ch
Feedback
Sda Songs

Sda Songs

前往频道在 Telegram
1 735
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
+530 天

数据加载中...

吸引订阅者
三月 '26
三月 '26
+1
在0个频道中
二月 '26
+22
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+27
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+27
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+32
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+33
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+20
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+31
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+52
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+59
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+56
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+56
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+57
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+69
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+127
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+115
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+105
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+171
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+70
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+75
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+41
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+33
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+35
在1个频道中
Get PRO
四月 '24
+23
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+60
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+89
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+3
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+5
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+10
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+11
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+12
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+16
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+18
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+23
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+13
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+27
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+39
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+33
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+20
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+8
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+22
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+13
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+26
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+21
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+14
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+7
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+19
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+11
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+22
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+13
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+22
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+25
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+22
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+19
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+39
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+25
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+17
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+613
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
02 三月+1
01 三月0
频道帖子
አዲስ መዝሙር አንተ ግን አስቀድመህ ከፈር የተሰራ https://youtu.be/NRlxLmapEuo?si=jQh9SIAGkCxubmlv

2
ፕሮግራሙ ተጀምሯል!!!
95
3
በጎፋ ቤ/ክ ከዛሬ ህዳር 3 ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ልዩ የሆነ የመነቃቃት ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኃል በተለያዩ ርዕሶች ዙሪያ የጌታን ቃል እንማራለን እንዲሁም በግልና በግሩፕ የተዘጋጁ መዝሙሮች ይ
በጎፋ ቤ/ክ ከዛሬ ህዳር 3 ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ልዩ የሆነ የመነቃቃት ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኃል በተለያዩ ርዕሶች ዙሪያ የጌታን ቃል እንማራለን እንዲሁም በግልና በግሩፕ የተዘጋጁ መዝሙሮች ይኖራሉ። ሁላችሁም የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል በአካል መገኘት ለማትችሉ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ በመግባት መከታተል ትችላላችሁ https://t.me/gofachurch
159
4
“እስቲ እንስሶችን ጠይቁ፤ ያስተምሯችኋል፤ የሰማይ ወፎችንም ጠይቁ፣ ይነግሯችኋል፤  ለምድር ተናገሩ፤ ታስተምራችኋለች፤ የባሕርም ዓሣ ይነግራችኋል።  የእግዚአብሔር እጅ ይህን እንዳደረገ፣ ከእነዚህ ሁሉ የማያውቅ ማን ነው? የፍጥረት ሁሉ ሕይወት፣ የሰውም ሁሉ መንፈስ በእጁ ናትና፤  ምላስ የምግብን ጣዕም እንደሚለይ፣ ጆሮ ቃላትን አይለይምን? ጥበብ ያለው በአረጋውያን ዘንድ አይደለምን? ማስተዋልስ ረዥም ዕድሜ ባላቸው ዘንድ አይገኝምን? “ጥበብና ኀይል የእግዚአብሔር ናቸው፤ ምክርና ማስተዋልም በእርሱ ዘንድ ይገኛሉ።" 🥰 ....... ኢዮብ 12:7-13 መልካም ቀን 🙏
857
5
📌 የፊታችን እሁድ ጥቅምት 22 ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ "ፖርኖግራፊ እና መሰል ሱሶችን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?"🤔 👉ከወንድም አቤኔዘር ወርቁ ጋር 1. የፖርኖግራፊ ታሪካዊ አመጣጥ እንዴት ነው?
📌 የፊታችን እሁድ ጥቅምት 22 ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ "ፖርኖግራፊ እና መሰል ሱሶችን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?"🤔 👉ከወንድም አቤኔዘር ወርቁ ጋር 1. የፖርኖግራፊ ታሪካዊ አመጣጥ እንዴት ነው? ዓላማውስ ምንድነው? 2. ፖርኖግራፊ በአካል፣ በአእምሮ፣ በማኅበራዊና በመንፈሳዊ ሕይወት ላይ የሚያደርሳቸው ጉዳቶች ምንድናቸው? 3. ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት የምንችለው እንዴት ነው?
989
6
ኢሳይያስ 66 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እኔ የምሠራቸው አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር ከፊቴ ጸንተው እንደሚኖሩ፥ እንዲሁ ዘራችሁና ስማችሁ ጸንተው ይኖራሉ፥ ይላል እግዚአብሔር። ²³ እንዲህ ይሆናል፤ በየመባቻውና በየሰንበቱ ሥጋ ለባሽ ሁሉ በፊቴ ይሰግድ ዘንድ ዘወትር ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር። Happy Sabbath 😊🙏
847
7
«መተላለፉ ይቅር የተባለለት፧ኃጢአቱም የተሸፈነለት፣እንዴት ብሩክ ነው!እግዚአብሔር ኃጢአቱን የማይቆጥርበት፣በመንፈሱም ሽንገላ የሌለበት ሰው፣ እርሱ ብሩክ ነው::» መዝ 32:1-2 Melkam senbet 😊🙏
861
8
እንዲህም ብሎ መመስከር ይችላል፡- «እርዳታ ፈልጌ ሳለ ኢየሱስን አገኘሁት፡፡ ፍላጎቶቼን ሁሉ አሟላልኝ፡፡ የነፍሴ ረሐብ በጥጋብ ተተካ፡፡ አሁን ለእኔ መጽሐፍ ቅዱስ የክርስቶስ መገለጥ ነው፡፡ ለምን በክርስቶስ ታምናለህ; ብትሉኝ እርሱ ለእኔ መለኮታዊ አዳኜ ስለሆነ ነው፡፡ ለምን በመጽሐፍ ቅዱስን ታምናለህ; ብትሉኝ ለነፍሴ የእግዚአብሔር ድምጽ ሆኖ ስላገኘሁበት ነው፡፡» መጽሐፍ ቅዱስ እውነት እንደሆነና ክርስቶስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ለራሳችን ምስክርነቱን ልናገኝ እንችላለን፡፡ በጥበብ የተቀነባበረ ውሸት እንደማናምን እናውቃለን፡፡ ክየመ 108.3 ቅዱስ የሰንበት እረፍት😊🙏
864
9
“እርስ በርሳችሁ ትዕግሥትን አድርጉ፥ ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ፤ ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ፤”   — ቆላስይስ 3፥13 ቅዱስ ሰንበት መልካም እረፍት😊🙏
917
10
በአ.አ ዩንቨርስቲ እና አ.አ ውስጥ በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ ያላችሁ እንዲሁም በ2018 አድስ የምትገቡ ተማሪዎች፣ በአ.አ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት (AA
በአ.አ ዩንቨርስቲ እና አ.አ ውስጥ በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ ያላችሁ እንዲሁም በ2018 አድስ የምትገቡ ተማሪዎች፣  በአ.አ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት (AAU PCM) ቤተሰብ ሊያረጋችሁ መምጣታችሁን በጉጉት ይጠብቃል ። ስለሆነም ከዚህ በታች የተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመጠቀም ልታገኙን ትችላላችሁ ይደግ ደሳለኝ፣ 0951420741/ 0918825012 መድሀኒት ዋቃዮ፣ +251947621432 ርብቃ ግዛው፣ 0902809406 /+251946537208 በተጨማሪም በሰንበት ቀናት ቀበና ቤተክርስቲያን ብትመጡ ታገኙናላችሁ።
313
11
没有文字...
341
12
በቤተሰብ የጸሎት ጊዜ ሊኖረን ይገባል፤ ከሁሉም በላይ ግን በግል በስውር የምንጸልየውን ጸሎት ቸል ልንለው አይገባም፤ የነፍስ ህይወት ያለው በዚያ ነውና፡፡ ጸሎት ቸል ተብሎ ነፍሳችን ፈጽሞ ሊያብብ አይችልም፡፡ የቤተሰብ ወይም የጉባዔ ጸሎት ብቻውን በቂ አይደለም፡፡ ለብቻችን በመሆን ሁሉን ለሚመረምሩት የእግዚአብሔር ዓይኖች ህይወታችንን መገላለጥ ያስፈልጋል፡፡ የምስጢር ጸሎታችን የሚሰማው ጸሎት ሰሚ በሆነው አምላክ ብቻ ነው፡፡ ክየመ 93.null.null - ክየመ 93.2 ቅዱስ ሰንበት መልካም እረፍት😊🙏
1 219
13
የአዲስ አመት ስጦታ😊📦
1 083
14
"የዛሬ ቀን [እግዚአብሔር] የሰጠን የመጨረሻ ቀን እንደሆነ አድርገን እንድንመለከት፣ እንድንሠራ እና እንድንጸልይ ይገባናል::" መልካም ቀን መልካም ሳምንት
1 124
15
ዕብራውያን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው። ¹⁸ እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና። ቅዱስ ሰንበት መልካም እረፍት😊🙏
1 068
16
ከፍታዎቹን መውጣት 12 https://youtube.com/watch?v=Mu1pgwpFHgE&si=YM0JRI64GbBYKhlR
107
17
ሃይማኖት ከችግር ወዲያ ተሻግሮ ደስታን ይመለከታል፡፡ እግዚአብሔርንም ስለሚመለከት አይደነግጥም፡፡ ሃይማኖት በማንኛውም ድንገተኛ የችግር ጊዜ የእግዚአብሔርን አጅ ይጨብጣል፡፡ GWAmh 167.3 ቅዱስ ሰንበት መልካም እረፍት😊🙏
1 138
18
1ኛ ቆሮንቶስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ። ¹⁴ በእናንተ ዘንድ ሁሉ በፍቅር ይሁን። ቅዱስ ሰንበት መልካም እረፍት😊🙏
1 185
19
መዝሙር 121 ¹ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ? ² ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። ³ እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። ⁴ እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም። ⁵ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል። ⁶ ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት። ⁷ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል። ⁸ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል።                ብሩክ ሰንበት😊🙏
1 014
20
ግሩም መዝሙር ............. ጽኑ ጋሻዬ 💪 🎤 ዘማሪያን:- ውዳሴ ኳየር @sda_songs
867