ch
Feedback
ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ

ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ 

前往频道在 Telegram

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH

显示更多

📈 Telegram 频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  的分析概览

频道 ᴛᴇᴄʜ🌍ᴢᴏɴᴇᴱᵗʰ  (@computer_android_tricks) 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 983 名订阅者,在 教育 类别中位列第 17 269,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 838 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 983 名订阅者。

根据 04 三月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -107,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 0%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 0 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ሶፍትዌር የሚያገኙበት ቻናል፡፡ 🕳Professional Hack Tips and tricks 💡Cracked Softwares 🌎 ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ YouTube channel https://youtube.com/c/MkTechZoneETH”

凭借高频更新(最新数据采集于 05 三月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

11 983
订阅者
无数据24 小时
-337 夊
-10730 夊
帖子存档
🔋የስልክዎን ባትሪን ለረዥም ጊዜ ለመጠቀም የሚያግዙ ነገሮች🔋 Δ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂Δ ❖የስማርት ስልኮች ባትሪ ቶሎ ቶሎ ማለቅ የቴክኖሎጂው ትልቁ ድክመት ሆኗል። አፕል ከቀናት በፊት የባትሪዎችን እድሜ ለማርዘም ሲባል የስልኮቹን የአሰራር ሥርዓት (ኦፕሬቲንግ ሲስተም) ዝግ እንዲል ማድረጉን ይፋ አድርጓል። ❖ሞባይል ስልኮች የሚጠቀሙት በቶሎ የሚሞሉ ሊቲየም አየን ባትሪዎችን ሲሆን ዲዛይናቸውም ባትሪዎቹ ተጠጋግተው እንዲቀመጡ የሚያደርግ ነው። ❖የስማርት ስልኮች ግፅታና ዲዛይን ቶሎ ቶሎ መቀያየር ማሻሻያውን እንዳከበደውም እየተነገረ ነው። በርግጠኝነት ይህ ነው የሚባል ነገር ባይኖርም የስማርት ስልኮችን እድሜ ለማርዘም የሚረዱ ነገሮች አሉ። ❶. ደካማ በይነ መረብ ስልኮዎ በየሄዱበት ጥሩ የበይነ-መረብ (ኢንተርኔት) መስመርን ለማግኘት ይሞክራል። በተለይም ደካማ የበይነ-መረብ አገልግሎት ባለበት ወይም አንድ ቦታ ላይ ብዙ ሰዎች የገመድ አልባ ኢንተርኔትን (ዋይ ፋይ) ለመጠቀም ሲሞክሩ ስልክዎ ሙከራውን ያከረዋል። ምርጥ የሚባል መፍትሄ ባይሆንም ስልክዎን ኤርፕሌን ሞድ ላይ ማድረግ ጥሩ ኢንተርኔት ለማግኘት እየታገለ ያለው ስልክዎ ባትሪ እንዳይጨርስ ይረዳዋል። ❷. አንዳንድ መተግበሪያዎች (አፕልኬሽኖች) አንዳንድ መተግበሪያዎች ባትሪ ይጨርሳሉ። ስለዚህ የማይፈልጓቸውን መተግበሪያዎችን መዝጋት የባትሪን እድሜ ያረዝማል። በተጨማሪም ባትሪ የሚለው ክፍል ውስጥ በመግባት በከፍተኛ ሁኔታ ባትሪ እየጨረሰ ያለውን መተግበሪያ መለየት ያስፈልጋል። ❸. ያሉበትን ቦታ አመልካች (ጂፒኤስ) የቦታ አመልካችን (ጂፒኤስ) ማብራትም ባትሪ የሚጨርስ ነገር ነው። እንደ ትዊተር ያሉ አፕልኬሽኖች ደግሞ እርስዎ ሳያውቁት ሁሉ ያሉበትን ቦታ መዝግብው ይይዛሉ። ስለዚህ ያሉበትን ቦታ የሚመዘግቡ መተግበሪያዎችን ቁጥር ለመቀነስ የማይፈልጓቸውን እንዳይሰሩ ማድረግ ይቻላል። ❚.ከፍተኛ ሙቀት ሊቲየም ባትሪዎች ለከፍተኛ ሙቀት ከተጋለጡ በደንብ አይሰሩም። ምክንያቱም በውስጣቸው ያለው አየን ባትሪው ቶሎ ቶሎ ቻርጅ እንዲደረግ ያስገድዳልና። ስለዚህ ስልክዎ ለከፍተኛ ሙቀት ወይም ለከፍተኛ ቅዝቃዜ እንዳይጋለጥ ማድረግ አይነተኛ መፍትሄ ነው። ❺. ትልልቅ ስክሪኖች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ስልኮች ትልልቅ ስክሪኖች እንዲኖራቸው እየተደረገ ነው። ይህ ትልቅ ስክሪን ሲከፈትና ሲበራ ባትሪ ይጨርሳል። ስለዚህም የስክሪኑን የብርሃን መጠን መቀነስ ጠቃሚ ነው። ስክሪኑን ማጥፋትና ቶሎ ቶሎ ስልክዎን አለመመልከትም ሌላው መፍትሄ ነው። ❻. ከፍተኛ ድምፅ የመተግበሪያዎች ወይም የስልክ ጥሪዎች ድምፅ ከፍተኛ ከሆነ ባትሪ ይጨርሳል። አብዛኛውን ጊዜ የድምፅ ነገር ስልክዎ ባለው ስፒከር የሚወሰን ይሆናል። የጆሮ ማዳመጫ መጠቀምና በሚያዳምጡበት ወቅት የሌሎች መተግበሪያዎችን ድምፅ ማጥፋትም ጥሩ ነው። ❼. ቶሎ ቶሎ ቻርጅ ማድረግ በፊት በፊት ስልክዎ ባትሪ እስኪጨርስ ከተጠቀሙ በኋላ ቻርጅ ማድረግ ነበር ተመራጩ። አሁን ግን ማድረግ የሚጠቅመው ተገላቢጦሹን ነው። ይህ ማለት ደግሞ ከስር ከስር ባትሪ ሳይጨርስ ስልክን ቻርጅ ማድረግ መልካም ነው። ባትሪዎ መጠን ከግማሽ በታች ዝቅ እንዳይል ቻርጅ ቢያደርጉ የባትሪዎን እድሜ እንደሚያረዝም የሞባይል ስልኮች ባለሙያዎች ይመክራሉ።          እርግጠኛ መፍትሄዎች ▄▄▄▄▄▄▄▄▄ ❖ሁሉም የሞባይል አምራቾች የሚስማሙበት ዋነኛ መፍትሄ ስልክዎን ባትሪ ሃይል ቆጣቢ ሞድ ላይ ማድረግን ነው። ይህ ማለት ደግሞ የስልክዎ ስክሪን ብርሃን ይቀንሳል፣ ስልክዎ ንዝረት ያቆማል፣ ብዙ ማሳወቂያዎች (ኖቲፊኬሽን) አይደርስዎትም። ያሉበትን ቦታ አመልካች አገልግሎት አይሰጥም። ነገር ግን ባትሪዎ በአሁኑ ወቅት የደከመ ከሆነ እነዚህ ነገሮችን ማድረግ ብዙም ለውጥ አያመጣም፤ ያለው አማራጭ የስልክዎን ባትሪ መቀየር ብቻ ነው። 🛑 ጥያቄዎች ካሏችሁም፣ ሀሳብ አስተያየታችሁን➲@Tech_Zone_admin_Bot ብትልኩልን እናስተናግዳለን ❤️ ሰላም..ፍቅር.. ጤናን ተመኘንላችሁ💕💕 ═════════════════ 🛑▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 📢: @Computer_Android_tricks ╚═════📌Share📌════╝

🔍አፕል ኩባንያ ተጠቃሚዎች በድመፅ ማዘዝ የሚችሉት ገመድ አልባ ማዳመጫ 'AirPods' ይፋ አደረገ፡፡ ✏️ይህም ተጠቃሚዎች ምንም አይነት ተጨማሪ ነገር ሳይጭኑ “ሄይ ሲሪ” (Hey Siri) የሚል ድምፅ በማሰማት ብቻ የድምፅ ማዳመጫውን ማዘዝ ይችላሉ። ከዚያም በድምፅ ትእዛዝ ዘፈኖችን መለወጥ፣ የስልክ ጥሪ ማድረግ እና ሌሎች ትዕዛዞችን መፈፀም እንደሚችሉ ነው የተነገረው። ✏️ከዚህ በተጨማሪ ተጠቃሚዎች አዲሱን ማዳመጫ፣ ለሹ የተዘጋጀዉን ገመድ አልባ ባትሪ መሙያ መጠቀም እና መሙላት ይችላሉ። ✏️መደበኛ ዋጋው 159 ዶላር ሲሆን፣ የገመድ አልባ መሙያ ሲጨምሩ ዋጋውን ወደ 199 ዶላር ከፍ ይላል። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

▩አድስ ቦት ከፍተው መልዕክት አልቀበልለዎት ካለ እነዚህን ስቴፖች ይከተሉ። Δ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂Δ ✅ ወደሌላ ቦት ጋር ማገናኘት ለምሳሌ ወደ @LimitatiBot ጋ ወይም @livegrambot ጋ ማገናኘት። ✅ ወደ @livegrambot ለማገናኘት በዚህ መልኩ በቀላሉ ማስተካከል ይችላሉ። ⇓⇓ በመጀመሪያ @BotFather ላይ ገብተው /mybot የሚለውን ok ይበሉ ከዛም የርሰዎ ቦት ላይ ክሊክ ያድርጉ። ከዛ Api token የሚለውን ይጫኑ በመቀጠል የሆነ ኮድ ይላክሎዎታል። ያንን የተላከውን ☟☟ 554887452:AAG-A8KB5t8yQlSLPQLbMcR3PEPQpjEY 👆👆 የዚህ አይነት ጽሁፍ ኮፒ አድርገው ይያዙና እዚህ ✅ @LivegramBot 👈 bot ላይ ይግቡና start ብለው / 👈 ሲጽፉ /Addbot የሚለውን ክሊክ ብለው ይላኩ ከዛ Agree continue የሚል ሲመጣልዎት ክሊክ ያድርጉ። ከዛም የቡትዎን Apitoken paste አድርገው ይላኩለት 🔘አውቶማቲክ አክቲቭ ያደርገዋል። ቀጥታ ስራውን ጀምሯል ማለት ነው አለቀ። በመጨረሻም @BotFather ውስጥ በመግባት ✪ editname, ✪ about, ✪ discription መሙላት ይችላሉ። ባይሞሉም ግን ቀጥታ የሚላክለዎት መልክት ይደርሰወታል። ⚠️ያስታውሱ ለሚልኩለዎት ሰዎች መልስ ለመስጠት ሲፈልጉ ለያንዳንዱ ሰው reply እያደረጉ መሆን አለበት። ካልሆነ ግን ሜሴጅወዎ አይሄድለትም ። 🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

😂 ዘንድሮ የማናየው ነገር የለም ጉድ ጉድ🔞

ፌስቡክ ላይ ሳይጠየቁ መጫወት የሚጀምሩ ቪድዮዎችን እንዴት ማስቆም ይቻላል? በሞባይል ስልካችሁ አልያም በኮምፒዉተራችዉ ላይ የፌስቡክ ፖስቶችን በምትመለከቱበት ወቅት ቪድዮ ላይ ስትደርሱ እንዲጫወት ሳትጠይቁት መጫወት ይጀምራል፡፡ ይህ ቪድዮ የሚያሳየዉ ስለምትፈልጉት መልካም ነገር ከሆነ ክፋት አይኖረዉም፡፡ ሆኖም ግን ቪድዮው ስሜትን የሚረብሽ አልያም ሌላ ልትመለከቱት የማትፈልጉት መጥፎ መረጃ ከሆነ የያዘዉ ምቾት መንሳቱ ብሎም የስሜት መረበሽ ማስተከተሉ አይቀርም፡፡ በተጨማሪም የስልክዎን ዳታ ያላግባብ በማባከን ለተጨማሪ ወጪ ይዳርጋል፡፡ ይህን ሳይጠየቅ የሚጫወት ቪድዮ በስልክም ሆነ በኮምፒዉተራችሁ ላይ የተወሰኑ ማስተካከያዎችን በማድረግ ማስቆም የሚቻል ሲሆን ምን ማድረግ እንደሚገባችዉ ከዚህ በማስከተል አቅርበንላችዋል፡፡ ከኮምፒዉተራችሁ ላይ ለማስቆም፦ 1. በኮምፒዉተራችዉ ብሮውሰር ላይ ፌስቡክ አካዉንቶን ይክፈቱ፡፡ 2. በስተቀኝ በኩል መጨረሻ ላይ የሚገኘዉን፣ የሶስት መዓዘን ምልክት ያለዉ ማዉጫ በመንካት 'Settings' የሚለዉን ይክፈቱ፡፡ 3. በስተግራ በኩል ካሉት ምርጫዎች ዉስጥ ወደ መጨረሻ አካባቢ 'Videos' የሚል አማራጭ ይገኛል፡፡ እሱን ይጫኑት፡፡ 4. ከሚመጡት አማራጮች ዉስጥ 'Auto-Play Videos' የሚል ማስተካከያ ይገኛል፡፡ ለማስቆም 'Off' የሚለዉን ይምረጡ፡፡ ከአንድሮይድ ስልካችዉ ላይ ለማስቆም፦ 1. ፌስቡክ አፕን ይክፈቱ፡፡ 2. ☰ የዚህ አይነት ምልክት ወዳለዉ 'Settings menu' ይሂዱ፡፡ 3. ወደ ታች በመዉረድ 'Settings & Privacy' የሚለዉን ይጫኑ፡፡ 4. ከዛም 'Settings' የሚለዉን ይምረጡ፡፡ 5. 'Media and Contacts' የሚለዉን እስኪያገኙ ወደ ታች ይዉረዱ፣ ከዛም 'Videos and Photos' የሚለዉን ይምረጡ፡፡ 6. በመጨረሻም 'Autoplay' የሚለዉን ሲያገኙ 'Never Autoplay Videos' የሚለዉን በመምረጥ ማስቆም ይችላሉ፡፡ ከአይፎን ስልካችዉ አልያም አይፓዳችዉ ላይ ለማስቆም፦ 1. ፌስቡክ አፕን ይክፈቱ፡፡ 2. በስተቀኝ በኩል ከላይ የሚገኘዉ ማዉጫ ይጫኑ፡፡ 3. ወደ ታች በመዉረድ 'Settings & Privacy' የሚለዉን ይጫኑ፡፡ 4. ከዛም 'Settings' የሚለዉን ይምረጡ፡፡ 5. 'Media and Contacts' የሚለዉን እስኪያገኙ ወደ ታች ይዉረዱ፡፡ 6. በመጨረሻም 'Autoplay' የሚለዉን ሲያገኙ 'Off' የሚለዉን በመምረጥ ማስቆም ይችላሉ፡፡ 🇪🇹 #ኢትዮጵያዊነት_መልካምነት ነው። #እባኮትን #ለ10 ጓደኛዎ #Share ያድርጉ‼️ ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈         🗣➹share &Join Us                      👇🏾👇🏾👇🏾 ☄ @Computer_Android_tricks        ┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛

IDM - Internet Download Manager v6.32 build 9 Activated. Increase download speeds by up to 5 times, resume and schedule downl
IDM - Internet Download Manager v6.32 build 9 Activated. Increase download speeds by up to 5 times, resume and schedule downloads.

IDM - Internet Download Manager v6.32 build 9 Activated. Increase download speeds by up to 5 times, resume and schedule downloads.