የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
前往频道在 Telegram
2 755
订阅者
-124 小时
+57 天
+4130 天
帖子存档
ሰላም ለከ ረዳኤ ቅዱሳን ሰማዕት፤
ወሐዋፄ ጻድቃን ዕደው ዘዉስተ ጾማዕት፣
ሚካኤል ፀሐይ ጥዒና ቆሪራን አዝርዕት፣
ያንቅሀኒ ወያንሥአኒ እምዳግም ሞት፣
ውስተ ክነፊከ ዘሀሎ ሕይወት።
ቅዱሳን ሰማዕታትን በተጋድሏቸው ጊዜ የምትራዳቸው በዱር የሚኖሩ ጻድቃንን የምትጎበኛቸው የለመለሙ አዝርእትን ለመከር የምታበቃ ፀሐይ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ። እነሆ በሥልጣነ ክንፍህ ሥር ያለ ሕይወት ከዳግም ሞት ይሠውረኝ።
እንኳን ለወርሐዊው የቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ልዩ የምስጋና መርሐግብር
================
ሰንበት ትምህርት ቤታችን ያስገነባችውን ሕንጻ ግንቦት 23 ቀን ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ማስመረቃችን የሚታወቅ ነው እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የፊታችን ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም ከ9:00-11:00 ድረስ የምስጋና መርሐ ግብር ያዘጋጀን በመሆኑ ሁላችሁም በዕለቱ ትገኙ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=wFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
''ኑ የጋብቻ በዓላችንን በጋራ እናክብር ''
ታላላቆቻችንን የምናከብርበት ታናናሾቻችን ልምድ የሚያገኙበት ልዩ ዕለት ሁሉም ባለትዳር የሚሸለምበት የማይቀርበት ልዩ ጉባኤ
ጉባኤው:- እሑድ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም
ከ5:30 ጀምሮ
መደበኛ ጉባኤያችንም በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ባለመቅረት ተገኝተው ነፍስዎን በቃለ እግዚአብሔር ያረስርሱ።
የባለትዳር ጉባኤ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ልዩ የምስጋና መርሐግብር
================
ሰንበት ትምህርት ቤታችን ያስገነባችውን ሕንጻ ግንቦት 23 ቀን ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ማስመረቃችን የሚታወቅ ነው እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የፊታችን ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም ከ9:00-11:00 ድረስ የምስጋና መርሐ ግብር ያዘጋጀን በመሆኑ ሁላችሁም በዕለቱ ትገኙ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
ሰኔ 29/2017 ዓ.ም በተደረገ ጉባዔ የቀጣይ የሰንበት ትምህርት ቤታችንን ሊመሩ የሚችሉ የስራ አመራር አባላትን ለማስመረጥ የአስመራጭ ኮሚቴ መካሄዱ የሚታወስ ሲሆን የተመረጠውም አስመራጭ ኮሚቴ ወደ ስራ የገባ ሲሆን ከዚህ በታች በተቀመጠው አማራጭ ማለትም በSMS 0986122299 በGoogleform እና በአካል በወረቀት ከሐምሌ 7-16 የእጩ ጥቆማ ስለሚካሄድ ለሰንበት ትምህርት ቤታችን ያገለግላሉ ብለው የሚያስቡትን እጩ እንድትጠቁሙን በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስም አደራ እንላለን ።
ከዚህ በታች ባለው link ባሉበት ሆነው እጩዎችን ይጠቁሙ👇👇👇👇👇
https://forms.gle/WLUVCaDsKRGfHMmf8
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም በተደረገ ጉባዔ የቀጣይ የሰንበት ትምህርት ቤታችንን ሊመሩ የሚችሉ የስራ አመራር አባላትን ለማስመረጥ የአስመራጭ ኮሚቴ መካሄዱ የሚታወስ ሲሆን የተመረጠውም አስመራጭ ኮሚቴ ወደ ስራ የገባ ሲሆን ከዚህ በታች በተቀመጠው አማራጭ ማለትም በSMS 0986122299 በGoogleform እና በአካል በወረቀት ከሐምሌ 7-16 የእጩ ጥቆማ ስለሚካሄድ ለሰንበት ትምህርት ቤታችን ያገለግላሉ ብለው የሚያስቡትን እጩ እንድትጠቁሙን በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስም አደራ እንላለን ።
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
''ኑ የጋብቻ በዓላችንን በጋራ እናክብር ''
ታላላቆቻችንን የምናከብርበት ታናናሾቻችን ልምድ የሚያገኙበት ልዩ ዕለት ሁሉም ባለትዳር የሚሸለምበት የማይቀርበት ልዩ ጉባኤ
ጉባኤው:- እሑድ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም
ከ5:30 ጀምሮ
መደበኛ ጉባኤያችንም በወር አንድ ቀን ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ባለመቅረት ተገኝተው ነፍስዎን በቃለ እግዚአብሔር ያረስርሱ።
የባለትዳር ጉባኤ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com
''ኦ ሥሉስ ቅዱስ ተመስገን''
ሥሉስ ቅዱስ በቤተ አብርሃም የተገለጡበት ዕለት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስም በአካል በግብር ሦስትነት በባሕርይ በሕልውናና በፈቃድ አንድነት የጸኑ ናቸው፡፡ በዚህ ጊዜ ተገኙ፣ በዚህ ጊዜ ያልፋሉ አይባሉም መጀመሪያም መጨረሻም እነርሱ ናቸውና፡፡ ርሕሩሐን ናቸውና በእናት ሥርዓት ‹‹ቅድስት ሥላሴ›› እንላቸዋለን፡፡ ሥሉስ ቅዱስን የአብርሃሙ ሥላሴን በምግባር በሃይማኖት ሆነን እናገለግል ዘንድ የቅዱሳን ጸሎት ይርዳን አሜን።
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ልዩ የምስጋና መርሐግብር
================
ሰንበት ትምህርት ቤታችን ያስገነባችውን ሕንጻ ግንቦት 23 ቀን ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት ማስመረቃችን የሚታወቅ ነው እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የፊታችን ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም ከ9:00-11:00 ድረስ የምስጋና መርሐ ግብር ያዘጋጀን በመሆኑ ሁላችሁም በዕለቱ ትገኙ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ጠርተንዎታል።
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
''ነገረ ማርያም''
ክፍል ሶስት
በመ/ር ኢዮብ በቀለ
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 5/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን