ch
Feedback
GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

前往频道在 Telegram

Always strive for Excellence❤!!

显示更多
1 429
订阅者
+824 小时
+127
+730
帖子存档
ለት/ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ /አለን # ዛሬ (በቀን ፡ 15/04/2015ዓ.ም) በወረዳ ደረጃ በተዘጋጀው የ8ኛ ክፍል የጥያቄና መልስ ውድድር ላይ ከተሳተፉት ተማሪዎች ማከካል የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በጣም ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ 1ኛ ተማሪ ቃለአብ ሲሳይ እና 2ኛ ደረጃ ደግሞ ተማሪ ፍርዶስ ደሊል ወጥተዋል፡፡ በተጨማሪም በበቦሌክ/ከተማ ወረዳ 11 ካሉት ትምህርት ቤቶችመካከል 1ኛ ደረጀ በመያዝ ት/ቤታችን ግሎው አሸናፊ በመሆን ቢቻኛ የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል :: በመሆኑም ውድ እና እንቁ ተማሪዎቻችን አኩርታችሁናል፡፡ ፈጣሪ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ፡፡ #ለዚህ ውጤት እንድንበቃ ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ስራችሁን በአግባቡ ለምትሰሩ ሀላፊነታችሁን ለተወጣችሁ ውድ የት/ቤታችን መምህራን አስተዳደር ሰራተኞች እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ይህ ውጤት አንዱ የድካማችሁ ውጤት ነው፡፡ #እንዲሁም የትምህርት ስራ በአንድ አካል ብቻ ውጤት ማምጣት አይቻልምና ከት/ቤቱ ጎን በመቆም ለልጆቻችሁ ጥብቅ ክትትል በማድረግ ከእኛ ጋር በመነጋገር ችግሮችን ቀርፈን ጥሩ ጎኖችን አስቀጥለን በመሄድ ለዚህ ውጤት መብቃት እናንተም እንደ ወላጅ ትልቅ ሚና አላችሁና ምስጋናችን ይድረሳችሁ፡፡ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንኳን ደስ አላችሁ!!!!! #ት/ቤታችን ከወረዳ እስከ ክ/ከተማ ድረስ አመርቂ ውጤት በማስመዝገብ ዝናውን እያተረፈ ይገኛል፡፡ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል!!!

Grade 8 student text_102434.pdf9.68 MB

7GS. G.science Grade 7 text book FOR TEST.pdf7.35 MB

+7
የ1ኛ_ክፍል_የክወናና_የዕይታ_ጥበባት_የተማሪ_መፅሃፍ4_5.pdf3.32 MB

4_6028262611714313739.pdf4.57 MB

+6
grade 1 sb.pdf1-5.pdf12.91 MB

+5
E .Science 1.pdf7.32 MB

+7
ENG 1.pdf3.80 MB

+1
Social studies grade 7 unit 4-6.pdf6.58 MB

+1
Citizenship Education Grade 7 Textbook .pdf1-5.pdf4.10 MB

+7
MATHS G1.pdf18.60 MB

Here is our student !!

ስንቱን ያውቃሉ?? የቱስ አስገረመዎት?? 1: የአጥንት ብዛት: 206 2: የጡንቻ ብዛት: 639 3: የኩላሊት ብዛት: 2 4: የወተት ጥርስ ብዛት: 20 5: የጎን አጥንት ብዛት: 24 (12 pair) 6: የልብ ክፎሎች: 4 7: ትልቁ ደም ቅዳ: አኦርታ 8: ጤናማ የደም ግፊት: 120/80 Mmhg 9: የደም Ph: 7.4 10: የጀርባ አጥንቶች ብዛት: 33 11: የአንገት አጥንቶች ብዛት: 7 12: በማዕድን ከላዊ ጆሮ የአጥንት ብዛት: 6 13: የፊታችን አጥንት ብዛት: 14 14: የራስ ቅላችን አጥንቶች ብዛት: 22 15: የደረታችን አጥንቶች ብዛት: 25 16: የእጆቻችን አጥንት ብዛት: 6 17: የእጅ ጡንቻ ብዛት: 72 18: የልብ ቧንቧ ብዛት: 2 19: ትልቁ የሰውነት አካል: ቆዳ 20: ትልቁ ግላንድ: ጉበት 21: ትልቁ ህዋስ: የሴት እንቁላል 22: ትንሹ ህዋስ: ስፐርም 23. ትንሹ አጥንት: ስቴፀዠፕስ-ማዕከላዊ ጆሮ 24: የመጀመሪያ ንቅለ ተከላ የተደረገበት አካል: ኩላሊት 25: የትንሹ አንጀት ርዝመት: 7m 26: የትልቁ አንጀት ርዝመት: 1.5 m 27: አዲስ የሚወለድ ህፃን አማካይ ክብደት: 3 kg 28: የትርታ መጠን በደቂቃ: 72 ጊዜ 29: ጤናማ የሰውነት ሙቀት: 37 C ° (98.4 f °) 30: የደም መጠን: 4 እስከ 5 ሊትር 31: ቀይ የደም ሴል የህይወት ዘመን: 120 ቀናት 32: ነጭ የደም ህዋስ የህይወት ዘመን: 10 እስከ 15 ቀናት 33: የርግዝና ጊዜ: 280 ቀናት (40 ሳምንታት) 34: የታችኛው እግር( foot) የአጥንት ብዛት: 26 35: የእጅ መዳፍ (wrist) የአጥንት ብዛት: 8 36:የዕጅ( ክርን) የአጥንት ብዛት: 27 37: ትልቁ ኢንዶክራይኔ እጢ: ታይሮይድ 38: ትልቁ የሊምፍ ዘአካል: ጣንፊያ 40: ትልቁና ጠንካራው አጥንት: ፊመር 41: ትንሹ ጡንቻ: ስታፒዲየስ (ማዕከላዊ ጆሮ) 41: የክሮሞዞም ቁጥር: 46 (23 pair) 42: የአዲስ የሚወለድ ጨቅላ አጥንት ብዛት: 306 43: የደም ቪሶሲቲ: 4.5 እስከ 5.5 44: አለም አቀፍ ለጋሽ የደም ግሩፕ: O/ኦ 45: አለም አሸፍ ተቀባይ የደም ግሩፕ: AB/ኤቢ 46: ትልቁ የጭ የደም ህዋስ: Monocyte/ ሞኖሳይት 47: ትንሹ ነጭ የደም ህዋስ: Lymphocyte/ሊምፎሳይት 48: የበዛ የቀይ ደም ህዋስ ቁጥር ስያሜ: Polycythemia 49: የሰውነታችን የደም ባንክ: ጣንፊያ 50: ህይወታዊ ወንዝ/ ጅረት: ደም 51: ጤናማ የደም ኮሊስትሮል : 100 mg / dl 52: የደም ፈሳሽ ክፍል: ፕላዝማ __________________________________________ ሰው የነዚህ ሁሉ ግብአት ጥርቅም ነው እንደዚህ አድርጎ ለፈጠረን አምላክ ተመስገን በሉ እስኪ።

የ2015 ዓ.ም የክልላዊና ሀገር አቀፍ ፈተና የትምህርት ዓይነቶች Grade 6th Amharic English Mathematics Environmental Science Grade 8th Amharic English Mathematics General Science Social Science Citizenship

ወርሃዊ ክፍያን በተመለከተ :- 1ኛ_ የት/ቤት ወረሃዊ ክፍያ  በአዋሽ            ባንኮች መክፈል ይቻላል። 2ኛ_የተማሪ መለያ ኮድ ባንኩ ለክፍያ         ሲሄዱ እዛው ያሳውቋችኋል። 3ኛ_የወርሃዊ መክፈያ ጊዜው ወሩ ከገባ        ከ1-10 ቀን ነው። 4ኛ_ የማጠናከሪያ /Tutor         payement/ እና የተማሪ ሰርቪስ በት/ቤት ብቻ በአካል መጥተው ክፍያ እንድፈጽሙ በዚሁ የክፍያ ጊዜ መሆኑን እናሳውቃለን። 5ኛ_ለአዋሽ መክፈያ ኮድ_gl004 ነው። በተጨማሪም የተማሪውን /ዋን ስም እና የተመዘገቡበትን ስልክ በመሰጠት ክፍያ መፈፀም ይቻላል። 6ኛ_በጊዜው /በወቅቱ  መክፈል ግደታ       ነው።       ከዚህ ጊዜ ውጭ ለሚከፍሉ ወላጆች       ባንኩ በዘረጋው የአሰራር ሂደት       መሰረት ለቅጣት እንዳይዳረጉ       በወቅቱ እንድከፍሉ በጥብቅ       እናሳስባለን።                ግሎው ት/ቤት

ለወላጆች በመሉ

GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA. - Telegram 频道 @httpy4 的统计与分析