Harari Region Water Supply and Sewerage Authority
前往频道在 Telegram
Water supply and sewerage service provider for Harar urban and rural society. It is Government Organisation
显示更多2 214
订阅者
无数据24 小时
+37 天
-530 天
帖子存档
የፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የኢትዮጵያ ፖሊስ ሐረር ሆስፒታል ማስፋፊያና የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራ ልዑክ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል ሐረር ማስፋፊያ ፕሮጀክትንና በሆስፒታሉ ግቢ የሚገኘውን የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት አቶ ኦርዲን በድሪ፣ የፌደራል ፖሊስ፣ የሐረሪ ክልል እና የድሬዳዋ ፖሊስ አመራሮች ተገኝተዋል።
በጉብኝቱ ወቅት የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የቴክኒክና ኦፕሬሽን ዋና የስራ ሂዳት ክፍል ኃላፊ የሆኑት አቶ አዲል በክሪ፣ ስለ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክቱ አፈጻጸም፣ ያለበት ደረጃና ለሆስፒታሉ የሚኖረውን ጠቀሜታ አስመልክተው ለኮሚሽነር ጀነራሉና ለተጓዳኙ ልዑክ ቡድን ሰፊ ገለጻ አቅርበዋል።
በገለጻቸውም ፕሮጀክቱ ለሆስፒታሉ ቀጣይነት ያለውን የውሃ አቅርቦት በማረጋገጥ የሕክምና አገልግሎቱን የበለጠ አስተማማኝና ቀልጣፋ እንደሚያደርገው ገልጸዋል።
ወቅታዊ መረጃዎችን ወዲያውኑ ለማግኘት ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ:-
ቴሌግራም: https://t.me/Hwssa
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/harariwssa
ቲክቶክ፡- tiktok.com/@harariwater
ዌብሳይት፡- http://harariwater.gov.et
#የሐረሪ_ክልል_ውሃና_ፍሳሽ_ባለስልጣን
የፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የኢትዮጵያ ፖሊስ ሐረር ሆስፒታል ማስፋፊያና የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራ ልዑክ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል ሐረር ማስፋፊያ ፕሮጀክትንና በሆስፒታሉ ግቢ የሚገኘውን የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት አቶ ኦርዲን በድሪ፣ የፌደራል ፖሊስ፣ የሐረሪ ክልል እና የድሬዳዋ ፖሊስ አመራሮች ተገኝተዋል።
በጉብኝቱ ወቅት የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የቴክኒክና ኦፕሬሽን ዋና የስራ ሂዳት ክፍል ኃላፊ የሆኑት አቶ አዲል በክሪ፣ ስለ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክቱ አፈጻጸም፣ ያለበት ደረጃና ለሆስፒታሉ የሚኖረውን ጠቀሜታ አስመልክተው ለኮሚሽነር ጀነራሉና ለተጓዳኙ ልዑክ ቡድን ሰፊ ገለጻ አቅርበዋል።
በገለጻቸውም ፕሮጀክቱ ለሆስፒታሉ ቀጣይነት ያለውን የውሃ አቅርቦት በማረጋገጥ የሕክምና አገልግሎቱን የበለጠ አስተማማኝና ቀልጣፋ እንደሚያደርገው ገልጸዋል።
የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የ2018 ዓ/ም የአንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት ግምገማ ከፕላን ልማት ኮሚሽን በተውጣጡ የሱፐርቪዥን ቡድን ጋር አካሄደ፡፡
በግምገማው በ2018 በጀት አመት ውስጥ የተሠሩ ዋና ዋና የመደበኛ እና የካፒታል ፕሮጀክት ስራዎችን በግምገማው ታይቷል፡፡
የ2018 በጀት አመት የውጤት ተኮር ምዘና መሠረት ያደረገ የአንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት በውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በክልሉ ፕላንና ልማት ኮሚሽን የዕቅድ ክንውን ግምገማ የተካሄደ ሲሆን የአመቱን የስራ አፈፃፀም በመለካት የተገኙ ውጤቶችን ለማጠናከር፤ የታዩ ክፍተቶችን በመለየት እና ለ2019 በጀት አመት የተሻለ የስራ አፈፃፀም መሠረት የሚጥል መሆኑን ገልፀዋል፡፡
በግምገማው ላይ ለተነሱ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በባለስልጣኑ ኃላፊ እና በማኔጅመንት አባላቶች ማብራሪያና ምላሽ ተሰጥቷል፡፡
ሐምሌ 7/2018 ዓ/ም
የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን
ሐምሌ 02/11/2018 የውሃ ሽፍት የሚያገኙ 📅
💧 ፒቢሲ የሚያገኙ
- ቢራ ጀርባ
💧 ዞን2 የሚያገኙ
- 01,02,03,04 ዝቅታ
💧 ዞን 3 የሚያገኙ
- ቀበሌ 08 በከፊል,09,10,14
💧 ዞን 6 የሚያገኙ
- ጨበሬ አካባቢና ዲፖ
💧 ዞን 9 የሚያገኙ
- ቀበሌ 17 ከፍታ ,አፈጉባኤ አካባቢ,መሐመድ ሮቶ,ወንድዬ ግሮሰሪ አካባቢ
ሰኔ 28/10/2018 የውሃ ሽፍት የሚያገኙ አከባቢዎች 🗓️
💧 ፒቢሲ የሚያገኙ
- ሚካኤል ከመንገድ በታች, አዳሪ ት/ቤት አካባቢ, ፊላ, መገናኛ, ፈረንሳይ ካምፕ, ሙዝ ሰፈር
💧 ዞን 2 የሚያገኙ
- 05 ሮዝ ኮንደሚኒየም, 06, 07 ከፍታ, ጨፌ, ብርጌድ
💧 ዞን 3 የሚያገኙ
- ቀበሌ 09, 10
💧 ዞን 4 የሚያገኙ
- ቀሩራ እና እስታዲየም አካባቢ
💧 ዞን 5 የሚያገኙ
- ቀበሌ 11 ከመንገድ በላይ
💧 ዞን 6 የሚያገኙ
- ጨበሬ አካባቢና ዲፖ
💧 ዞን 9 የሚያገኙ
- ቀበሌ 17 ከፍታ
💧 ከዞን 5 ማምሻውን እንወጣለን 🚰
#የሐረሪ_ክልል_ውሃና_ፍሳሽ_ባለስልጣን
የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን 💧
ሰኔ 27/10/2018 የውሃ ሽፍት 📅
💧 ፒቢሲ የሚያገኙ
- ሚካኤል ከመንገድ በታች, አዳሪ ት/ቤት አካባቢ, ፊላ, መገናኛ, ፈረንሳይ ካምፕ, ሙዝ ሰፈር
💧 ዞን 2 የሚያገኙ
- 05 ሮዝ ኮንደሚኒየም, 06, 07 ከፍታ
💧 ዞን 3 የሚያገኙ
- ቀበሌ 09, 10
💧 ዞን 5 የሚያገኙ
- ቀበሌ 11 ኮንደሚኒየም ና ከመንገድ በላይ
💧 ዞን 7 የሚያገኙ
- ዋርካ ሰፈር
💧 ዞን 9 የሚያገኙ
- ቀበሌ 17 ከፍታ ✨
የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን
ሰኔ 26/10/2018 የውሃ ሽፍት
💧 ፒቢሲ የሚያገኙ
- ሚካኤል ከመንገድ በላይ,አዳሪ ት/ቤት አካባቢ,ፊላ,መገናኛ,ፈረንሳይ ካምፕ,ሙዝ ሰፈር
💧 ዞን 2 የሚያገኙ
- 05 ሮዝ ኮንደሚኒየም፤06,07 ከፍታ
💧 ዞን 3 የሚያገኙ
- ቀበሌ 09,10
💧 ዞን 5 የሚያገኙ
- ቀበሌ 11,12,ቀበሌ 17 ጁኔር አካባቢ
💧 ዞን 7 የሚያገኙ
- ፖሊስ መሐበር
💧 ዞን 8 የሚያገኙ
- ኢንዱስትሪና ገሙሜ
💧 ዞን 9 የሚያገኙ
- ቀበሌ 16 ቢራ ጀርባ፤አባሐና ቁጠባ፤ኮልኮሌ ተራ፤ብሩክ ሰፈር፤17 ኮንደሚኒየም፤ኩባ፤ትንሿ ቁጠባ
የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን
ሰኔ 25/10/2018 የውሃ ሽፍት
💧 ፒቢሲ የሚያገኙ
- ሚካኤል ከመንገድ በላይ,አዳሪ ት/ቤት አካባቢ፤ፊላ፤መገናኛ፤ፈረንሳይ ካምፕ፤ሙዝ ሰፈር