖረንም፡፡
168
10
没有文字...
586
11
በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፤ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል። መንገድህን ለእግዚአብሔር ዐደራ ስጥ፤ በእርሱ ታመን፤ እርሱም ያከናውንልሃል፤ ጽድቅህን እንደ ብርሃን፣ ያንተን ፍትሕ እንደ ቀትር ፀሓይ ያበራዋል። በእግዚአብሔር ፊት ጸጥ በል፤ በትዕግሥትም ተጠባበቀው፤ መንገዱ በተቃናለት፣ ክፋትንም በሚሸርብ ሰው ልብህ አይሸበር። ከንዴት ተቈጠብ፤ ቍጣንም ተወው፤ ወደ እኵይ ተግባር እንዳይመራህ አትከፋ። ክፉ ሰዎች ይጠፋሉና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን ምድርን ይወርሳሉ። ለአፍታ እንጂ፣ ክፉ ሰው አይዘልቅም፤ ስፍራውንም ብታስስ አታገኘውም። ገሮች ግን ምድርን ይወርሳሉ፤ በታላቅ ሰላምም ሐሤት ያደርጋሉ። ክፉዎች በጻድቃን ላይ ያሤራሉ፤ ጥርሳቸውንም ያፋጩባቸዋል። እግዚአብሔር ግን ይሥቅባቸዋል፤ቀናቸው እንደ ደረሰ ያውቃልና። መዝ 37:4-13 መልካም ሰንበት happy sabbath @AdventistEthio @metagesy
867
12
አዲስ የሥራ ማስታወቂያ በምስራቃዊ ኢትዮጵያ ዩኒየን ሚሽን ውስጥ አንድ ረዳት የIT እና Digital Evangelism የሙሉ ሰዓት ሠራተኛ ይፈለጋል። በዚህ ስራ ቤተ-ክርስቲያንን እና እግዚአብሔርን
አዲስ የሥራ ማስታወቂያ በምስራቃዊ ኢትዮጵያ ዩኒየን ሚሽን ውስጥ አንድ ረዳት የIT እና Digital Evangelism የሙሉ ሰዓት ሠራተኛ ይፈለጋል። በዚህ ስራ ቤተ-ክርስቲያንን እና እግዚአብሔርን ለማገልገል ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች እና ችሎታ ያለውን/ያላትን ሰው ጋር እንዲደርስ እንድታጋሩ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን። ጌታ ይባርካችሁ!!!
1 267
13
1የተባረከ አገልግሎት challenge እንጀምር፡፡ ቅዳሜ እና እሁድ ለሻይ ቡና የምናወጣውን #500ብር ለቤተ-ክርስቲያን ግንባታ እናድርገው፡፡ ታውቃላችሁ ብር ምን ያህል ዋጋ እንዳጣ ነገር ግን በመተ+1
1የተባረከ አገልግሎት challenge እንጀምር፡፡ ቅዳሜ እና እሁድ ለሻይ ቡና የምናወጣውን #500ብር ለቤተ-ክርስቲያን ግንባታ እናድርገው፡፡ ታውቃላችሁ ብር ምን ያህል ዋጋ እንዳጣ ነገር ግን በመተባበር የሚሰበሰብ ገንዘብ ብዙ በረከት አለው፡፡ ‎የደቡብ ‎አድቬንቲስት ሰበካን ህንጻ ለመጨረስ (G+4) በ460 ካሬ ላይ የተንጣላለውን የጌታ ቤት ከዝናብ እና አልጌ እንታደገው፡፡ የእግዚአብሔርን ቤት መገንባት እንዴት መታደል ነው፡፡ ልብ በሉ የኛን ቤት እየሰራን እየገነባን, መኪና እየገዛን ለጌታ ቤት ሲሆን ዘመኑ አልቋል ለምን ይሰራሉ አይባልም፡፡ አሜን መጥቶ ኧረ በመሰደን፡፡ እስከዛው ግን እንሰራለን፡፡ ይህ ቻሌንጅ ቢያንስ 500 ሰው ይፈልጋል፡፡ ይህን መልዕክት አይታችሁ የምትረዱ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ እኔ ለመጀመር በዚህ የቴሌግራም ገፅ ስም #1000 ብር አስገብቻለሁ፡፡ ‎ይቀጥላል ይቀጣጠላል ‎CBE=1000195292721 7th Day Adv/chu/SE/F/p/n ‎ Screenshots አድርጋችሁ ላኩልን ተባረኩ🙏 በinbox መታገስ የኔነህ @AdventistEthio @metagesy
771
14
በሰዎች የተናቀና የተጠላ፣ የሕማም ሰውና ሥቃይ ያልተለየው ነበር። ሰዎች ፊታቸውን እንደሚያዞሩበት ዐይነት፣ የተናቀ ነበር፤ እኛም አላከበርነውም። በርግጥ እርሱ ደዌያችንን ወሰደ፤ ሕመማችንንም ተሸከመ
በሰዎች የተናቀና የተጠላ፣ የሕማም ሰውና ሥቃይ ያልተለየው ነበር። ሰዎች ፊታቸውን እንደሚያዞሩበት ዐይነት፣ የተናቀ ነበር፤ እኛም አላከበርነውም። በርግጥ እርሱ ደዌያችንን ወሰደ፤ ሕመማችንንም ተሸከመ፤ እኛ ግን በእግዚአብሔር እንደ ተመታ፣ እንደ ተቀሠፈ፣ እንደ ተሠቃየም ቈጠርነው፡፡ ነገር ግን እርሱ ስለ መተላለፋችን ተወጋ፤ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ በእርሱ ላይ የወደቀው ቅጣት ለእኛ ሰላም አመጣልን፤ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ እያንዳንዳችንም በየመንገዳችን ነጐድን፤ እግዚአብሔርም፣ የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ ጫነው። ተጨነቀ፤ ተሠቃየም፤ ነገር ግን አፉን አልከፈተም፤ እንደ ጠቦትም ለዕርድ ተነዳ፤ በሸላቾች ፊት ዝም እንደሚል በግ፣ አፉን አልከፈተም። በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኀጢአት ተመቶ፣ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ፣ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? በአፉ ተንኰል ሳይገኝበት፣ ምንም ወንጀል ሳይሠራ፣ አሟሟቱ ከክፉዎች፣ መቃብሩም ከባለጠጎች ጋር ሆነ። መድቀቁና መሠቃየቱ ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ነበር፤ እግዚአብሔር ነፍሱን የኀጢአት መሥዋዕት ቢያደርገውም እንኳ፣ ዘሩን ያያል፤ ዕድሜውም ይረዝማል፤ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ከነፍሱ ሥቃይ በኋላ፣ የሕይወት ብርሃን ያያል፤ ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬ በዕውቀቱ ብዙዎቹን ያጸድቃል፤ መተላለፋቸውንም ይሸከማል። ስለዚህ ድርሻውን ከታላላቆችc ጋር እሰጠዋለሁ፤ ምርኮውን ከኀያላን ጋር ይካፈላል፤ እስከ ሞት ድረስ ሕይወቱን አሳልፎ በመስጠቱ፣ ከክፉ አድራጊዎችም ጋር በመቈጠሩ፣ የብዙዎችን ኀጢአት ተሸከመ፤ ስለ ዐመፀኞችም ማለደ። ኢሳያስ 53:3-12
762
15
https://www.youtube.com/live/gpo7pq9igwY?si=mTjpyTZ5NsRFt_XM
611
16
ካነበብኩት...... አንድ ጊዜ አንድ ኮንፈረንስ ሄጄ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ከተማ፤ ትልቅ ኮንፈረንስ ነው። ማለት ሜዳው የሞላ ነው። እና ትልቅ ድንኳን አለ፣ ዙሪያውን ግን የታጠረ ነው። ግን ትልቅ ኮንፈረንስ ነው። እና ጠዋት እኔ ነበርኩ ያስተማርኩት። ብዙ ጊዜ ጠዋት ጠዋት የምናስተምረው እንሄድና ከሰአት በኋላ እናርፋለን፣ ሌሎች አገልጋዮች ከሰአት ያስተምራሉ። በኋላ እኔ ያ ከሰአት በኋላ ነጻ ስለነበርኩ 'ከሰአት እስቲ የሌሎችን አገልግሎት ልካፈል' ብዬ መጣሁ። የከሰአት በኋላውን ለመካፈል ስመጣ፣ መድረክ ላይ ስለሆነ የሚያስቀምጡን 'አይ እኔ መድረክ ላይ አልቀመጥም' ብዬ አስተናጋጆችን አስቸግሬ ከኋላ ተቀመጥኩ ማለት ነው። ከኋላ ለመቀመጥ ስሄድ፣ ኮንፈረንሱ በአስተናጋጆች የተከበበ ነው። አስተናጋጆቹ ሚሊተሪ ነገር ነው የሚመስሉት። ልምጭ ይዘዋል። ዋናው የሚከላከሉት ልጆች እንዳይገቡ ነው። ይሄ ከባድ ነው! ያየሁትን ነው የምነግራችሁ። ልጆች እንዳይገቡ ይከላከላሉ፤ 'እዛ ሜዳ ላይ ተጫወቱ' እያሉ ያባርራሉ። አዳራሹን ትልልቅ ሰዎች ግጥም አድርገን ሞልተነዋል። ፎቶግራፍ ነበረኝ፤ አሁን ላሳያችሁ እችላለሁ። ከዛ ሄድኩና 'ለምንድነው የምታባርሯቸው?' ስል ‘ይረብሻሉ! ይረብሻሉ!’ አሉኝ። እንዴ! ከዛ እኔ በጣም ያሳዘነኝ፣ አንዱ ፎቶግራፍ ያነሳሁት ልጅ እንደምንም ተደብቆ ሊገባ ሲል አንቆ ሲያወጡት ነው። እንዴ!? እንዳይረብሹ!? ሜዳ ላይ እንዲጫወቱ!? በነጋታው ጠዋት ተራዬ ሲደርስ... ጮህኩ ማለት ነው። ጮህኩ። 'እናንተ... እኚህ ልጆች ከጥቂት አመት በኋላ ተራምዳችሁብን ግቡ ብንላቸውም አይገቡም። በልምጭ እየገረፍን ያባረርናቸው ልጆች፣ ኧረ ኑ ቸርች! ጠፋችሁ ብትሏቸው አይመጡም።' ‘ንስሃ መግባት አለብን!’ አልኩ። የዛን ቀን ጠዋት ስቆም ልጆቹ ሜዳ ላይ እንዳሉ እርግጠኛ ነበርኩ። ከፊት የተደረደሩ መሪዎች አሉ፣ የቸርች መሪዎች 10፣ 15 ረድፍ። 'ፈቃደኛ ናችሁ ወይ ለመነሳት እና ኋላ ለመሄድ?’ አልኩ 'እሺ።' 'ምን እናረጋለን? ሜዳ ላይ ያሉት ይምጡ' ብዬ፣ ሜዳ ላይ ያሉትን አስገብተን 'የነሱ ስፍራ ይሄ ነው' ብለን ፊት ለፊት አስቀመጥናቸው። አልረበሹም! አንዳንዶቹን አገኛቸኋለሁ። አሁን ትልልቅ ልጆች ሆነዋል። አልረበሹም! ቁጭ ብለው ተማሩ። አይናቸው ውስጥ ተስፋ አለ። ኢየሱስን የሚፈልግ ጥማት አለ! አልረበሹም። የረበሽነው እኛ ነበርን! እኛ የተኛን፣ የኛን ምቾት የምንጠብቅ... እኛ ተመችቶን ልጆች ምናባርር። ወንድሞቼ እናቶቼ ልጆቻችሁ አጠገባችሁ መኖራቸውን እርግጠኛ ሁኑ፣ አለመካሄዳቸውን፣ እርግጠኛ ሁኑ! አብረውን መሆናቸውን፣ እርግጠኛ እንሁን በህይወት መኖራቸውን፣ አብረውን መቀመጣቸውን እርግጠኛ እንሁን። share Dr. Mamusha Fenta @AdventistEthio @metagesy
622
17
ጥያቄዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡- 1. ኢየሱስ በመስቀል ላይ በሞተ ጊዜ፣ እግዚአብሔር በሰማይና በምድር ላሉ ኃጢአተኞች ሁሉ ያለውን ፍቅር ማረጋገጫ ሰጠ ይላል (8ኛ ሰንበት ትምህርት ሐሙስ ክፍል)፡፡ በ
ጥያቄዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡- 1.   ኢየሱስ በመስቀል ላይ በሞተ ጊዜ፣ እግዚአብሔር በሰማይና በምድር ላሉ ኃጢአተኞች ሁሉ ያለውን ፍቅር ማረጋገጫ ሰጠ ይላል (8ኛ ሰንበት ትምህርት ሐሙስ ክፍል)፡፡ በሰማይ ያሉ ኃጢአተኞች እነማን ናቸው? 2.  የእግዚአብሔር ምስጢር በሚለው ክፍል አለ፣ በሌላ በኩል እግዚአብሔር በአሞፅ 3፡7 “በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ምሥጢሩን ለባሪያዎቹ ለነቢያት ካልነገረ በቀር ምንም አያደርግም።” ይላል እና ሁለቱ እንዴት ነው የሚስማሙ? 3.  በዚሁ በሮቡዕን ክፍል ሲያብራራ 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት   1 : 12ን ይጠቅሳል፣ “እነርሱም ከሰማይ በተላከ በመንፈስ ቅዱስ ወንጌልን የሰበኩላችሁ ሰዎች አሁን ባወሩላችሁ ነገር እናንተን እንጂ ራሳቸውን እንዳላገለገሉ ተገለጠላቸው፤ ይህንም ነገር መላእክቱ ሊመለከቱ ይመኛሉ።”  መላእክቱ ሊመለከቱ የሚጓጉት ምንድነው? 4.  በቆላ. 1 ቁ. 22 ድነት በክርስቶስ እንዳገኘን ይናገራል፣ በሌላ በኩል ደግሞ በእምነት ብትፀኑ ሲል ጳውሎስ በእምነት ካልፀናን ድነታችን እንደገና ይወሰድብናል ማለት ነው? እነዚህን ጥያቄዎች በተመለከተ ፓስተር ተመስገን ቡልቲ ምላሽ ይሰጥባቸዋል ለመቀላቀል https://t.me/mahanaimbiblestudy @AdventistEthio @metagesy
544