ch
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 夊
-10730 夊
帖子存档
በ ጉግል ፎቶስ (Google Photos) - የእድሜ ልክ፣ ገደብ የለሽ፣ የፎቶ እና የቪዲዮ ማከማቻ! በካሜራዎ ላይ አንዳንድ ወሳኝ የሆኑ አፍታዎችን ለመያዝ ሞክረዉ ዝቅተኛ ማከማቻ ስላልዎት ማንሳት አይችሉም የሚል ችግር አልገጠምዎትም? ጉግል ፎቶስ፣ ለዚህ ችግር ሁነኛ መፍትሄ የሚሆን ያልተገደበ፣ የእድሜ ልክ፣ የፎቶ እና የቪዲዮ ማከማቻ አገልግሎት ይዞ ብቅ ብሏል፡፡ ጉግል ለፎቶ(እስከ 16 ሜጋፒክስል) እና ቪድዮ(እስከ 1080ፒ ባለ Full HD ድረስ) ያለገደብ ለእድሜ ልክ መጫን እና ማስቀመጥ እንደሚቻል አስታዉቋል። የ ጉግል ፎቶስ መተግበሪያ በ Android, iOS, Mac እና Windows ጨምሮ በሌሎቸም ፕላትፎርሞች ይገኛል። ለመጀመሪያ ጊዜ በስልክዎ ላይ ይህን መተግበሪያ በሚከፍቱበት ጊዜ, ለመጠባበቂያዎቹ (backup) የሚጠቀሙበትን የጉግል መለያዎን (account/email) ይጠይቅዎታል። አንዴ ከተዋቀረ እና ከተስተካከለ በኋላ ስልክዎ ከ WiFi ጋር ሲገናኝ ሁሉንም ፎቶዎች እና ቪድዮዎች መጠባበቂያ ላይ ያስቀምጣል። መጠባበቂያዉ ላይ አስቀምጦ ከጨረሰ በኋላ ከስልክዎት ላይ ማጥፋት እና የስልክዎን ማከማቻ መጠን ማሳደግ ይችላሉ። በተጨማሪም፦ 👉 ሁሉንም ፎቶዎችዎን እና ቪድዮዎችዎን ለመጠባበቂያ በሰጣችሁት መለያዎ ሲገቡ ከማንኛውም ኮምፒተር፣ ተንቀሳቃሽ ስልክ ላይ ወይም ብሮውሰር (photos.google.com በመክፈት) ማግኘት እና ማየት ይችላሉ። 👉 ፎቶዎትን መከርከም (cut)፣ ማሽከርከር (rotate) ወይም ቀለሙን (color setting) ማስተካከል ካስፈለገዎት መሰረታዊ የፎቶ አርትዖት በመተግበሪያው ውስጥ ልሹ ቀርቧል። 👉 በኮምፒተርዎ ላይ የ Mac ወይም Windows መተግበሪያን ማውረድ እና በጉግል ፎቶስ ላይ በጠቅላላ አለኝ የሚሏቸውን ፎቶዎች ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡ በሚፈልጓቸው ጊዜም ከጉግል ፎቶስ ድህረ ገጽ (photos.google.com) ላይ በቀላሉ ሊያገኟቸው ይችላሉ። ይህን ከማድረግዎ አስቀድመዉ ግን ለመለያዎ በቀላሉ ሊገመት የማይችል አስተማማኝ የይለፍ ቃል መስጠት እንዳለብዎት እንመክራለን፡፡ እናም ይሄንን መንገድ በመጠቀም ስለስልክዎ ማከማቻ መጠን እና ስልክዎ ሲጠፋ አብረዉ ስለሚጠፉት ማስታወሻ ፎቶዎች መጨነቅ ያቁሙ። መተግበሪያዉን ለማዉረድድ እነዚህን አድራሻዎች ይጠቀሙ፦ Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.photos&hl=en iOS: https://itunes.apple.com/us/app/google-photos/id962194608?mt=8 Mac/Windows: https://photos.google.com/apps ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

የሳምሰንግ አዲሱን ታጣፊ ስልክ ቀድመው የሸመቱ ግለሰቦች 'ስክሪኑ' እየተሰበረብን ነው በማለታቸው ምክንያት፤ ኩባንያው የስልኩን ምርቃት ጊዜ አዘግይቶታል። 'ጋላክሲ ፎልድ' የተሰኘ ስያሜ የተሰጠው ይህ ምርት እክል ስላጋጣመው ይቅርታ የጠየቀው ኩባንያው «ትንሽ ጊዜ ስጡኝና ስልኩን ላበጃጀው» ሲል ተደምጧል። 1980 ዶላር (61 ሺህ ብር ገደማ) ዋጋ የተለጠፈበት 'ጋላክሲ ፎልድ' ምርቃት በቅርቡ መሆኑ አይቀርም ብሏል ኩባንያው። ኩባንያው የችግሩ ምንጭ ሊሆን የሚችለው ስልኩ እንዲታጠፍ የሚረዳው ማጠፊያ ነውና እሱን እናስተካክል ዘንድ ጥቂት ሳምንታት ስጡን ብሏል። የደቡብ ኮሪያው ግዙፍ ኩባንያ ሳምሰንግ አዲሱን ምርቱን ሎንዶን፣ ሆንግ ኮንግ እና ሻንጋይ በመሳሰሉ ከተሞች አስመርቃለሁና በጉጉት ጠብቁኝ ብሎ ነበር። አንዳንድ Reviewers ስልኩ ላይ ያለው 'ስክሪን ከቨር' ስልኩን ከአደጋ እንዲከላከል የተቀመጠ መስሏቸው የስልኩን 'ስክሪን' መገንጠላቸው ደግሞ ሌላው አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኗል። ሁዋዌ ኣነደ ዣዎሚ የተሰኙት የቻይና ስልክ አምራቾችም 'ታጣፊ ስልክ ካልሠራን ሞተን እንገኛለን' ማለታቸው ተሰምቷል። https://www.cnbc.com

♨️Bitcoin እስከ 1000$ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ በ inbox 👇👇 @Eunice_Hoover አናግሩኝ።

⚠️ ውድድር ስላለብኝ ነው ሁላችሁም FREE DOGE የሚለው ላይ ንኩልኝ please!

⭐250K Contest⭐ ✔️A free contest to celebrate our 250K members achievement 🎁Prizes: (90% balance, 10% wallet) 🥇#1 5000 DOGE + 3 hours ad 🥈#2 3000 DOGE 🥉#3 2000 DOGE 🏆Who will get more votes will win Vote for the best 👇
Anonymous voting

Topic: BTC Statistics How much BTC you have?
Anonymous voting

✏️የህዋ ተመራማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ 'የብላክ ሆል' ምስልን በጣም ሩቅ ካለ የክዋክብት ስብስብ ውስጥ ማንሳት ችለዋል። ✏️40 ቢሊየን ኪሎሜትር ይረዝማል የተባለው 'ብላክ ሆል' ምድርን በሶስት ሚሊየን እጥፍ ይበልጣታል ተብሏል። የዘርፉ ባለሙያዎች 'ትልቅ አውሬ' የሚል ስያሜ ሰጥተውታል። ይህንን አስገራሚ የብላክ ሆል ምስል ለማንሳት አገልግሎት ላይ የዋሉትን ስምንት ቴሌስኮፖች በማጣመር አንድ ወጥ ምስል እንዲገኝ ያደረገችው ደግሞ የ29 ዓመቷ ሳይንቲስቷ ኬቲ ቦውማን ነች። ✏️በዚህ ስራዋም በመላው ዓለም የሚገኙ የዘርፉ ባለሙያዎችና ሌሎች ሰዎች አድናቆታቸውን እያጎረፉላት ይገኛሉ። ✏️'ብላክ ሆል' ከምድር 500 ሚሊየን ትሪሊየን ኪሎሜትሮች ርቀት ላይ ሲሆን በመላው ዓለም የሚገኙ 'ኢቨንት ሆራይዝን' የተባሉ ስምንት ቴሌስኮፖችን በመጠቀም ነው ምስሉን ማንሳት የተቻለው። https://www.independent.co.uk ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

✅ ስለ Bitcoin ማወቅ ለምፈልጉ @EthioTech_Group ይህን group አዘጋጅቼላችኋለው መረጃዎችን ግሩብ ላይ መወያየትም ማንበብም ትችላላችሁ።