ch
Feedback
Sina Branding

Sina Branding

前往频道在 Telegram

ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

显示更多

📈 Telegram 频道 Sina Branding 的分析概览

频道 Sina Branding (@sinabranding) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 449 名订阅者,在 教育 类别中位列第 14 972,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 496

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 449 名订阅者。

根据 27 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -395,过去 24 小时变化为 -10,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.00%。内容发布后 24 小时内通常能获得 0.65% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 269 次浏览,首日通常累积 88 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 1

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ዘመናዊዉንና አዋጩን ዲጂታል ማርኬቲንግ ይቀላቀሉ • የንግድ ድርጅትዎን • አገልግሎት አቅራቢ ተቋምዎን • ኢቨንቶችን •የሚሸጡ ማቴሪያሎችን |በፌስቡክና| |ኢንስታግራም| |በሊንክድኢን| |በጎግል አድስ| | በማስተዋወቅ ተደራሽ ይሁኑ ▪︎በአነስተኛ ዋጋ ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ። 👉በአነስተኛ ዋጋ ጥራቱን የጠበቀ website ያሰሩ ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ 0901663866

凭借高频更新(最新数据采集于 28 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

13 449
订阅者
-1024 小时
-827
-39530
帖子存档
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚ
+1
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። " በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል። ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። #MoE @tikvahethiopia

𝙋𝘼𝙍𝘼 𝙋𝙍𝙊𝙁𝙄𝙇𝙀 https://t.me/paraprofile

🎏ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርት ፡ ሹራብ ፡ ሁዲ ፡ ማግ : ትራሶችን ጥራቱን ከጠበቀ ህትመት ጋር ለልደት, ለጥንዶች በተመጣጣኝ ዋጋ ⛳️🎆 Unbelievable price ⛳️✅ High Quality P
+8
🎏ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርት ፡ ሹራብ ፡ ሁዲ ፡ ማግ : ትራሶችን ጥራቱን  ከጠበቀ ህትመት ጋር ለልደት, ለጥንዶች በተመጣጣኝ ዋጋ ⛳️🎆 Unbelievable price ⛳️✅ High Quality Printing ⛳️ On Time Delivery         እነዚህን እና  ሌሎች የህትመት ወጤቶች ለማዘዝ 0928025669 ለአዲስ አበባ ደንበኞች በተጨማሪ ክፍያ ዴሊቨር እናደርጋለን ። 🚚 fast delivery #ክፍለሀገር በፍጥነት እንልካለን #tshirt #birthday #Couple ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @Sina_Adivert ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!! © ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🎏ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርት ፡ ሹራብ ፡ ሁዲ ፡ ማግ : ትራሶችን ጥራቱን  ከጠበቀ ህትመት ጋር ለልደት, ለጥንዶች በተመጣጣኝ ዋጋ ⛳️🎆 Unbelievable price ⛳️✅ High Quality Printing ⛳️ On Time Delivery         እነዚህን እና  ሌሎች የህትመት ወጤቶች ለማዘዝ 0928025669 ለአዲስ አበባ ደንበኞች በተጨማሪ ክፍያ ዴሊቨር እናደርጋለን ። 🚚 fast delivery #ክፍለሀገር በፍጥነት እንልካለን #tshirt #birthday #Couple ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @Sina_Adivert ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!!! © ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ሰላም 👋ቤተሰብ የtelegram profile picture ምን ላድርግ ብለው ተጨንቀዋል " 🤔" 🔻እንግድያውስ አሁኑኑ ያለ ሀሳብ ይቀላቀሉን ማየት ማመን ነው አይተው ካልተመቾት ያለድካም እራሳችን
ሰላም 👋ቤተሰብ የtelegram profile picture ምን ላድርግ ብለው ተጨንቀዋል " 🤔" 🔻እንግድያውስ አሁኑኑ ያለ ሀሳብ ይቀላቀሉን ማየት ማመን ነው አይተው ካልተመቾት ያለድካም እራሳችን እናሶጣወታለን ግን ችግሩ ካዩ በዋላ መውጣት አትችሉም ምክንያቱም ይህ 👇👇 https://t.me/paraprofile https://t.me/paraprofile …ነው✅

💥ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445 ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት ጃምቦ ቤት ምኞቱን ይገልጻል። ኢድ ሙባረክ!!
💥ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445 ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት ጃምቦ ቤት ምኞቱን ይገልጻል። ኢድ ሙባረክ!!

በኢትዮጵያ ለተማሪዎች ዉጤት መቀነስ ምክንያቱ ‹‹ከፍተኛ የሙቀት መጠን ነዉ›› ሲል  የዓለም ባንክ ገለጸ፡፡ የዓለም ባንክ አደረግኩት ባለዉ ጥናት በኢትዮጵያ ለተማሪዎች ዉጤት መቀነስ ምክንያቱ ከፍተኛ የሙቀት መጠን መጨመር ነዉ ብሏል፡፡ ከፈረንጆቹ 2003-2019 በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና የወሰዱ ወደ 2.5 ሚሊየን የሚጠጉ ተማሪዎችን ዳታ ሰብስቦ ያገኘዉ ዉጤት መሆኑን ነዉ ይፋ ያደረገዉ፡፡ በትምህርት ዓመቱ ለከፍተኛ ሙቀት የተዳረጉ በተለይ ደግሞ በፈተና ወቅት ከባድ ሙቀት የሚያገኛቸዉ ተማሪዎች ፤ቀዝቃዛ አየር ባለባቸዉ ስፍራዎች ከሚማሩ ተማሪዎች ጋር ሲወዳደር ዉጤታቸዉ በእጅጉ ቀንሶ ተገኝቷል ነዉ ያለዉ፡፡ እንደዚህ ዓይነት ተጽዕኖ በተለይ በሰብ-ሰሃራ አፍሪካ አገራት ላይ የበረታ ነዉ የተባለ ሲሆን፤ የአየር ንብረት ለዉጡን ለመቋቋም የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች በስፋት አለመኖራቸዉ ሁኔታዉን እንደሚያባብሰዉም ነዉ የተገለጸዉ፡፡ የጥናቱ መሰረታዊ ግኝት የሆነዉ በትምህርት ዘመኑ ከፍተኛ ሙቀት የሚስተናገድባቸዉ ቀናት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸዉ እንዲቀሩ የሚያደርግ መሆኑን ነዉ፡፡ ይህም በኮሌጅ መግቢያ ፈተናዎች ላይ ወደ 2.28 በመቶ ዝቅ ያለ ዉጤት እንዲመዘገብ እንደሚያደርግ ነዉ፡፡ በጥናቱ ይፋ እንደሆነዉ ግልጽ የሆነ ምክንያት ባይቀመጥለትም ወንዶች ከሴቶች በበለጠ በሙቀት መጨመሩ ምክንያት የፈተና ዉጤታቸዉ ዝቅ ያለ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ከወንዶች ጋር ሲነጻጸሩም ሴቶች በተሻለ መልኩ በትምህርት ገበታቸዉ ላይ የሚገኙ እና ለትምህርታቸዉም ከፍተኛ ቦታ ያላቸዉ ሆነዉ ተገኝተዋል፡፡ አሁን ላይ በተለያዩ የአለማችን አገራት ለተማሪዎች ዉጤት መቀነስ የሙቀት መጨመር ምክንያት መሆኑን ማስረጃ አለን ሲሉ በዓለም ባንክ የሪሰርቸሮች ግሩፕ ዋና ተመራማሪ ፓትሪክ ቤህረር ተናግረዋል፡፡ ፓትሪክ ጨምረዉም ከፍተኛ ሙቀት ከተማሪዎቹ በተጨማሪ በመምህራን የስራ እንቅስቃሴ ላይም የራሱ ተጽዕኖ ይኖረዋል ነዉ ያሉት፡፡ ፖሊሲ አዉጪዎች ይህንን ጉዳይ በደንብ ትኩረት ሊሰጡት ይገባል ያሉት ተመራማሪዉ ፤በመማሪያ ክፍሎች ዉስጥ ያለዉን የሙቀት መጠን በማስተካከል ለተማሪዎች ምቹ የመማሪያ ስፍራን መፍጠር አለባቸዉ ብለዋል፡፡ የተሻለዉ አማራጭ እንደየአከባቢዉ የሚለያይ ቢሆንም ግን አንድ ነገር ግልጽ ነዉ ሲሉ የሚጨምሩት ተመራማሪዉ ፤ይህም ተማሪዎች ለከፍተኛ ሙቀት ያልተጋለጡ አከባቢዎች ላይ እጅግ በተሻለ ሁኔታ መማር እንደሚችሉ ነዉ ሲሉ ተናግረዋል፡፡ በ2022 ዘ ጋርዲያን ይዞት በወጣዉ አንድ ጽሁፍ ከፍተኛ የሙቀት መጨመር በጥራት እንዳናስብ በማድረግ ፣ የማሰላሰል እና የማመዛዘን ችሎታችን ላይ ተጽዕኖ ስለሚኖረዉ ስህተት የመስራት ዕድላችንን ከፍ ያደርገዋል ሲል አስታዉቆ ነበር፡፡ https://t.me/MOE_ETHIOPEA

#እባካችሁ ተማሪዎች ግዜአቹን በከንቱ አታባክኑ ብዙ ወጣቶች በቴሌግራም ብቻ ህይወታቸዉን እየቀየሩ ያሉ ወጣቶች አሉ ቴሌግራም አዲስ #notcoin የተባለ አዲስ መገበያያ ገንዘብ እየሰጠ ነዉ ታዲያ እ
#እባካችሁ ተማሪዎች ግዜአቹን በከንቱ አታባክኑ ብዙ ወጣቶች በቴሌግራም ብቻ ህይወታቸዉን እየቀየሩ ያሉ ወጣቶች አሉ ቴሌግራም አዲስ #notcoin የተባለ አዲስ መገበያያ ገንዘብ እየሰጠ ነዉ ታዲያ እናንተስ ምን ትጠብቃላቹ ሁልግዜም ለእናንተ ታማኝ እና የተረጋገጠ መረጃ እንደምንሰጣቹ ታቃላቹ አዉኑኑ ከታች ያለዉን ሊንክ በመንካት ገንዘብ መሰብሰብ ይጀምሩ👇👇👇👇👇 https://t.me/notcoin_bot?start=r_576899_19181065

የከፍተኛ ትምህርት ፕሬዝዳንቶች ፎረም ተጠናቀቀ ............................................ መጋቢት 8/2016 ዓ.ም (ትሚ) መሪ ቃሉን “ከፍተኛ ትምህርት ከፍ ላለ ተጽዕኖ
+2
የከፍተኛ ትምህርት ፕሬዝዳንቶች ፎረም ተጠናቀቀ ............................................ መጋቢት 8/2016 ዓ.ም (ትሚ) መሪ ቃሉን “ከፍተኛ ትምህርት ከፍ ላለ ተጽዕኖ” (Higher Education for Higher Impacts) ያረገው የከፍተኛ ትምህርት ፕሬዝዳንቶች ፎረም ትናንት ተጠናቀቀ፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ኮራ ጡሽኔ በፎረሙ ማጠቃለያ ከፍተኛ ትምህርት ላይ እየተተገበሩ ያሉት ቁልፍ የለውጥ ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ የዘርፉ ሃላፊዎች በትኩረት በመሰራት የድርሻቸውን መወጣት እንደሚገባቸውና የሁሉንም ባለድርሻዎች የላቀ ተሳትፎ እንደሚጠይቅ አሳስበዋል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን ጨምሮ ከመላው የሃገራችን ዩኒቨርስቲዎች የተውጣጡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚደንቶችና ሌሎች የስራ ሃላፊዎች አንዲሁም ባለድርሻ አካላት የተሳተፉበት ፎረም በተጀመሩ የለውጥ መርሃ-ግብሮች አተገባበር፣የለውጥ ስኬቶችና ባጋጠሙ ተግዳሮቶች ዙሪያ ለተከታታይ ሁለት ቀናት ጥልቅ ውይይት ሲያደርግ የቆየ ሲሆን የቀጣይ ስራ አቅጣጫዎች ላይ በመምከር ተጠናቋል፡፡ በዕለቱ በጅማ ዩኒቨርስቲ (@ Jimma University ) የተዘጋጀ አውደርዕይ፣ የዲጂታል ትምህርት ስቱዲዮና Ict መረጃ ማዕከል እንዲሁም ሌሎች ካምፓሶች በፎረሙ ተሳታፊዎች ተኀብኝተዋል። ተጨማሪ መረጃዎችን በሚከተሉት ማስፈንጠሪያዎች ያግኙ፡- በፌስቡክ -https://www.facebook.com/fdremoe/ በቴሌግራም -https://t.me/ethio_moe በትዊተር - http://twitter.com/fdremoe በሊንክዲን - https://www.linkedin.com/.../ministry-of-education-ethiopia በዌብሳይት - www.moe.gov.et ይከታተሉ!

የኖትኮይን ዋጋ ይፋ ሆነ አሁን ባለው ዋጋ ፣ 10M #notcoin = $230 #dolars ይህ ዋጋ እንደሚጨምር መረጃዎች ያረጋግጣሉ ፣ ከላይ በ #URL የተጠቀሰውን መረጃ ከለቀቅን (Posted on
የኖትኮይን ዋጋ ይፋ ሆነ አሁን ባለው ዋጋ ፣ 10M #notcoin = $230 #dolars ይህ ዋጋ እንደሚጨምር መረጃዎች ያረጋግጣሉ ፣ ከላይ በ #URL የተጠቀሰውን መረጃ ከለቀቅን (Posted on Jan 16, 2024) 3 ወር ባልሞላው ግዜ ውስጥ ግምታችን 100% ትክክል ሆኗል ፣ #Notcoin ($NOT) በቴሌግራም ኦፊሻል ገፅ ላይ በዶላር ($) መሸጥ ተጀምሯል ፣ ቅድሚያ ያቀረብነውን መረጃ ተመልክቶ #Notcoin ($NOT) ባለቤት የሆነ እጅግ ተጠቀመ ፣ አሁንም አልረፈደም ከዚህ ቀደም የለቀቅነውን እና #ከ60 ሺ በላይ እይታ ያገኘውን መረጃ  ከዚህ ፅሁፍ መጀመሪያ በተጠቀሰው ሊንክ (URL) በመመልከት #Notcoin የግሎ ያድርጉ ፣ አሁኑኑ ፣ ተሰብስቦ ሳያልቅ በነፃ ያግኙት ከዛም ቆየት ብለው በዶላር ($) ይሽጡ ፣ ⚠️ በአሁኑ እንዳይዘናጉ ፣ከታች ያለዉን ሊንክ በመንካት ሁላቹም ተቀበሉ👇👇👇👇 https://t.me/notcoin_bot?start=r_576899_19181065

Cloud Raind Humidifier [ ለጥሩ መዓዛ ] የተፈጥሮ የዝናብን ክንዉን ከነደመናዉ በቤቶ ✅ በዓይን ሲታይ የደመና ቅርፅ ያለዉ ✅ ከ6 በላይ ተቀያያሪ colour ያለዉ ልክ እንደ ቀስተ ደመና ✅ከታች ዉሃ ስታረጉበት Automatically ወደ ላይ እየመጣ እንደ ዝናብ የሚወርድ ✅ የዉሃ የመዉረድ መጠኑን መቀነስ ና መጨመር የሚያስችል ✅ ለቤታችሁ (ለቢሮ ) ጥሪ  መዓዛ የሚሰጥ ና ቤታችሁን (ቢሮቹሁን) ምታስዉበት ልዮ humidifier ✅ማንኛዉንም ያላቹሁን ሽቶ ጠብ በማረግ ብቻ እያንዳንዱን የዝናብ ጠብታ ለቤታችሁ ጥሩ ጠረን እንዲኖረዉ የሚያረግ ✅ የዝናብ ምስል ና ድምፅ ስለሚፈጥሩ ጥሩ እንቅልፍ እንድንተኛ የሚረዳን      🌟 price (ዋጋ) =3500 📍Additionally #Free #delivery  🚕በነፃ እቤቶ ድረስ እናደርሳለን 👍ለክፍለ ሀገር ደንበኞች EMS / DHL  እናደርሳለን            ስልክ: 📞☎️ 0928025569 📞☎️ 0928025669 📞☎️ 0928025669            ╚»★𝐵𝑒 𝑜𝑢𝑟 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦★«╝             👇𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑 👇 https://t.me/Sina_market_channel https://t.me/Sina_market_channel https://t.me/Sina_market_channel ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬           𝐂𝐀𝐋𝐋🔰🔰𝐓𝐄𝐗𝐓           𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @Sina_Adivert ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ © ለዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ውለታ ይዋሉላቸው!!!

Cloud Raind Humidifier [ ለጥሩ መዓዛ ] የተፈጥሮ የዝናብን ክንዉን ከነደመናዉ በቤቶ ✅ በዓይን ሲታይ የደመና ቅርፅ ያለዉ ✅ ከ6 በላይ ተቀያያሪ colour ያለዉ ልክ እንደ ቀስተ ደመና ✅ከታች ዉሃ ስታረጉበት Automatically ወደ ላይ እየመጣ እንደ ዝናብ የሚወርድ ✅ የዉሃ የመዉረድ መጠኑን መቀነስ ና መጨመር የሚያስችል ✅ ለቤታችሁ (ለቢሮ ) ጥሪ  መዓዛ የሚሰጥ ና ቤታችሁን (ቢሮቹሁን) ምታስዉበት ልዮ humidifier ✅ማንኛዉንም ያላቹሁን ሽቶ ጠብ በማረግ ብቻ እያንዳንዱን የዝናብ ጠብታ ለቤታችሁ ጥሩ ጠረን እንዲኖረዉ የሚያረግ ✅ የዝናብ ምስል ና ድምፅ ስለሚፈጥሩ ጥሩ እንቅልፍ እንድንተኛ የሚረዳን      🌟 price (ዋጋ) =3500 📍Additionally #Free #delivery  🚕በነፃ እቤቶ ድረስ እናደርሳለን 👍ለክፍለ ሀገር ደንበኞች EMS / DHL  እናደርሳለን

አድዋ💚💛❤️ እንኳን ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ቀን አደረሳችሁ ! እኛ ኢትዮጵያዊያን ካሉን የጋራ አኩሪ ታሪኮች መካከል አንደኛው አድዋ ሲሆን አያት ቅድመ አያቶቻችን እምቢኝ አሻፈረኝ ሀገሬን
+5
አድዋ💚💛❤️ እንኳን ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ቀን አደረሳችሁ ! እኛ ኢትዮጵያዊያን ካሉን የጋራ አኩሪ ታሪኮች መካከል አንደኛው አድዋ ሲሆን አያት ቅድመ አያቶቻችን እምቢኝ አሻፈረኝ ሀገሬን ለወራሪ አሳልፌ አልሰጥም ብለው ከሁሉም የሀገሪቷ ክፍሎች ወደ ጦር አውድማ በመትመም በጀግንነት ተዋድቀው ጣሊያንን አሸንፈው ነፃ ሀገር አስረክበውናል :: አድዋ ከኢትዮጵያም አልፎ የአፍሪካ የነፃነት ፣ የአንድነት፣ የድል ቀን ሆኖ በመላው አፍሪካ ሊከበር የሚገባው የድል ፣ የነፃነት ፣ የከፍታ ፣ የእችላለው ና የአልበገርም ባይነት መታሰቢያ የድል ቀን ነው " አድዋ የኛ የሁላችን የድል ቀን! እንኳን ለ128ኛው የዓድዋ ድል ቀን አደረሳችሁ 🙏 ለበለጠ መረጃ https://t.me/+D2uxPofPk-M1M2E8

#MoE ትምህርት ሚኒስቴር ፤ የ2016 ዓ .ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ከየካቲት 18/2016 ዓ/ም ጀምሮ መለቀቁን አሳውቋል። ሚኒስቴሩ ይህን ያሳወቀው ፤ ለሁሉም የግልና የመንግስት ከፍተኛ ትም
+1
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር ፤ የ2016  ዓ .ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ከየካቲት 18/2016 ዓ/ም ጀምሮ መለቀቁን አሳውቋል። ሚኒስቴሩ ይህን ያሳወቀው ፤ ለሁሉም የግልና የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሙሉ ባስተላለፈው መልዕክት ነው። ተፈታኞች ውጤታቸውን በ https://result.ethernet.edu.et ሊንክ ማየት ይችላሉ ተብሏል።

/reload

/reload

#ሁሉም_ሰዉ_online_ስራ_ብሎ_ያወራል_ግን__እንዴት_እንደሚሰራ_እና_እዉነተኛዉን_መንገድ_አይናገሩም🤔 #ይሄንን_ችግር_ሊቀርፍላቹ_jobsina_አዲስ_እድል_ይዞላቹ_ቀርቧል_ራሱ_ስልጠናዉን_ሰቶ_ራሱ
#ሁሉም_ሰዉ_online_ስራ_ብሎ_ያወራል_ግን__እንዴት_እንደሚሰራ_እና_እዉነተኛዉን_መንገድ_አይናገሩም🤔 #ይሄንን_ችግር_ሊቀርፍላቹ_jobsina_አዲስ_እድል_ይዞላቹ_ቀርቧል_ራሱ_ስልጠናዉን_ሰቶ_ራሱ_ሊቀጥራቹ_ነዉ⭐️⭐️ ✅ተመርቀህ ስራ እየፈለክ ነው? ✅ተማሪ ሆነሽ በትርፍ ሰዓትሽ ስራ መስራት እያሰብሽ ነው? ✅ተቀጥሮ መስራት ሰልችቶሀል? ✅ተጨማሪ ገቢ ትፈልጋለህ? ✅ሀብታም ማግባት ሳይሆን ሀብታም መሆን እንዳለብሽ ታስቢያለሽ? ✅በጣም ትልቅ ህልም አለህ ለህልምህ መሳካት ከፈጣሪ ቀጥሎ ገንዘብና ሰው እንደሚያስፈልግህ ታምናለህ? ✅ለእነዚህ ጥያቄዎች መልሳችሁ አዎ ከሆነ እንኳን ደስ አላችሁ ✅ መስፍርት✅      ➠ ፈላጎት      ➠ ስልክ ያለው      ➠  facebook account  ያለው      ➠ ታማኝ የሆነ      ➠ ሰልክ ማውራት ማሳመን የሚችል ተግባቢ የሆነ      ⭐️የራሱ follower ያለዉ ቢሆን ደሞ ይበልጥ ተመራጭ ያደርገዋል        ✅ ጠንክርው በሰሩት ልክ ያገኛሉ አጋጣሚዎች ሁሉ ለለውጥ መንገድ ናቸው ለውጡ ስኬት ውይም ውደቀት ነው ምርጫው የኛ ነው ::     አውኑኑ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇 https://t.me/+VUWFM0vqAA41ODU0 https://t.me/+VUWFM0vqAA41ODU0

ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በኋላ በትግራይ ክልል ከትምህርት አንጻር በርካታ ስራዎች መስራታቸው ተገለጸ ..........................................................
ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በኋላ በትግራይ ክልል ከትምህርት አንጻር በርካታ ስራዎች መስራታቸው ተገለጸ ............................................................. ጥር 28/2016 ዓ.ም (ትምህርት ሚኒስቴር) የፌዴራል መንግስት እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካደረጉት የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በኋላ በትግራይ ክልል ከትምህርት አንጻር በርካታ ስራዎች መስራታቸውን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ፒኤችዲ)  ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን  የተናገሩት በ16ኛው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ለተጠየቁ ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ከፕሪቶሪያው ስምምነት በፊት ትግራይ ውስጥ ትምህርት መቋረጡን ገልጸው አሁን ሁሉም ዩኒቨርስቲዎችና ከሞላ ጎደል ሁሉም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ስራ ጀምረዋል ብለዋል። ይህንንም ለማሳካት የፌዴራል መንግስት፣ ትምህርት ሚኒስቴርና የክልሉ ትምህርት ቢሮ በትብብር በርካታ ስራ መስራታቸውን አስታውሰዋል። በትምህርት ጥራት፣  መስፋፋት፣ በመጽሀፍት አቅርቦት እንደማንኛውም አካባቢ ክፍተት ሊኖር እንደሚችል የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባጠቃላይ ግን  ትምህርት መጀመሩ አስደሳች መሆኑን ገልፀዋል። በትግራይ ክልል በአራቱም ዩኒቨርስቲዎች ትምህርት እየተሰጠ ሲሆን በሁለተኛ ደረጃ  ትምህርት የ2015 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናም መሰጠቱ ይታወሳል።

የመውጫ ፈተና ተራዘመ። የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ መራዘሙን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ማረጋገጥ ችሏል። የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/20
የመውጫ ፈተና ተራዘመ። የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ መራዘሙን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ማረጋገጥ ችሏል። የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም። ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ይፋ ባደረገው መርሐግብር ፈተናው ከየካቲት 06 እስከ 09/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል። ለአዲስ ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘው መረጃ ያሳያል። የተፈታኞች ዝርዝር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚላክም ተገልጿል።