uk
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Відкрити в Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

Канал ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 11 983 підписників, посідаючи 17 269 місце в категорії Освіта та 2 838 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 11 983 підписників.

За останніми даними від 04 березня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -107, а за останні 24 години на 0, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає N/A% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 0 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 0 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 05 березня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Освіта.

11 983
Підписники
Немає даних24 години
-337 днів
-10730 день
Архів дописів
sticker.webp0.11 KB

በ ጉግል ፎቶስ (Google Photos) - የእድሜ ልክ፣ ገደብ የለሽ፣ የፎቶ እና የቪዲዮ ማከማቻ! በካሜራዎ ላይ አንዳንድ ወሳኝ የሆኑ አፍታዎችን ለመያዝ ሞክረዉ ዝቅተኛ ማከማቻ ስላልዎት ማንሳት አይችሉም የሚል ችግር አልገጠምዎትም? ጉግል ፎቶስ፣ ለዚህ ችግር ሁነኛ መፍትሄ የሚሆን ያልተገደበ፣ የእድሜ ልክ፣ የፎቶ እና የቪዲዮ ማከማቻ አገልግሎት ይዞ ብቅ ብሏል፡፡ ጉግል ለፎቶ(እስከ 16 ሜጋፒክስል) እና ቪድዮ(እስከ 1080ፒ ባለ Full HD ድረስ) ያለገደብ ለእድሜ ልክ መጫን እና ማስቀመጥ እንደሚቻል አስታዉቋል። የ ጉግል ፎቶስ መተግበሪያ በ Android, iOS, Mac እና Windows ጨምሮ በሌሎቸም ፕላትፎርሞች ይገኛል። ለመጀመሪያ ጊዜ በስልክዎ ላይ ይህን መተግበሪያ በሚከፍቱበት ጊዜ, ለመጠባበቂያዎቹ (backup) የሚጠቀሙበትን የጉግል መለያዎን (account/email) ይጠይቅዎታል። አንዴ ከተዋቀረ እና ከተስተካከለ በኋላ ስልክዎ ከ WiFi ጋር ሲገናኝ ሁሉንም ፎቶዎች እና ቪድዮዎች መጠባበቂያ ላይ ያስቀምጣል። መጠባበቂያዉ ላይ አስቀምጦ ከጨረሰ በኋላ ከስልክዎት ላይ ማጥፋት እና የስልክዎን ማከማቻ መጠን ማሳደግ ይችላሉ። በተጨማሪም፦ 👉 ሁሉንም ፎቶዎችዎን እና ቪድዮዎችዎን ለመጠባበቂያ በሰጣችሁት መለያዎ ሲገቡ ከማንኛውም ኮምፒተር፣ ተንቀሳቃሽ ስልክ ላይ ወይም ብሮውሰር (photos.google.com በመክፈት) ማግኘት እና ማየት ይችላሉ። 👉 ፎቶዎትን መከርከም (cut)፣ ማሽከርከር (rotate) ወይም ቀለሙን (color setting) ማስተካከል ካስፈለገዎት መሰረታዊ የፎቶ አርትዖት በመተግበሪያው ውስጥ ራሱ ቀርቧል። 👉 በኮምፒተርዎ ላይ የ Mac ወይም Windows መተግበሪያን ማውረድ እና በጉግል ፎቶስ ላይ በጠቅላላ አለኝ የሚሏቸውን ፎቶዎች ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡ በሚፈልጓቸው ጊዜም ከጉግል ፎቶስ ድህረ ገጽ (photos.google.com) ላይ በቀላሉ ሊያገኟቸው ይችላሉ። ይህን ከማድረግዎ አስቀድመዉ ግን ለመለያዎ በቀላሉ ሊገመት የማይችል አስተማማኝ የይለፍ ቃል መስጠት እንዳለብዎት እንመክራለን፡፡ እናም ይሄንን መንገድ በመጠቀም ስለስልክዎ ማከማቻ መጠን እና ስልክዎ ሲጠፋ አብረዉ ስለሚጠፉት ማስታወሻ ፎቶዎች መጨነቅ ያቁሙ። መተግበሪያዉን ለማዉረድድ እነዚህን አድራሻዎች ይጠቀሙ፦ Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.photos&hl=en iOS: https://itunes.apple.com/us/app/google-photos/id962194608?mt=8 Mac/Windows: https://photos.google.com/apps ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

photo content
+2

የሳምሰንግ አዲሱን ታጣፊ ስልክ ቀድመው የሸመቱ ግለሰቦች 'ስክሪኑ' እየተሰበረብን ነው በማለታቸው ምክንያት፤ ኩባንያው የስልኩን ምርቃት ጊዜ አዘግይቶታል። 'ጋላክሲ ፎልድ' የተሰኘ ስያሜ የተሰጠው ይህ ምርት እክል ስላጋጣመው ይቅርታ የጠየቀው ኩባንያው «ትንሽ ጊዜ ስጡኝና ስልኩን ላበጃጀው» ሲል ተደምጧል። 1980 ዶላር (61 ሺህ ብር ገደማ) ዋጋ የተለጠፈበት 'ጋላክሲ ፎልድ' ምርቃት በቅርቡ መሆኑ አይቀርም ብሏል ኩባንያው። ኩባንያው የችግሩ ምንጭ ሊሆን የሚችለው ስልኩ እንዲታጠፍ የሚረዳው ማጠፊያ ነውና እሱን እናስተካክል ዘንድ ጥቂት ሳምንታት ስጡን ብሏል። የደቡብ ኮሪያው ግዙፍ ኩባንያ ሳምሰንግ አዲሱን ምርቱን ሎንዶን፣ ሆንግ ኮንግ እና ሻንጋይ በመሳሰሉ ከተሞች አስመርቃለሁና በጉጉት ጠብቁኝ ብሎ ነበር። አንዳንድ Reviewers ስልኩ ላይ ያለው 'ስክሪን ከቨር' ስልኩን ከአደጋ እንዲከላከል የተቀመጠ መስሏቸው የስልኩን 'ስክሪን' መገንጠላቸው ደግሞ ሌላው አነጋጋሪ ጉዳይ ሆኗል። ሁዋዌ ኣነደ ዣዎሚ የተሰኙት የቻይና ስልክ አምራቾችም 'ታጣፊ ስልክ ካልሠራን ሞተን እንገኛለን' ማለታቸው ተሰምቷል። https://www.cnbc.com

photo content
+2

♨️Bitcoin እስከ 1000$ በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት የሚፈልግ በ inbox 👇👇 @Eunice_Hoover አናግሩኝ።

⚠️ ውድድር ስላለብኝ ነው ሁላችሁም FREE DOGE የሚለው ላይ ንኩልኝ please!

⭐250K Contest⭐ ✔️A free contest to celebrate our 250K members achievement 🎁Prizes: (90% balance, 10% wallet) 🥇#1 5000 DOGE + 3 hours ad 🥈#2 3000 DOGE 🥉#3 2000 DOGE 🏆Who will get more votes will win Vote for the best 👇
Anonymous voting

Topic: BTC Statistics How much BTC you have?
Anonymous voting

✏️የህዋ ተመራማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ 'የብላክ ሆል' ምስልን በጣም ሩቅ ካለ የክዋክብት ስብስብ ውስጥ ማንሳት ችለዋል። ✏️40 ቢሊየን ኪሎሜትር ይረዝማል የተባለው 'ብላክ ሆል' ምድርን በሶስት ሚሊየን እጥፍ ይበልጣታል ተብሏል። የዘርፉ ባለሙያዎች 'ትልቅ አውሬ' የሚል ስያሜ ሰጥተውታል። ይህንን አስገራሚ የብላክ ሆል ምስል ለማንሳት አገልግሎት ላይ የዋሉትን ስምንት ቴሌስኮፖች በማጣመር አንድ ወጥ ምስል እንዲገኝ ያደረገችው ደግሞ የ29 ዓመቷ ሳይንቲስቷ ኬቲ ቦውማን ነች። ✏️በዚህ ስራዋም በመላው ዓለም የሚገኙ የዘርፉ ባለሙያዎችና ሌሎች ሰዎች አድናቆታቸውን እያጎረፉላት ይገኛሉ። ✏️'ብላክ ሆል' ከምድር 500 ሚሊየን ትሪሊየን ኪሎሜትሮች ርቀት ላይ ሲሆን በመላው ዓለም የሚገኙ 'ኢቨንት ሆራይዝን' የተባሉ ስምንት ቴሌስኮፖችን በመጠቀም ነው ምስሉን ማንሳት የተቻለው። https://www.independent.co.uk ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

photo content
+2

sticker.webp0.24 KB

✅ ስለ Bitcoin ማወቅ ለምፈልጉ @EthioTech_Group ይህን group አዘጋጅቼላችኋለው መረጃዎችን ግሩብ ላይ መወያየትም ማንበብም ትችላላችሁ።