ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ (Orthodox Tewahedo)
前往频道在 Telegram
🔔 Welcome! Join us to see the power of ✝️ faith in action! We post Orthodox 🎥 videos and inspiring 📢 messages on YouTube ▶️, Facebook, and right here in our Telegram Group 💬. ቀሲስ ዶ/ር ብዙአየሁ አምባዬ ሲያትል ዋሽንግተን
显示更多2 525
订阅者
-324 小时
-77 天
-930 天
帖子存档
+1
የአፎምያ፣ የባሕራን ረዳት(ድርሳነ ሚካ.) ስለ ሕዝብ ልጆች በምልጃ የምትቆም ታላቁ አለቃ ሚካኤል ሆይ [ት.ዳን. ፲፪፥፩] ባላጋራዬ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና [፩ኛ ጴጥ ፭፥፰] ቀድሞ ዘንዶውን ተዋግተህ እንደጣልከው [ራዕ ዮሐ ፲፪፥፯] ካንተ በቀር የሚያጸናኝ የለምና [ት.ዳን. ፲፥፳፩] ትረዳኝ ዘንድ ወደ እኔ ና።[ት. ዳን.፲፥፲፫] ናና ናና ዛሬም ዘወትርም ናና አሜን።
Join 👇
youtube.com/@OrthodoxTewahedo-
Repost from elam
መዝሙር ዘምሩ
ዘምሩ ለእግዚአሔር ጻድቃኑ እስመ ተንሥአ ክርስቶስ እሙታን (ዘ) በህየ ሰበረ ኆኃተ ብርት ወበህየ አውጽአ ዘቀዳሚ ልሕኲቶ (ዘ) አርአዮ ለቶማስ ርግዘተ ገቦሁ ወለእንድርያስ ቅንዋተ እደዊሁ (ዘ) ዐርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት በአርብዓ ዕለት ምስለ መላእክት ዘምሩ ለእግዚአብሔር ጻድቃኑ ወግነዩ ለዝክረ ቅድሳቱ
ትርጉም፦
ጻድቃን ለእግዚአብሔር ዘምሩ ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቷልና በዚያ የብረት ደጅን ሰበረ በዚያ የመጀመሪያ ሥራውን አወጣ ለቶማስ የጎኑን መወጋት አሳየው ለእንድርያም የእጆቹን ችንካሮች አሳየው በአርባኛው ቀን ከመላእክት ጋር በምስጋና ወደ ሰማይ ዐረገ
የዕለቱ ምስባክ፦
ወበመንፈስ አዚዝ አጽንዐኒ
ከመ እምሐሮሙ ለኃጥአን ፍኖተከ
ወረሲዓን ይትመየጡ ኀቤከ መዝ ፶፥፲፪
ትርጉም፦
በጽኑ መንፈስ አጽናኝ
መንገድህን ለኃጥአን አስተምራቸው ዘንድ
ዝንጉዎች ወደ አንተ ይመለሱ ዘንድ
ምሥጢር፦
በመንፈሰ ረድኤት አንድም በልጅነት አጽናኝ።
እኔ ተምሬ ኃጥአንን አስተምራቸው ዘንድ ረሲዓንም ተምረው ወዳንተ ይመለሱ ዘንድ።
አንድም ከመ እምሐሮሙ ለኃጥአን ረሲዓን ወይትመየጡ ኀቤከ ብሎ ይገጥሟል። ሕግህን ለዘነጉ ለኃጥአን ሕግህን አስተምራቸው ዘንድ ወዳንተም ይመለሱ ዘንድ።
የዕለቱ ወንጌል፦
ዮሐ ፲፮፥፩ - ፲፯
ቅዳሴ፦ ዘዲዮስቆሮስ
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
