ch
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU 的分析概览

频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 430 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 084,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 336

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 430 名订阅者。

根据 27 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 543,过去 24 小时变化为 21,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 36.43%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 252 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 28 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 430
订阅者
+2124 小时
+1247
+54330
帖子存档
"ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከኔ ይራቅ።" ገላ 6:14 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻና
"ነገር ግን ዓለም ለእኔ የተሰቀለበት እኔም ለዓለም የተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከኔ ይራቅ።" ገላ 6:14 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"ልቤ መልካም ነገርን አፈለቀ፥ እኔ ሥራዬን ለንጉሥ እነግራለሁ፤ አንደበቴ እንደ ፈጣን ጸሓፊ ብርዕ ነው።" መዝ 44(45)፡1 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ
"ልቤ መልካም ነገርን አፈለቀ፥ እኔ ሥራዬን ለንጉሥ እነግራለሁ፤ አንደበቴ እንደ ፈጣን ጸሓፊ ብርዕ ነው።" መዝ 44(45)፡1 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

"ልቤ መልካም ነገርን አፈለቀ፥ እኔ ሥራዬን ለንጉሥ እነግራለሁ፤ አንደበቴ እንደ ፈጣን ጸሓፊ ብርዕ ነው።" መዝ 44(45)፡1 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ
"ልቤ መልካም ነገርን አፈለቀ፥ እኔ ሥራዬን ለንጉሥ እነግራለሁ፤ አንደበቴ እንደ ፈጣን ጸሓፊ ብርዕ ነው።" መዝ 44(45)፡1 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

“የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑን እናቱንም ይዘህ ወደ እስራኤል አገር ሂድ አለ።” ማቴ 2፥20 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊ
“የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑን እናቱንም ይዘህ ወደ እስራኤል አገር ሂድ አለ።” ማቴ 2፥20 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

#ዜና_ፈለገ_ጥበብ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት እየተዘጋጀ የሚቀርበው የዜና መርሐ ግብር ዘወትር ሐሙስ ከምሽቱ 2፡00 ላይ በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ፈለገ ጥበብ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ይከታተሉን። ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

በዓለ ደብረ ቁስቋም በዓለ ደብረ ቁስቋም ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፴፫ ዓበይት በዓላት መካከል አንዱ ነው። ይህም የአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጇ ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ይዛ አረጋዊ ዮሴፍንና ሰሎሜን አስከትላ ወደ ግብጽ ስትሰደድ ደብረ ቁስቋም ላይ ያረፈችበት ኅዳር ፮ ቀን ይከበራል። ደብረ ቁስቋም እመቤታችንና ጌታችንን ለመግደል ጭፍሮች በመጡ ጊዜ ለመግደል ከሚፈልጓቸው ሸሽተው መጠጊያ ያገኙበት እንዲሁም የእግዚአብሔር መልአክ ለዮሴፍ በሕልም የሄሮድስን መሞት የገለጸበት ሥፍራ ነው። “የሕጻኑን ነፍስ የሚሹ ሞተዋልና ተነሥተህ ሕጻኑና እናቱን ይዘህ ወደ እስራኤል ሀገር ሂድ ” ማቴ ፪፥፲፱ -፳ ቁስቋም ተራራ ጌታችን ብዙ ተዓምራት ያደረገበት ስፍራ በመሆኑ ተባርኳል። ይህ ተራራ የተቀደሰ ስለመሆኑ የእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ ታኦፊሎጎስ በድርሳነ ማርያም “አንተ ተራራ ሆይ የእግዚአብሔር ማደሪያ በሆንህ ጊዜ በኪሩቤልና በሱራፌል መካከል ፍጹም ደስታ ተደረገ ። የመላእክት ሠራዊት ቅዱስ የሆነ ፈጣሪያቸውንና ጌታቸውን ይታዘዙ ነበር። አንተ ተራራ ሆይ ያደረብህ ጌታችን ስለሆነ ከተራሮች ሁሉ ከደብረ ሲናም ይልቅ ከፍ ከፍ አልህ ፤ ጌታችን በደብረ ሲና ባረፈ ጊዜ ፍጹም ደስታ ታላቅ ብርሃንም በሆነ ጊዜ መቅረብና መመልከት ከሙሴ በቀር የቻለ የለም። እርሱም ቢሆን ፊቱን ማየት አልቻለም። ሥጋ ለባሽ ሁሉ እርሱን ዐይቶ በሕይወት መኖር የሚቻለው የለምና። እኛ ግን አየን ፤ ከዚህ ማደሩንም ተረዳን፤ ዳግመኛም ንጽሕት ከሆነች በማርያም ዘንድ አየነው። ቅድስት ከሆነች ከእመቤታችን ማርያም ዘንድ በቤተልሔም ስለ እኛ በተዋሐደው ሥጋ በጨለማና በሞት ጥላ ሥር ያለን እኛን ከቸርነቱና ሰውን ከመውደዱ የተነሣ መጥቶ አዳነን፤ ከዓለም ሁሉ ይልቅ ጣዖትን በማምለክ ሲበድሉ ወደ ግብፅ ወርዶ በእነርሱ ላይ የመለኮትነትን ብርሃኑን በማብራት ታላቅ የሆነ ክብሩን ገለጠ ።” እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከጌታችን ኢየሱስ ጋር በዚህም ተራራ ስድስት ወራት ዐርፈዋል። በየዓመቱ ኅዳር ፮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የእነርሱን ስደት እና ወደ ሃገራቸው እስራኤል መመለሳቸውን በማሰብ ታከብራለች። ይህንንም በኅዳር ፮ የሚነበበው የመጽሐፈ ስንክሳር ክፍል ሲገልጽ ጌታችን ኢየሱስ ዳግመኛ በኋላ ዘመኑ ሐዋርያትን በደብረ ቁስቋም ሰብስቦ ታቦትንና ቤተ ክርስቲያኑን አክብሮ የቁርባን መሥዋዕትንም ሠርቶ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን እንደሰጣቸው “አስተጋብኦሙ እግዚእነ ለሐዋርያቲሁ ቅዱሳን ውስተ ዝንቱ ደብረ ቁስቋም ወቀደሰ ታቦተ ወቤተ ክርስቲያን ወሠርዐ ቁርባነ ወመጠዎሙ ሥጋሁ ቅዱሰ ወደሞ ክቡረ ።” ይላል (ኅዳር ፮ ስንክሳር) እኛም ይህንን ክብረ በዓል ስናከብር ከእግዚአብሔር ማደሪያ ቤተ ክርስቲያን በመሄድ ቅዱስ ሥጋውን በመቀበል ክቡር ደሙን በመጠጣት እንዲሁም የእመቤታችንና የጌታችንን የሦስት ዓመት ከስድስት ወር ያህል የመከራ ስደት እና ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን በማሰብ ለተራበ በማብላት ለተጠማ በማጠጣት እንዲሆን ለዚህም ክብር የበቃን እንሆን ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን፤ አሜን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

“የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑን እናቱንም ይዘህ ወደ እስራኤል አገር ሂድ አለ።” ማቴ 2፥20 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊ
“የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑን እናቱንም ይዘህ ወደ እስራኤል አገር ሂድ አለ።” ማቴ 2፥20 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu

ትምህርት በሚዲያ ዘወትር ረቡዕ ምሽት በፈለገ ጥበብ የዩቲዩብ ቻናል የሚተላለፍ መርሐ ግብር ሲሆን በሰንበት ት/ቤቶች ሥርዓተ ትምህርት መሠረት በየክፍል ደረጃ በትምህርት ዓይነት በመከፋፈል ለተማሪዎች እንደ መርጃ ሆኖ የሚያገለግል ልዩ የትምህርት መርሐ ግብር ነው። https://youtu.be/h8Xzvan5nh4

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ  አሐዱ አምላክ አሜን!!! "ለፍቅር እና ለመልካም ሥራ እንድንነቃ እርስ  በእርሳችን እንተያይ" (ዕብ 10÷24)     በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት  ት/ቤቶች አንድነት ሥር ለምትገኙ የየሰንበት ት/ቤቶች ሥራ አመራር አባላት በሙሉ የተላለፈ የጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ!!! በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት  ት/ቤቶች አንድነት ሥር የሚገኙ የሰባቱም ክፍላተ ከተማ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ከየሰንበት ት/ቤቶች ሥራ አመራር አባላት ጋር  ባለፉት ሳምንታት ባደረጉት ጠቅላላ ጉባዔ በተመረጡ አጀንዳዎች ዙሪያ ውይይት መደረጉ እና በቀጣይ አንድነቱን በሥራ አመራርነት ሊመሩ የሚችሉ በጠቅላላ ጉባዔው ላይ መምረጡ የሚታወስ ነው። በዚሁ መሠረት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት  ት/ቤቶች አንድነት #ለ20ኛ ጊዜ የሚያደርገውን የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባዔውን  ብጹአን አባቶች ፤ የክብር እንግዶች እና የአንድነቱ የጠቅላላ ጉባዔ አባላት በተገኙበት  #አንድነታችን_ለቤተክርስቲያናችን" በሚል መሪ ቃል ሕዳር 15 እና ሕዳር 16/2016 ዓ.ም  በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመሰብሰቢያ  አዳራሽ ያከናውናል። 📌 በጉባዔው የሚነሱ የመወያያ አጀንዳዎች ፦ 👉 ያለፉት 3 ዓመታት የአንድነቱ የሥራ ክንውን ዘገባ ፤ 👉 የ2016 ዓ.ም እቅድ ላይ መወያየት እና ማጽደቅ ፤ 👉 ሰንበት ት/ቤቶች በቤተክርስቲያን አስተዳደር ጉዳዮች ያላቸው ድርሻ እና አሁናዊ ተሳትፎ ፤ 👉 በሰባቱ ክፍላተ ከተማ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለቀጣይ 3 ዓመታት አንድነቱን በሥራ አመራርነት እንዲመሩ የተመረጡ አባላትን ማሳወቅ እና የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሥራ አመራርን ማጽደቅ እንዲሁም ጽ/ቤቱን ማሳወቅ።   📌 በመሆኑም ፦ 👉#ሕዳር_15_2016_ዓ_ም  ከሰዓት #ከ7_00 ሰዓት ጀምሮ የየሰንበት ት/ቤቱ #ሙሉ የሥራ አመራር አባላት ፤ 👉 #ሕዳር_16_2016_ዓ_ም ከጠዋቱ #ከ2_30 - #ቀኑ_11_00 ሰዓት (ሙሉ ቀን)  የየሰንበት ት/ቤቱ #ሙሉ የሥራ አመራር አባላት የሆናችሁ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት (4 ኪሎ) የስብሰባ አዳራሽ በመገኘት የስብሰባው  ተሳታፊ እንድትሆኑ በልዑል እግዚአብሔር  ስም ጥሪያችንን በጥብቅ እናሳተላልፋለን ። #የአዲስ_አበባ_ሀገረ_ስብከት_የሰንበት_ትምህርት_ቤቶች_አንድነት

💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💥💥💥💥💥💥💥💥💥💦💦💦💦💦💥💥💥💥💦💦💦💦💦💦💦 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ  አሐዱ አምላክ አሜን!!! "ለፍቅር እና ለመልካም ሥራ እንድንነቃ እርስ  በእርሳችን እንተያይ" (ዕብ 10÷24)     በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት  ት/ቤቶች አንድነት ሥር ለምትገኙ የየሰንበት ት/ቤቶች ሥራ አመራር አባላት በሙሉ የተላለፈ የጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ!!! በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት  ት/ቤቶች አንድነት ሥር የሚገኙ የሰባቱም ክፍላተ ከተማ የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ከየሰንበት ት/ቤቶች ሥራ አመራር አባላት ጋር  ባለፉት ሳምንታት ባደረጉት ጠቅላላ ጉባዔ በተመረጡ አጀንዳዎች ዙሪያ ውይይት መደረጉ እና በቀጣይ አንድነቱን በሥራ አመራርነት ሊመሩ የሚችሉ በጠቅላላ ጉባዔው ላይ መምረጡ የሚታወስ ነው። በዚሁ መሠረት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት  ት/ቤቶች አንድነት #ለ20ኛ ጊዜ የሚያደርገውን የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ጠቅላላ ጉባዔውን  ብጹአን አባቶች ፤ የክብር እንግዶች እና የአንድነቱ የጠቅላላ ጉባዔ አባላት በተገኙበት  #አንድነታችን_ለቤተክርስቲያናችን" በሚል መሪ ቃል ሕዳር 15 እና ሕዳር 16/2016 ዓ.ም  በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመሰብሰቢያ  አዳራሽ ያከናውናል። 📌 በጉባዔው የሚነሱ የመወያያ አጀንዳዎች ፦ 👉 ያለፉት 3 ዓመታት የአንድነቱ የሥራ ክንውን ዘገባ ፤ 👉 የ2016 ዓ.ም እቅድ ላይ መወያየት እና ማጽደቅ ፤ 👉 ሰንበት ት/ቤቶች በቤተክርስቲያን አስተዳደር ጉዳዮች ያላቸው ድርሻ እና አሁናዊ ተሳትፎ ፤ 👉 በሰባቱ ክፍላተ ከተማ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለቀጣይ 3 ዓመታት አንድነቱን በሥራ አመራርነት እንዲመሩ የተመረጡ አባላትን ማሳወቅ እና የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ሥራ አመራርን ማጽደቅ እንዲሁም ጽ/ቤቱን ማሳወቅ።   📌 በመሆኑም ፦ 👉#ሕዳር_15_2016_ዓ_ም  ከሰዓት #ከ7_00 ሰዓት ጀምሮ የየሰንበት ት/ቤቱ #ሙሉ የሥራ አመራር አባላት ፤ 👉 #ሕዳር_16_2016_ዓ_ም ከጠዋቱ #ከ2_30 - #ቀኑ_11_00 ሰዓት (ሙሉ ቀን)  የየሰንበት ት/ቤቱ #ሙሉ የሥራ አመራር አባላት የሆናችሁ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት (4 ኪሎ) የስብሰባ አዳራሽ በመገኘት የስብሰባው  ተሳታፊ እንድትሆኑ በልዑል እግዚአብሔር  ስም ጥሪያችንን በጥብቅ እናሳተላልፋለን ። #የአዲስ_አበባ_ሀገረ_ስብከት_የሰንበት_ትምህርት_ቤቶች_አንድነት 💦💦💦💦💦💦💦💥💥💥💥💥💥💥💦💦💦💦💦💦💥💥💥💥💦💦💦💥💥💥💥💥💥💥💦💦💦

"አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ ወደ ባሪያህ ጸሎትና ልመና ተመልከት!" 1ኛ ነገ 8፡28 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https:
"አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ ወደ ባሪያህ ጸሎትና ልመና ተመልከት!" 1ኛ ነገ 8፡28 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። ሰናይ ሌሊት! ✍️Youtube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu