የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
前往频道在 Telegram
2 606
订阅者
+324 小时
+87 天
+2530 天
帖子存档
ልዩ የባለትዳር አባላት ጉባኤ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
በየዓመቱ ከጥር እስከ ጥር ያገቡ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት መልስ የምንጠራበት ልዩ መርሐግብር እሑድ የካቲት 01/2018ዓ.ም ሁላችንም ባለትዳር አባላት መልስ የምንጠራቸውን ሙሽሮች በክብር ለመቀበል በእለቱ ሌላ መርሐግብር እንዳትይዙ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳን።
እሑድ የካቲት 01/2018 ዓ.ም
ከረፋዱ 5:30
እግዚአብሔር ማኅበራችንን ይባርክ
የባለትዳር ጉባኤ
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
በጣም አስቸኳይ የሥራ እድል
የሥራው ዓይነት:- ሲቨል ኢንጅነር ወይም
ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት
ነገ ጥር 20/2018 የመጨረሻ ቀን በመሆኑ ከታች በተቀመጡት ስልኮች በመደወል ሙሉ መረጃውን ማግኘት ይችላሉ።
ስልክ :- 0911-61-05-68
0931-14-44-44
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።በእንተ ኢትዮጵያ በሚል ርዕስ ልዩ መርሐግብር ያዘጋጀላችሁ ሲሆን
በዕለቱም ፦ 🔸ያሬዳዊ ዝማሬ 🔸ቃለ-ወንጌል 🔸መነባንብ 🔸ልዩ ዝግጅት...የሚቀርቡ ሲሆን እርስዎም በዕለቱ በመገኘት የመርሐግብሩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስም በአክብሮት ጠርተንዎታል። ማንኛውም ዕድሜያቸው ከ 14 ዓመት በላይ የሆናቸው በሙሉ መገኘት ይችላሉ 📅 ቀን፦ ቅዳሜ ጥር 30/2018 ዓ.ም 🕰 ሰዓት፦ ከቀኑ 9:00 ቦታ፦ በደብሩ ስብከተ ወንጌል አዳራሽ እግዚአብሔር አምላክ ማኅበራችንን ይባርክ!

ሥርዓተ ቀብራቸው በደብረ ሊባኖስ ገዳም ይፈጸማል።
ቅዱስ ሲኖዶስ
የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ለ#EOTCTV እንደገለጸው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የገዳማት መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ የብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ሥርዓተ ቀብር ጥር 19 ቀን 2018 ዓ.ም በተማሩበት በመነኮሱበት እና ለረጅም ዓመታት ባገለገሉበት በታላቁ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ይፈጸማል።
©Eotc
+1
ዜና ዕረፍት
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የገዳማት መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።
ብፁዕነታቸው በሀገር ውስጥ እና በኢየሩሣሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ በመሆን ሰፊ አገልግሎት አበርክተዋል ።
© - የኢኦተቤ
'' ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር ''
በመ/ር ዲ/ን ዳንኤል ታደለ
የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር
ዛሬ ቅዳሜ ጥር 16/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ።
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/finotebirhan12
የዩቲዩብ ቻናላችን
https://youtube.com/@finotebirhan12
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1
የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc
የዌብሳይት ገጻችን
https://finotebirhan.com
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 