ch
Feedback
Sina Branding

Sina Branding

前往频道在 Telegram

ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

显示更多

📈 Telegram 频道 Sina Branding 的分析概览

频道 Sina Branding (@sinabranding) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 607 名订阅者,在 教育 类别中位列第 14 975,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 483

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 607 名订阅者。

根据 15 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -446,过去 24 小时变化为 -22,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.16%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.59% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 294 次浏览,首日通常累积 80 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

凭借高频更新(最新数据采集于 16 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

13 607
订阅者
-2224 小时
-1137
-44630
帖子存档
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

🥰እውነት እልሀለው አንተ ይሄ ቻናል ከሌለህ ቴሌግራም ባትጠቀም ይሻላል ዝም ብለህ ጆይን አርገው🤗 ላንቺም ነው SIS 🤗👇👇

የ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተፈታኞች አቅም ማሻሻያ (Remedial Program) መከታተያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ። ==============//== ጥቅምት 23/2016 ዓ .ም (ትምህርት ሚኒስቴር
+1
የ2015 ዓ.ም  12ኛ ክፍል ተፈታኞች አቅም ማሻሻያ (Remedial Program) መከታተያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ። ==============//== ጥቅምት 23/2016 ዓ .ም (ትምህርት ሚኒስቴር ) በ2015 የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም መከታተያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል። የከፍተኛ ትምህርት የአስተዳደርና መሠረተ ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር ) እንደገለጹት በ2016 በግልና የመንግስት  ተቋማት የአቅም ማሻሻያ /Remedial Program /  የሚከታተሉ ተማሪዎች መቁረጫ ነጥብ እንደተፈተኑት የትምህርት ዓይነት  ብዛት 30% እና ከዚያ በላይ ሆኗል ። በዚህም መሠረት በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር  የመቁረጫ ነጥብ  የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ወንድ  ተማሪዎች  255 የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ሴት  ተማሪዎች 234 መሆኑን አስታውቀዋል። የማህበራዊ  ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ወንድ  ተማሪዎች  218  የማህበራዊ  ሳይንስ ለመደበኛና የማታ ሴት  ተማሪዎች  200 መሆኑን ተናግረዋል። ታዳጊ ክልሎች የተፈጥሮ  ሳይንስ  ወንድ  ተማሪዎች 224  ታዳጊ ክልሎች ተፈጥሮ ሳይንስ  ሴት  ተማሪዎች 210 መሆኑን ተናግረዋል። ታዳጊ ክልሎች የማህበራዊ   ሳይንስ  ወንድ  ተማሪዎች መግቢያ 192  ታዳጊ ክልሎች  ማህበራዊ  ሳይንስ  ሴት  ተማሪዎች መቁረጫ180 መሆኑን አመልክተዋል።

በድሬዳዋ የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡት 213 ተማሪዎች ብቻ ናቸው። -የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በድሬዳዋ አስተዳደር በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 4,729 ተማሪዎች ውስጥ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡት 213 ወይም 4.5 በመቶ መሆናቸውን የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል። በአስተዳደሩ በሚገኙ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች ለፈተና ከተቀመጡ 3,559 ተማሪዎች 37ቱ የማለፊያ ነጥብ ያመጡ ሲሆን በግል ትምህርት ቤቶች ደግሞ ከ1,170 ተማሪዎች ውስጥ 176ቱ የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸውን የቢሮው ኃላፊ ሱልጣን አሊይ ለኢፕድ ተናግረዋል። በአብዛኛው የአስተዳደሩ ገጠር አካባቢዎች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ውጤት ያላስመዘገቡ መሆኑን ኃላፊው ገልጸዋል፡፡ በአስተዳደሩ የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 576 ሲሆን ተማሪ እዮብ ካሳዬ ከቅድስት ሬዛ ትምህርት ቤት መሆኑን ጠቁመዋል።             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 @MOE_ETHIOPEA @MOE_ETHIOPEA

የበቅሎ አባት ማን ነዉ?

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Repost from N/a
ት/ት ሚኒስቴር ድንገተኛ መግለጫ አወጣ ‼️ በመግለጫውም ስለ ዘንድሮ remedial እና 12ኛ ክፍሎች አዲስ መረጃ..... SEE MORE✅

ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

የሚፈልጉትን መፅሀፍ መርጠው ያንብቡ